@newaddisababa: የከተማችን አንገብጋቢ ጉዳዮች ተዳሰዋል! ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ #ስራ #አዳነችአቤቤ #adanechabebe #adanechabiebie

New Addis Ababa
New Addis Ababa
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 14 August 2024 19:12:34 GMT
2448600
149386
7775
31732

Music

Download

Comments

tewodrosyigzawamb
Tewodrosyigzaw Ambaye :
በርቺ በየክፍለ ከተማ ድንገተኛ ጉብኝት ብታደርጊ
2024-08-14 19:56:39
1998
yohannesmelku
john M :
የባለጉዳይ ቀን እሮብ ነው ይላሉ እሮብም የሉም
2024-08-14 20:08:12
635
mesud2346
mesudk :
የት አከባቢ የሚስራው❤️🥰🥰
2025-10-13 19:15:01
0
bizu.ayehu1
bizu ayehu :
እግዝአብሔር የባርክሽ
2025-10-05 13:14:22
0
user7530861927833
user7530861927833 :
ችግሩን በማንሳትሽ ብቻ እናመሰግናለን
2024-08-14 19:31:07
1275
abela459
Abel ክኖር :
በተለይ ንፋስ ሰልክ ላፍቶ ወረዳ 05
2024-08-14 20:12:11
209
wubedesalegn7
wu :
እባክሽ ኮልፌ ወረዳ 7 ወሳኝ ኩነት ይፈተሽ
2024-08-14 20:04:17
457
deltumarebena
ገጣሚ ሜሪ ቡቡ :
አላህ ይስጥሽ በነካ እጅሽ በርበሬ አጥኝልን ሰብስበሽ🤣🤣🤣🤣
2024-08-15 10:21:53
131
user7074773433713
user7074773433713 :
አረ እስቲ አቃቂ ቃሊቲን ተመልከቺ
2024-08-14 19:52:51
210
asmitijems
Asmi💚💚 :
አሁን ውስጤን አረካሹ ወላሂ የኔ እናት😢😢😢😢
2024-08-14 19:37:38
688
bekuadu
Chu :
ነጥቡላይ መጣሽ አዳነች አቤቤ እግዚአብሔር ያግዝሽ !!
2024-08-14 19:33:50
213
ednades12
edna dasta :
በንፋስ ስልክ ላፋቶ በመረጃ የተደገፈ በመንግስት በተ በካርታ ለይ በግለስብ ካርታ በማውጣት የመንግስትና የነዋሪወች ጥቅም በማሳጣት ላይ ነው.::
2025-03-17 18:43:39
1
melonatadu
melonatadu :
ዘርሽ ይባረከ
2024-08-14 19:43:38
58
meski_meski
መስኪ 6 ኪሎ :
የኔ ጀግና በደንብ ተመልከቺው በተለይ መታወቂያ የሚሰሩትን
2024-08-14 20:01:14
140
dmcdlog
tadi1623 :
yena enate kebrilge respect 🙏 and big love
2024-08-14 19:46:31
165
zdhawassa
ZD Hawssa👸🏿🇪🇹 :
ትክክል ማርያምን ህዝቡ ተሰቃይቷል🥺
2024-08-15 09:40:10
66
eliashailu6
eliashailu6 :
ክብርት አዳነች እባኮት ይህንና ሙስናውን ድረሽበትና እንዲቆመ‍እ ያድርጉት እባኮት
2024-08-14 19:25:42
32
fikr444_
fikir :
ክብርት ከቲባችን ዘመንሽ ይባረክ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
2024-08-14 20:33:17
22
33bko
Bko :
my hero Mayer
2024-08-14 19:37:58
57
fnbsh
user2404888519227 mal malisa :
that is true more than Nifs silk lafto
2024-08-14 19:53:20
100
workneh.abiyo
Worqneh :
አብሬያችሁ ህዝቤንም ሀገሬንም ላገልግል ዝረጅም ዓመት ስፈልገው ኖሬያለሁ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪና በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቅ ግንኙነት ማስተርስ ዲግሪ ያለኝ ኢትዮጵያዊ ነኝ
2024-08-15 15:41:38
69
mahlet_121619
ማህሌት የኪዳነምህረት ልጅ :
በትክክል አቦ ተባረኪ ልክልክአችዉን ንገሪልኝ እማ እረ ግልምጫችዉስ ግብር ለመክፈል ሔደን ወይ ስራ አዬችሎ ወይ ስነ መግባር የላቸዉ ወይይይይ እረ ምናለ ያንቺ እረዳት ባረገኝ
2024-08-14 20:10:28
82
saymen.hot
Saymen.love :
ውይ ንገሪልን አማረሩ ኡ ኡ ማለህ ቀርቶን ነባር
2024-08-14 19:33:24
37
meaza554
meaza554 :
አሁን ውስጤን አረካሹ የኔ እናት😢😢😢😢
2025-06-30 23:40:13
2
To see more videos from user @newaddisababa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About