@bayoushbayoush3: Replying to @masedifu9fi #@ባዩሽ❤ጎጃም ነው ሀገሬ ❤️ #ethiopian_tik_tok #የፍርኖ #ዱቄት #እንጀራ #አሰራሩን_የምትፈልጉ #ይሄው #👌👌👌

ባዩሽ❤ጎጃም ነው ሀገሬ ❤️እኔን ለእኔ ተውኝ
ባዩሽ❤ጎጃም ነው ሀገሬ ❤️እኔን ለእኔ ተውኝ
Open In TikTok:
Region: LB
Tuesday 09 July 2024 09:43:04 GMT
177572
2644
175
663

Music

Download

Comments

ab49619
Ab :
ጨው መቸ ነው የምጨምሪው ስትበጠብጭ ወይስ ስታቦኪ ?😋🥰🥰🥰
2024-07-09 14:36:04
3
me.dina3457
ሁሉ በግዜዉ ይሆናል :
እርሾ እርሾ አይልም ወይ አይሸትምወይ እርሾዉ
2024-07-09 16:43:00
3
abrehamkindie
bazawit adis hojamawa :
ስበጠብጠው ውሃው ሞቅ ያለ ንው ችግር ያመጣል እንዴ
2025-10-12 19:21:24
1
hiba52042
Hiba :
እኔምልሽ ሁብዝ የሚሰሩት ይሆናል
2025-08-05 19:07:30
1
ywortawa
sofya ebrhme :
ችግሩ የእንጄራ ጠአም የለዉም
2024-10-05 10:54:20
1
last12.2
asli😘✌️ :
ባክሺ ቶሎ ኩፉ አልል አለኝ
2025-11-13 09:07:20
0
nasayim_301
أم شادي :
konjet kejerbaw lmen ayen yawetal💔🥹
2024-10-06 03:50:44
1
cavemainfantasy
realajyabut :
የኔ ባለሙያ❤ወላሂ ቪዶሺን አይቼ ሰርቸ ምርጥነው ማማየ እጂሺ ይባረክ🌸🌸🌸🌸🌸💋
2025-05-06 12:55:47
1
zinet.627
zinet 💞 :
እደው ለኔ ብቻ ነውደ እጀራው አልወጣም ያለኝ እጀራ አይውጣልሽ ብሎ የረገመኝ ማነው ምንም ባደርገው አላማረኝም ከዚህ በሁዋላ ምን አደከመኝ 😅😅
2024-10-20 19:41:19
0
maksuda626
be silent semira🧕💞 :
ዋው የአይኑ ነገር የዱቄቱ ወረቀት ስም አሳይን እስቲ
2024-07-09 10:12:32
1
eden13679761661903
tarik :
ካቦካን ቡሀላ ወደዛዉ ስጋግረዉ ይሰራል
2025-08-21 15:24:48
0
mihirat.zeleke
Mercy z :
ጎበዝ
2024-09-12 11:03:01
1
hassen445567
ጎጃሜው ያቧቱ ልጅ :
በሳት ነው የሚታመሰው
2024-07-29 19:12:52
0
e.my.shwe
E,ነኘ ከደራ(💚💛❤(my 🦋shwe) :
መዳሜ ቴክቶክ ላይ አይታ ካልሰራሺ ብላ አስቸግራኝ ነው በምን ነው የሚጋገር ንገሪ
2025-07-18 23:38:19
0
tsionaregu
Tsion :
አብሲት አይገባም እህት
2024-10-27 04:20:30
1
marwa0212
አዱ ላርጎ :
በምጣድ ይጋገራል?
2024-08-31 15:07:00
2
saahirgujjar0
ዜድነኝ ወሎየዋ :
አሰራሩን እሰኪ ንገሪኝ እጀራ አምሮኛል
2024-08-02 18:03:58
1
ayni.ayni28
redu :
አይሻግትም እርሾ እርሾ አይልም ሲያድር
2024-08-09 10:11:26
2
seshete
የድግል ማርያም ልጅ ነኝ :
የዱቄቱ ስም እባክሽ ንገሪኝ 🤭
2024-09-14 03:24:23
1
gonder702
ዜድ🥰 :
እንደዚህ የሚያምር ሆኖማ ይጋገራል ግን ጣም ወፍ የለም
2024-07-09 16:10:46
2
.r12125
አትኩኝ ይከ___R&H💞💞💞💞💞 :
በነትሽ ንገርኝ መነኘዉም ዱቄት ነዉ ወይስ የኩብዝ ነዉ ንገርኝ
2024-07-30 21:49:30
2
user925881132262
መቅደስ የክርስቶስእስረኛ የእመብረሐን ባርያ :
የኔ ባለሙያ እህት❤️❤️❤️❤️❤️
2024-07-09 10:00:02
0
.cat4518
yodit :
አቡሲት አያስፈልገዉም
2024-09-17 17:21:10
1
yemarkon5462617033303
ye markon13245 :
ሲያምር ዋውውው🥰🥰🥰
2024-07-11 04:36:23
1
mastewal.4
ቃልዬ የኔ ማር :
የኔ ባለሙያ
2024-07-10 11:57:37
1
To see more videos from user @bayoushbayoush3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About