@tewoderos_d: #onthisday #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

እውነት አርነት ያወጣል
እውነት አርነት ያወጣል
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 09 August 2024 06:13:28 GMT
194952
5341
1036
64

Music

Download

Comments

user3zusglickx
user3zusglickx :
የቀነጨረ አዕምሮ መታከም አይችልም ተናግረህ ሙተሀል ይኼኮ ለሚወክለው አካል ነው የፀጋ ስግደት የሚሰገደው ለፓስተርህ ትሰግድ የለ በየገስት ሀውስ ሴት ይዞ ለሚዞረው መቼም ለዐውቀት ያልታደለ አዕምሮ ምን ይደረጋል
2024-08-09 11:41:13
614
user67326501781552azina
user67326501781556Azina :
አዎ አባቴ ነው ግን የሚያዛዝነው ላንተ አባት አለመሆኑ ነው😭😝 ቀናህ አይደል
2024-08-09 17:19:13
141
abdem2013
Abeba Demissa :
ለኔ ስጠኝ
2024-08-12 02:50:56
0
fitsummilla
🅕︎🅘︎🅣︎🅢︎🅤︎🅜︎♓🫡 :
ፈጣሪ እንደ ሰው አይደለም ይቅር ይበልህ
2024-08-13 14:41:44
0
user78228243945086
ቦስ የልደትዩ ወዳጅ :
አወ በደንብ እግዚአብሔር ፍት የምቆምው ቅዱስ ገብርኤል ነው
2024-08-09 15:18:43
353
netsi2119
user8356503690298 :
ክብር ለስሙ ይሁንና የመላእክት አለቃ ለእግዚአብሄር ልጆች ጠበቃ 3ን ህፃናት ከእሳት ያወጣ እስካሁንም ለሚጠሩት ከ መከራ የሚሰውር ዉድ መልአክ በእውነት ለሱ የተንበረከከ ጉልበት የተመሰገነ ነዉ🙏🙏🙏
2024-08-10 12:08:27
1
user2152395008175
tt :
አንድ ባለስልጣን አጠገብህ ቢቆም ምን አይነት ክብር ነዉ ምሰጠዉ? አምላክ ስልጣን የሰጠዉና ያከበረዉ ከፊቱ የሚቆም መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል እንደኛ አይነቱ በሀጢያት የቆሸሸ አክረነዉ ለመስገድ ክብሩ አለን ወይ መጀመሪያ?
2024-08-09 10:33:19
124
user6513743818415
kidist :
ገብርኤል እኮ ነው ማርያምን ያበሰረው ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ ያላት ገብርኤል እኮ ነው አናንያን አዛሪያንናሚሳኤልን ከእሳት ያዳናቸው... ካላወክ ጠይቅ
2024-08-12 05:27:01
0
user1409790136337
user1409790136337 :
ከስግደትም በላይ ይገቡዋል ገብሬል አባቴ🥰🥰🥰🥰🥰
2024-08-13 13:41:20
0
dawit.mulugeta.adugna
ሮሂ Dish,Tv & camera :
የ 3 ዓመት ሕፃን እንካን አሁን ቢነገረው ይገባዋል እኛ አንዲት ስግደት ለ አምላክ የ አክብሮት ስግደት ለቅዱሳን እንጂ ለ ስእል አንሰግድም ብለን 1000 ጊዜ ነገርናቹ እናንተ ግን እንደ ግመል ሺንት ወደኃላ 💀
2024-08-09 07:06:39
9
kiyu0230
Emy "Leo♌️" :
አዎ ለአብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል እንሰግድለታለን ዛሬም ዘላለም አለማችንን🥰 አይደለም ለጌታ አማልክት ቀርቶ ለተራ ነብይ ነኝ ባዮች አጭበርባሪዎች አፈንድደህ ትሰግድ የል🙄
2024-08-11 17:15:55
1
user6157726758732
Bonito mo :
ኧረ ለእዩ ጩፋ ነው የምንሰግደው😆🤣😂
2024-08-09 09:09:52
32
user486168854
@ sewet21♥ :
ቅዱስ ገብረኤል አባቴ እንሰግደለታለን 19 አባቴ☺️☺️☺️🥰🥰
2024-08-09 14:45:37
91
user9053123546522
ab1621 :
መናፍቃን ኦርቶዶክስን ካልተቹ ያወቁ የማይመስለቸዉ ነገርስ?😅
2024-08-12 18:30:56
0
fkadu_twork
#tework :
ለጩፋ ለዳንሣ እና ለዛች መላጣስ ትጎነበሱት ሣር እና ሶፍት ትግጡት የለ🤔🤔
2024-08-10 11:19:56
1
genett672
genett :
አንተን አይመለከትም አንተ ለ አዩ ጩፋ ስገድ
2024-08-09 20:48:28
38
user2188275294958
user2188275294958 :
bemigeba
2024-08-12 19:17:48
0
user5191115627766
belul :
ለሚገባው ሁሉ ይገባዋል።
2024-08-12 15:13:07
0
mihiret106
user65590628207481 :
አዎ በሚገባ
2024-08-11 19:16:18
0
makmam960
mekides (ማርያም ሆይ ከልጅሽ አስተርኪኝ) :
♥:ቅዱስ ገብረኤል አባቴ እንሰግደለታለን 19 አባቴ☺️☺️☺️🥰🥰
2024-08-12 13:00:49
0
user515433715618
love love :
አዎ ይገባዋል
2024-08-12 14:59:39
0
adisu.brehnu
Adisu Brehnu :
አሁን ባንተ ቤት እንዴት አይነት ሀሳብ አምጥተህ ልብህ ውልቅ ብሏል ????ልቦና ይስጥህ !!!!
2024-08-13 11:04:21
0
betismart655
Beti Smart :
ኪስ ውስጥ ተረስት የታጠበ ወረቀት እኮ ነው የምን ስግደት ነው የምታወራው
2024-08-09 13:22:04
3
kal8037
ቃል :
የራማው ልኡሌ🤣🤣🤣
2024-08-09 08:18:07
22
yetewedede1
SAY :
ጣኦታቸው ተቦጫጨቀ
2024-08-09 08:49:24
9
To see more videos from user @tewoderos_d, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About