@7_media: ቅዱስ ጴጥሮስ !! #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ዲያቆን_ሄኖክ_ኃይሌ #Orthodox #tewahdo #orthodoxtewahdo1 #diyakon_henok_haile

ሰባት ሚዲያ
ሰባት ሚዲያ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 17 July 2024 15:27:50 GMT
248269
46357
439
4968

Music

Download

Comments

creator.search.ins918
Kal & Nati :
አቤቱ በመንገድህ ምራኝ
2024-07-17 18:35:55
382
jesusisthegospel
jesusisthegospel :
ስርአቱን ትታችሁ ራሱን ክርስቶስን ብታስቡት
2024-07-19 15:22:23
8
zelalemgetahun108
Zola 💚💛❤️ :
ምናለበት አንድቀን እንዳንተ ቆሜ አስተምሬ ብሞት
2024-08-16 19:56:53
14
henok06
Henok :
እንደምወድህ አንተ ታውቃለህ 🙏
2024-07-17 17:22:15
191
fikerwubet7
ዐርክ :
ይህ ታሪክ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የቱጋር ነው ያለው ? 🙏 ደሞ ኦርቶዶክስ ነኝ ለማንበብ ነው የጠየኳቹ
2024-07-17 18:49:10
3
user58160057654930
Solomon Tesfamichael :
ከእኔ የበረታችሁ አስቡት በፀሎታችሁ " ተክለማሪያም "
2024-07-19 06:54:27
37
b21hermi
ምስጢር :
ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ🙏
2024-07-18 12:02:37
117
wetani_chrstian
ወጣኒ_ክርስቲያን :
ጌታ ሆይ እንደምወድህ አንተ ታውቃለህ። እኔ ግን በደለኛ ነኝ🥺 ይቅር በለኝ🥺🙏
2024-09-01 21:35:53
3
user5806053377920cha
ቻሌ ቻሊሻ :
በዛ ሰዓት ዮሐንስ 28 ዓመቱ ከሆነ ክርስቶስ በስንት ዓመቱ ነው የሞተው?
2024-07-18 03:03:47
2
edenawitedu
Edū 🦋 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏 10ጊዜ ነው የሰማሁት🙏
2024-08-08 20:10:24
7
diffdagi
Dagi :
አቤቱ በመንግሰትህ አሰበን🙏🙏🙏
2024-07-18 06:20:10
55
kal70344
kal :
እባካችሁ ይህን የምታነቡ ክርስቲያኖች ካላችሁ በማርያም ሲኖደሱ ያወጁትን ምእላ በቅንነት ይቅር በመባባል አሳልፉ ማንማ ጋር ቂም ሊኖር አይገባም አለበለዚያ ፀሎታችን ከንቱ ነው ሚሆነው እባካችሁ በፀሎት ትጉ ቀኑን እንዳታልፉት
2024-07-17 17:38:37
11
muleatsbaha21
mule atsbaha :
ስብከቱ በጣም ደስ ይላል ዝማሬው ግን የመናፍቁ እና ቤተክርስትያን ያወገዘችው ከሀዲ ነው ከተቻለ ቢቀየር
2024-07-17 18:10:26
13
natiman20301
D A N I :
“ደግሞ ሁለተኛ፦ የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ ትወደኛለህን? አለው። አዎን ጌታ ሆይ፥ እንድወድህ አንተ ታውቃለህ አለው።” — ዮሐንስ 21፥16
2024-07-17 23:55:36
7
beki35657
Beki :
ልብ የሚመስጥ ትምህርት ነው 🙏🙏 እንደምወድህ ጌታ ታውቃለህ🥰🥰
2024-07-19 10:36:37
9
user52507123946723abel
@ K.i.y.a 21 :
ቃለ ህይወት የሰማልን
2024-07-17 19:49:32
30
mulat42648270988708
mulat@@ :
ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏
2024-07-17 15:43:37
35
eyobeyob044
ባህራን :
ሙሉውን የት ነው ማገኘው
2024-07-18 09:46:09
10
bekyaf12
ኢትዮጲያዊት 12🙏⛪️🙏🇪🇹 :
ጌታ ሆይ እንደምወድህ አንተ ታውቃለህ 🙏🙏🙏
2024-07-17 20:47:43
3
beti1155
bib@21 :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!!!!
2024-08-07 16:40:54
2
birhan8382
birabiro🦋 :
ዩሀንስ እዴት የክርስቶስ ትሳኤ አለት 28 አመት ብቻ ሆነ ያጠመቀው ዩሐንስ አደለ ክርሰቶስ በ33አመት ከ3ወር አደል በትሳኤ ያረገዉ
2024-10-11 18:51:16
0
kidu0811
ኪድ :
አሜን!
2024-10-03 15:45:57
3
aman28g0
አንፊልድ⚽ :
እግዛብሔር ይመስገን🙏
2024-07-30 10:36:31
2
purplerain336
Hemii :
ጌታ ሆይ እንደምወድህ አንተ ታውቃለህ♥️
2024-07-18 16:15:21
6
user2035144455975
Etsgene Teklemariam :
ቃለ ሂዎት ያሰማልን ምናለ እኛም ይቅር ማለት ብንችል
2024-07-20 09:28:15
2
To see more videos from user @7_media, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About