@ethiospora: #ethiopian_tik_tok #oromotiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #oromomusic #oromotiktok❤️💚❤️ #ethiopiantiktok #balegize #430 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ #wollega #naqamtee #qeroo❤💚❤💚❤💚 #ethiopia #ethiopian #oromummaa #ethiopianprotestantmezmur
Ethiospora
Region: US
Monday 12 August 2024 07:19:34 GMT
Music
Download
Comments
ሂሩት@Sle ewunet ennur!(❤ :
ዳጊ እንጀራ ይውጣለት ስንት እህቶቻችንን አተረፈ መሰላቹ ኮርማዎች አይሳካላቹም ዳጊ እያለ! 💪💪💪 ዳጊ አነፍንፎ ባያወጣው ያ ኮሚቴ መሳይ ፊት ባለቤት እስከዛሬ እያስመሰለ ይኖራት ነበረ የእንቧዩ ካብ ተንዷል
2024-08-14 20:52:49
3
Meri#zak :
ሁሌ አታወሪም ግን ስታወሪ አንጀት ታርሻለሽ
2024-08-15 06:17:56
16
haimy ye jesus :
ተባረኪ🥰🥰🥰💜💜💜💜 ዳጊ የራሱን ጉድ አሰቀምጦ አኮ ነዉ እምቡር እምቡር የሚለዉ የሚስትና የእቁባቶቹ ብዛት ለንጉስ ሰሎሞን ሩብ ጉዳይ ነዉ😄
2024-08-17 10:48:30
1
hallelujah :
አማን ትክክል ነው ልትይ ነው
2024-08-15 13:46:56
9
Beza.k :
ፈጣር ስተወው እንድ ይዋረዳል
2024-08-13 22:10:08
1
ኢየሱሰ ዋናዬ❤❤🙌 :
ፀጋውን ሸጦ መኪና ገዝቷል
2024-08-15 11:40:44
11
Trần Việt Hà :
ዳጊ ተሳስቷል ማለት አማን ትክክል ነው እያልን አይደለም ሁለቱን ለይታቹ ተረዱ
2024-08-15 17:01:53
7
Sami :
ባክሽ መናፍቅ ፀጋ የለውም
2024-08-14 22:08:16
0
Jude :
ዳጊ የእህቱን መዝሙር ስርቆ ዘምሮ ለእውቅና በቃ እንጂ እውነት ክርስቶስ ገብቶት አልነበረም ዛሬ ትክክለኛው ማንነቱ ይሄ ነው ድርዬ ሴሰኛ ተራ ጭንጋፍ መሆኑን በዝርዝር አሳየን እኮ
2024-09-10 23:39:51
0
user94082228463767 :
እና ሁላቹሁንም እንደይማግጣቹ ነዉ ።ለምን ተረፉኩ ነዉ
2024-08-15 13:46:13
3
ኢየሱስ ጌታ ነው። :
እናቴ አይሰሙም በተለይ ዳጊ ተብሎ ተብሎ እምቢ ብሏል እንግዲህ ጌታ እራሱ ይቆንጥጥልን
ደሞ እኮ ሀጢያት ሀጢያት ነው ሀሜትም ሀጢያት ነው ዝሙትም ሀጢያት ነው በእግዚአብሔር ዘንድ
2024-08-13 11:35:51
4
Pomylove23 :
absolutely, you are right he is too much
2024-08-16 13:18:06
4
lalijo27 :
anchii anduwa nesh aman yemi jenejenesh😏
2024-08-16 11:35:54
1
salem :
እንደዚህ የሚናገረው ስው ነበረ የጠፍው ጎበዝ
2024-08-20 15:40:21
0
YEDEN..GRZE :
የመጨረሻ አሳፋሪ ነው ዳጊ የምር ።እኛ የወንጌል አማኝ ከአማን እኮ ዳጊን ነው የምናቀውም ከማወቅም ባለፈ ትልቅ ቦታ አለው ግን በዚ ልክ ይወርዳል ?አስቤውም አላውቅም።።
2024-08-19 14:04:13
1
Adis⚡️⚡️48705 :
yes you are true
2024-08-14 22:37:04
11
D Champ :
እኔ የስፖርት ጋዜጠኛ ነዉ እሚመስለኝ ለወሬ ያለዉ ፍቅር 🤣🤣🤣🤣
2024-08-16 06:56:43
0
nunu teferra :
ከአማን ይልቅ ዳጊ አብዷል ለይቶለታል
2024-08-16 10:26:33
3
985660 :
በጣም ለዳጊ ከዚህ የበለጠ ምክር ያስፈልገዋል
2024-08-15 07:53:53
2
user4118443355577 :
እጅግ አሰልቺ ባለጌ ሰው ነው እሱ እህቴ ምእን እናድርግ የማያፍሩ ባለጌ ሰው ናቸው
2024-08-16 13:35:53
0
tem :
ምነው ምስቱን አስጥለሽ አማንና ልታገቢ እንደሆኔ ሁሉም ሰምቷል ፤ተደርሶብሻል
2024-08-19 21:05:44
0
@ the great :
እውነትሽን ነው ዳጊ በጣም ይደብራል ነገረ ስራው
2024-08-17 00:43:28
0
genet35 :
እግዛቤሔር ይባርክሽ ግን እራሱ ዱርየ ሰለኩነ ተሸወደ በትክክል እግዛብሔር እግዛብሔር የሚሉ እና ቤተሰባቸዉ ይመካሉ
2024-08-17 07:56:44
0
ኢየሱስ ብቻውን ያድናል :
አንችስ አሁን አግባብ ነው ስለሱ ሚዲያ ላይ መተሽ ማውራትሽ በውስጥ እሱን ማውራት ትችይ ነበር ግን ቲክቶክ ላይ እየመጣችሁ ሀሜት የምታወሩልን ሰወች ሰላም ናችሁ አይደል
2024-08-17 12:21:27
0
Amenu :
ከ ሊሊ እየወሰደ ነው መሰለኝ የሚዘምረው
2024-08-15 12:56:05
3
To see more videos from user @ethiospora, please go to the Tikwm
homepage.