Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@newaddisababa: ከመስቀል አደባባይ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የኮሪደር ልማት ውብ አዲስ፣ አዲስ ተስፋ፤ አዲስ መንፈስ #ውበት #አዳነችአቤቤ #adanechabebe #adanechabiebie
New Addis Ababa
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 01 August 2024 12:13:48 GMT
48000
2913
79
509
Music
Download
No Watermark .mp4 (
6.83MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
8.7MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Abbaagadaa Boruu :
❤barchi yagna jegna
2025-03-09 01:41:22
0
jordanrcguy34 :
ክብርት ከንቲባ ልማቱን እንቀበላለን ነገር ግን አናልማ ስንል አልፈቀዱልንም ቤታችን ኮሪደር ነው ተባለ ማልማት እየቻልን ወረዳውና ቀበሌው ተጣድፈው የሚፈርስ ነው እያሉ ነዎ ጃንዌ እንኳን የሸለሙት ቤት ነው አፍንጮበር ከመሥኪድ ፍለፊት ነው ወደ22 ማአከል ማልማት ትችላላችሁ ለማንኛውም አናጣራለን እያሉ ነው ክብርት ከኖቲባ ጋር መግባት አልቻልንም መፍቴ ሰጭን ፕሮፖዛል አስገብተናል
2025-01-26 04:00:24
0
Thom kruz :
wow🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-10-28 05:37:57
0
wusaneye tikikil new :
እባክዎን ክብርት አዳነች አቤቤ ለእርስዎን ያለኝን አክብሮት ለመግለጽ እና ለመሽለም እፈልጋለሁ።ከጎንደር የመጣሁ እንግዳ ነኝ ።እንዴት ነው የማገኝዎት።?
2024-12-13 15:02:42
0
Rita G/Medhin :
wow
2024-08-02 12:35:19
0
Dani Da :
ቦሌን አይቼ ሰፈሬ ስገባ ደበረኛ በነካ እጃቹ ለቡን
2024-08-01 17:26:51
3
Arega Abate :
የከተማው አስተዳደር የቆርቆሮ አጥር እያደሰ ነው ስትሉ የነበረችሁ ወንድሞችና እህቶች አሁንስ ምን ትላላችሁ ?
2024-08-01 20:30:05
1
Abbayine Guutaa Waaqjira :
Eegalle ijaarsa biyya jarri diigde ....
2024-10-20 13:02:26
0
aberar abdi :
የታክሲ ማውረጃ ችግር አለ ከቦሌ ወደ እስቴዲየም ሲመጣ እስቲፋኖስ ማወረጃ ያስፈልጋ ፊላሚጎጋ ብቻ ነው ያለው እስቲፋኖስ ወሬጅ ይላሉ ይጨቃጨቃሉ ተሳፋሪዎች በተረፈ አንደኛ ነው ከጎናቹ ነን🥰🥰🥰
2025-03-01 21:23:32
0
☀STAR BOY☀❼ :
wow continue
2024-08-01 12:44:17
3
Αβει ΗαΙιε ✝️ :
WOW GREAT JOB......🌹🌹🌹
2024-08-02 14:19:50
2
የሰው ማኛ :
እውነት ሀገሬ ነች
2024-08-28 17:55:36
0
Geza,Man :
አዱዬ አዲስ አበባን እንደ ስሟ አዱገነት ውብ አደረግሻት ተባረኪ አቦ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-08-01 13:34:06
3
Berhanu :
ምርጧ ከንቲባችን እንወድሻለን እናመሰግናለን የደሀ እናት ነሽ
2024-08-02 14:57:13
1
@abyot69 :
በነካ እጅሽ ልደታም ብታሳምሪው አዲስ አበባ እንደ ስሞ አዲስ ትሆናለች
2024-10-21 07:22:28
0
Tsegi Seyoum :
wawwwwwwww❤❤❤❤❤❤ በርቱልን
2024-08-01 13:30:59
1
amarech :
ትችያለሽ የኛ አምባሰደራችን
2024-08-02 04:56:11
1
dar40 :
ድጋሚ ላግባ አልልም ድጋሚ ልሞሸር እንጂ
2024-08-01 14:37:19
1
ዘ_አርሴማ_ZE_ARISEMA :
🥰🥰🥰🥰 እንወድሻለን
2024-08-01 17:43:23
1
Debebe Aman :
ዘራቹ ይብዛ በርቱልን❤
2024-08-01 19:00:58
2
Mas Cool Mas Cool :
ለኔ ተመችቶኛል በርች ጎበዝ
2024-08-03 00:32:01
0
user453 :
በጣም ተመችቶኝ ወክ አረጋለሁ ግን እኛ ሰፈር ሲኤምሲ ላይ ነው የቆመው ወደ አያት ይቀጥል
2024-08-03 12:44:02
1
Idris ali Saleh :
City fighter
2024-08-05 13:44:59
0
G :
queen 👸
2024-08-15 05:48:45
0
selambekele5061 :
አይ መሪ የተባረከ አንደዚህ ሃሳቡ ስራው ልብን ያቀልጣል ሴጣን ብቻ ነው በዚ ሚበሳቸው
2024-08-02 18:08:05
0
To see more videos from user @newaddisababa, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Phụ nữ không nên tiếc quá khứ #tamsu #trietlycuocsong
Sylvee Grupo de WhatsApp Perú se asusta #daarick #daarick28 #thedaarick28 #sylvee #aquino #mictia #dedsafiominecraft
#fyp #real #rizz
Travis Scott Night 1 Melbourne Bordem has struck hard😭 #travisscott #travis #scott #travismelbourne #travisscottmelbourne #marvelstudios #marvelstadium
To the Salon! #💙 #😊
#xuhuong #fyp #em #voyeu
About
Robot
Legal
Privacy Policy