@amy_habeshawit6: #skincareproducts #ሀበሻቲክቶክ #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #tegrayit_tiktok❤️💛⛱⛱⛱⛱⛱⛱ #ormotiktok❤💚❤ #francetiktok🇫🇷

AMYየቆዳ እንክብካቤ Skin care🇪🇹
AMYየቆዳ እንክብካቤ Skin care🇪🇹
Open In TikTok:
Region: FR
Sunday 28 July 2024 18:20:47 GMT
442276
6188
144
1675

Music

Download

Comments

melu61621
melu :
የኔ ቆንጆ በማሪያም ግንባሬ መስመር እያወጣ ተቸገርኩ ምን ልጠቀም
2024-08-04 15:07:04
1
hirut1942
Hirut19 :
ሃይድሮሊክ አሲዱን ፊቴን ተጠቅሜዋለው ለውጥን አለው በሳምንት አንዴ ነው ምጠቀመው ቆዳዬን አንድ አይነት አርጎልኛል አሪፍ ነው
2024-07-28 20:44:16
1
amenaye2
Aminaye :
ሰላም እንዴት ነሽ እባክሽ እንዳታልፊኝ የኔ ቆዳዬ በጣም ሳስቶ ቀያይ የደም ሰር ጅማቶች ወተወብኛል በክሬም ምክኒያት ያንን የሚያጠፋ መፍትሄ ካለሽ
2024-10-03 10:57:36
0
mekdes7178
waan koo my :
በማርያም B3አጠቃቀሙን አሳይን በሳምንት ስንቴ ነው ዶክተር አዞልኝ ማታማታ ሆሌብሎኝ ግን ፊቴ አልቻለም
2024-07-29 12:09:26
6
amelegmail
Amele work :
ordinary lefit ayihonm ende
2024-08-26 20:44:29
0
tigest_de
ማክቤል💫💫💦 :
ማዲያት ያጠፋል ንገሩኝ በናታችሁ
2024-08-03 06:15:11
0
user95032029441076
🦋ሲኖሪታ ሻንበል👑🧕 :
ስኡዲ ያላችሁ አጠላለቡን አሳዩኝ
2024-07-29 17:38:46
4
user73534128071548
merhawit ⛪️✝️🙏🥰 :
Can you show us how do we use the ordinary please 🙏 🙏🙏🥰🥰
2024-07-30 19:44:43
2
user4568276000222
ላኑርህ በልቤ :
ፓርማሲ ይገኛል እህቴ የፊቱ
2024-10-08 17:28:56
0
mili.diriba
mili diriba :
waga sent naw???
2024-08-24 16:47:28
2
titikebi
Titikebi :
glycolic acid anchi ayihonm lefit alsh lalaw knjo new yilale manin enimen😳
2024-09-02 09:42:53
3
tigsttadele23
ትግስት 💔⚡️⚡️, Aዬ ወንድሜ🥺 :
ዉዴ ምንም አልገባኝም ብዙ ቪዲዮ ስላለ 🥺😢😢🥺 መላ በይኝ ለኔ ደረቅ ቆዳ ብዬ ገስት ነገሬሽ ነበር በኩጃክ ነዉ የምታጠብ ብዬ በሞቴ አንዴ ለይተሽ ንገሪኝ አልገባ አለኝ🥺💔
2024-07-28 20:44:43
2
wbt1883611640599
ንጌ የሸዋ ልጅ♥️😘😘😘😘 :
ለፈት፡አይሁንም ይለሸን ፡እጠቀሞለው በጣም ለውጥ አለ፡ፈት🥰🙏🏻
2024-09-19 12:34:43
2
feenetfashion1
Feenet :
thank you 💞
2024-08-08 18:52:29
1
metages899
መታገስ :
ምነዉ በሳይን መስማት ተስኗችኃል አልሽ😁😁😁
2024-09-30 04:06:32
1
beleve00
ፅናት :
Why glycolic acid le fit ayhonm yalesh?dermatologist eco recommend yadrgutal for face
2024-08-10 03:20:25
1
yeleba6
yeleba :
ለሆድ ሸንተረር እባክሽ
2024-08-10 12:25:58
1
usere2hz7sr0pi
ሂወት☦️⛪🔐 :
ሀይ
2024-08-03 13:58:55
0
oneloveethioert
Selam ነኝ ሰላማዊ ሰው :
ዉሸት
2024-10-02 21:52:17
0
biny550
biny :
ለሽፍታ ንገርኝ አሰኪ
2024-07-29 12:05:36
0
user6096621016658
እርግቤ ነህ ለኔ🕊🕊 :
የትነሽ በናትሽ
2024-07-29 17:26:09
0
user61561279981710
🌹ዙዙ ነኝ 💙የውጫሌዋ ✌ :
ውድ ነው😁
2024-08-01 21:32:01
0
rat.3475
የማርያም ልጅ :
አረ ንገሪኝ ስሙ ምድነዉ ሚባለዉ ሳልሞትብሽ
2024-07-30 18:00:32
0
bute212
ss :
wrong
2024-10-25 08:59:25
0
mubark.mohammad1
Mubarek🤐 :
ሂሄ ለምድነው ለፊት የማይሆነው
2024-09-29 06:06:03
0
To see more videos from user @amy_habeshawit6, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About