@afendi1978: አንጋፋው ሱዳናዊ ድምጻዊ ሳላሕ ሙስጠፋ- "ሰደቅተል ዑዩን" ---- ሰላሕ ሙስጠፋ ከሱዳን ባሻገር በኤርትራ፣ በሶማሊያ እና በጅቡቲ በጣም ይታወቃል። በኢትዮጵያችንም ዘፈኖቹ በጣም ይታወቃሉ። ለምሳሌ የሙዚቃ አቀናባሪ ቴዎድሮስ ምትኩ በብዙዎች ዘንድ በተወደደለት በመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ ዘፈኖች ካሴት ውስጥ ካካተታቸው ዜማዎች አንዱ የሳላሕ ሙስጠፋ "ጠሪቅ ጀናህ የተሰኘ ዘፈን ነው። የዚህ ዘመን ወጣቶቻችን ደግሞ "Mai Omar" የምትባለው ታዳጊ የተጫወተችውን "ሚነል አዕማቅ" የተሰኘ ዜማውን በጣም ይወዱታል። ይሁንና ብዙዎች ዘፈኖቹን አርቲስቱን በስም ለይተው አያውቁትም። እንዲያውም በኢትዮጵያ በአንድ ዘመን ከፍተኛ ዝና ተጎናጽፎ የነበረው ካሴቱ እንኳ "ሙሐመድ ወርዲ ቁጥር-2" እየተባለ ይሸጥ እንደነበረ አስታውሳለሁ። ---- እንግዲህ ሳላሕ ሙስጠፋ ማለት በዚህ ቪዲዮ የምታዩት ተወዳጅ አርቲስት ነው። በሕይወት ካሉትና ከአንጋፋዎቹ የሱዳን አርቲስቶች አንዱ እርሱ ነው። ዕድሜው በዚህ ጊዜ ወደ 86 ዓመት ተጠግቷል። ---- ስለሳላሕ ይህንን ያህል ካልኳችሁ "ሰደቅተል ዑዩን" እያለ ከሚያቀነቅነው ዜማው ጋር ልተዋችሁ። ------- Title: Sadaqtal Uyun Artist: Salah Mustafa Presented on: "Aghani wa Aghani" Show Broadcasted by: Blue Nile TV ----- #AfendiMuteki #SalahMustafa #صلاح_مصطفى #SudanMusic
Afendi Muteki
Region: ET
Friday 12 July 2024 19:35:55 GMT
Music
Download
Comments
Beken .A :
አፈንዲ I think የሱዳን ሙዚቃ ወዳጅ እና አድናቂ ነህ እንደኔ
2024-07-12 20:46:12
3
user577985103274 :
1
2024-07-13 12:52:21
1
Gemer Almhdi :
የሙጣፍ ሲቲ አህመድ ከአሌ
2024-09-16 22:33:05
0
Alewlesh Enate :
تسلم يدك
2024-07-13 20:46:20
3
sadajemere :
ናፈቀኝ።ሱዳኒ
2024-09-25 15:58:07
1
Blocked Nation :
ቀጣይ የመሐመድ ወርዲን "አነ አርፈክ ያ ፈዋዲን" አቅርብልን
2024-07-12 21:56:21
2
ZEWDU SISAY :
wawe
2024-07-12 19:57:55
1
Yonas Miliyon :
ኡመተፈናን ኡመተቀሽቲያድሬዳዋ
2024-08-22 15:14:33
1
Ab fan vido :
አሎርድ አለኝ
2024-09-03 20:24:38
0
lonly :
lene demo sudani bale amtalign😁😁
2024-07-17 06:39:56
1
melketsadik manaye :
ሴቭ እናድርገወ ክፈትልን
2024-09-17 07:40:25
2
Belete Gebremichael Jima :
እንኳን አደረሰህ ፤ Baga isiniin gaye !🍀🍀🍀
2024-09-14 07:12:19
1
ምሰራቅ :
መሀመድ ዋርዲ በቀጣይ ❤❤
2024-07-13 07:28:27
1
on deye :
ማሻአሏህ
2024-08-23 23:19:54
1
Amame :
ከዘፋኙ ጎን ስላለው የTV host ስራልን አሁን ድምጹ ጠፍቶል?
2024-07-13 04:45:18
0
rutamamo :
min malet new zefenu
2024-07-18 18:17:39
0
Hrouna :
🥰🥰🥰🥰
2025-04-13 18:44:06
2
Abdullahilawan923 :
😍
2025-01-21 20:41:47
2
𝑜𝑛𝑒,𝑑𝑒𝑦,,,, :
❤
2025-01-30 20:15:52
1
Mustafahgshefa Shefa :
🥰
2025-01-26 13:14:21
1
Omer Abdkader :
😝
2025-01-04 21:00:01
1
Abu430 :
🥰
2024-12-28 19:26:59
1
user7902051124630 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-08-21 08:21:10
1
kudayebakry :
🥰🥰🥰
2024-07-17 14:21:35
1
Islam mohamme :
🥰
2024-07-16 18:05:02
1
To see more videos from user @afendi1978, please go to the Tikwm
homepage.