@liyuandkidus: ለመልካም ምኞታችሁ ለፀሎታችሁ ለፍቅራችሁ መድሀኒአለም ያክብራችሁ🥰🙏🙏 @Hallelujah General Hospital አመሰግናለው🥰🙏🙏 #ፍትህለሄቨን #liyu #wife #kidus #husbandwife #Vlog #couplegoals #elnatan

Liyu🌸
Liyu🌸
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 24 August 2024 08:57:55 GMT
855429
74058
1866
1575

Music

Download

Comments

yemitii2119
yemi :
ይሄ ጊዜ አልፎ ልጅሽን አቅፈሽ🥰🥰🥰 ቤትሽ ገብተሽ በመድሃንያለም ስራ ገና ትገረሚያለሽ
2024-08-24 09:05:19
1775
timiyeme
Timnit yemane :
ሆስፒታሉ ግን ይለያል 😍
2024-08-24 09:36:19
624
awekeadera27
aweke :
enkan maryam marchs
2025-02-15 02:08:40
0
fryie2127
እጢ ፍቅር 💕 :
ጀግና እኮ ነሽ ወልደሽም አትተኝም እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳን ደስ አላችሁ
2024-08-24 10:05:45
179
tigistshimelis8
tigist :
promotion on another level
2024-08-24 11:59:15
42
himi5862
BUBU :
ልዩዬ እኔ ይሄንን ቆንጆ ልጄን እንዳንች በ33ሳምንት ነዉ የወለድኩት ስሜቱ ከባድ ከባድ ነዉ ያለፈበት የበለጠ ይረዳል ልጂሽን ለማቀፍ ያብቃሽ..
2024-08-24 09:47:28
68
userbetty13
user3772474971498 :
እግዚአብሄር በሰላም አንቺንም ልጅሽንም ለቤታችሁ ያብቃችሁ አይዞን
2024-08-24 09:06:55
210
user204983208
Mimi Kebede :
ሀሌሉያ ዋጋው😭😭😭
2024-08-24 11:15:43
9
maryime_24
ዝማሬ ያሬድ :
እግዚአብሔር እንኳን እረዳሽ እህቴ በርቺ
2024-09-14 09:22:23
0
its._.me90
li :
Ere hospitalu yet new
2024-08-24 13:35:12
8
netsanet.sileshi
barch123 :
እንኳን ማርያም ማረችሽ
2024-08-24 09:06:11
243
itselsha1
የማርያም ❤❤ :
መድሀኒያለም ቸር ነዉ ልጅሽን አቅፈሽ ለቤትሽ ያብቃሽ
2024-08-24 09:11:56
78
28cintya2
cintya/ሲንቲያ :
አይ ልምድ ስራውንም አልተው አልሽ ፈጣሪ በሰላም ወደቤትሽ ይመልስሽ
2024-08-24 12:01:27
70
alemy015
alemy yemati :
የኔ ቆጆ አይዞሸ እንኳን እመቤቴ ሁለት አረገችሽ ለቤትሽ ልጅሽን አቅፈሽ ለመግባት ያብቃሽ ደሞ ጀግና ጎበዝ ባል አለሽ
2024-08-24 09:29:05
153
selamyeteddy
Selam Ye Teddy :
አይዞሽ ይኼም ያልፍና እንደ ታሪክ ሆኖ የመድኃኔአለምን ድንቅ ተአምር ትዘክሪበታለሽ። እግዚአብሔር ለቤታችሁ ያብቃችሁ
2024-08-24 10:50:24
1
lalina1227
lali _ na :
enkuam maryam marechish yene konjo 🥰🥰🥰🥰🥰
2024-08-24 09:05:46
16
tino_pc
Lets go :
ayzosh its only few days this too shall pass eshi
2024-08-24 15:34:57
8
mulawbetty
ቤቲ :
እቤት ስትመጡ ደሞ እኛ በኮመንት ፎአፈሽ አድርገን እንጠብቅሻለን አጥሚቱን ገንፎውን ❤❤❤
2024-08-24 10:56:37
71
manulve12345
Manulove🥰🥰🥰 :
እግዚአብሔር እንደሰው ያለ አምላክ አይደለም ገና አፍሽን በእጅሽ የሚያደርግ ብዙ ነገር ይሰራል የኔ አባት በሰላም ወደቤትሽ ልጅሽን አቅፈሽ ጊቢ🙏🙏🙏
2024-08-25 11:39:56
1
ydengllejfrita
የኪዳነ ምህረት ልጅ ፲፮ :
አይዞሽ መታገስ ዋጋ አለው ገና ብዙ በረከት ታያላችሁ እምታምኑት መድሀኔአለም ታሪክ ይሰራል በርቺልኝ እህቴ ወንድም ስለምታግዛት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ልጃችሁን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላችሁ🥰🥰🥰እንወዳችዋለን
2024-08-24 09:43:55
1
yeselasemahder
Yeselasemahder :
ልዩዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ ቅዱሴ እንኳን ደስ አላችሁ መድሃኒአለም ስራው ድንቅ ነው ዳቢሎስ እንኳን አፈረ አሁንም የመድሃኒአለም ጥበቃ አይለያችሁ ልጃችሁን አቅፋችሁ በሠላም እቤታችሁ ግቡ መድሃኒአለም ያሳድግላችሁ
2024-08-24 16:47:46
1
edubeki7
Edu miracle :
እመብርሀን ለቤትሽ ተብቃሽ🙏🙏
2024-08-24 09:15:39
24
frehiwot.tesfaye4
Frehiwot Tesfaye :
ጥሩ ባል አለሽ የሚዴምጥሽ የሚረዳሽ ጊዜ የሚሰጥሽ የሚያስቀድምሽ
2024-08-24 13:12:09
36
adada8558
adada$$$@ :
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ትንሽ ጊዜ ነው ሲያልፍ ደስታው ይበልጣል ማርያም በሽልም ታውጣሽ
2024-08-25 05:20:34
1
meky7877
mekiy 😘 :
ሰማይና ምድርን የፈጠረ ክርስቶስ ለሱ ምን ያቅተዋል ሁሉ በእጁ ነው በኛ ሆነ የምንለው አንዳችም ነገር የለም ክብር ምስጋና ይድረሰው ለድንግል ማርያም ልጅ በቅን መንገድ ሂጂ እሱ ይከተልሻል በሰላም ወደቤትሽ ለመግባት ያብቃሽ ከነልጅሽ🥰🥰🥰🥰🥰
2024-08-24 11:16:24
2
To see more videos from user @liyuandkidus, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About