@prophethenokgirma: ኢየሱስ ሰው ሆኖ ተቆጠረ‼️ 🔴“በዚያም የበኲር ልጅዋን ወለደች፤ በመታቀፊያ ጨርቅ ጠቀለለችው፤ በእንግዶች ማደሪያ ስፍራ ስላላገኙ በበረት በከብቶች መመገቢያ ግርግም ውስጥ አስተኛችው።” የሉቃስ ወንጌል 2:7 🔴“ይልቁንም ያለውን ክብር ሁሉ ትቶ እንደ ባሪያ ሆኖ ታየ እንደ ሰውም ተወለደ፤ በሰው አምሳልም ተገለጠ፤” ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:7 🔴“ከኢየሱስም ጋር ሁለት ወንበዴዎችን አምጥተው አንዱን በቀኙ፥ አንዱንም በግራው ሰቀሉ። [ በዚህም ሁኔታ “ከዐመፀኞች ጋር ተቈጠረ፤” የሚለው የትንቢት ቃል ተፈጸመ።]” የማርቆስ 15:27-28
Prophet Henok Girma / JPS Tv
Region: ET
Friday 30 August 2024 14:05:05 GMT
Music
Download
Comments
Bayer :
ፈጣሪ ፍጥረትን ከፈጠረበት ችሎታው ይልቅ እኔን ያዳነበት ጥበብ ይደንቀኛል
2024-10-27 15:23:25
0
tokicho :
ሄን ግን ምን አይነት ፀጋ ነው ያለው
2024-08-31 07:44:28
123
ንጋቱ ኤርምያስ :
እንደዚህ ትምህርት አስተምር በቃ
ትንቢት ሰለቸን እኮ
2024-10-13 11:37:10
0
Tsafe Tsela :
ክብር ለአግዚአብሔር ይሁን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭😭😭😭
2024-11-01 16:46:04
0
Tsegazeab :
Am orthodox.....🙏🙏🙏 reality
2024-09-02 22:21:52
5
Eyesus geta new :
ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን አሜን💞💞💞💞💞💞💞
2024-09-24 18:22:33
2
Nuredin Hassen :
የኔ ኢየሱስ ይሄ ነው
2024-08-30 17:35:35
98
Ephrem@Jesus christ :
ወይኔ የኔ ኢየሱስ ምን አይነት ፍቅር ነዉ
2024-09-22 15:01:22
2
🅶🅻🅶 :
ትክክለኛ ወንጌል
2024-11-03 14:09:24
0
ሌዊ💥 :
ሄኒዬ ሁሌም ተባረክ 🤔🤔🤔
2024-08-30 15:15:14
32
gech gm :
ለመጀመሪያ ጊዜ ወንጌል አስተማርክ 👏🙏🙏🙏
2024-08-31 22:29:54
32
YK :
ኢየሱስ እኛን የወደደበት ፍቅር እንዴት ድንቅና ጥልቅ ነው
2024-10-06 22:20:14
2
Gemechis love :
ameeeeeeeeeeeeeeeeen
2024-11-05 10:45:19
0
tigisthalenka :
iysusi
2024-11-15 16:14:00
0
Yonas01 :
i m orthodox reality word
2024-09-02 16:09:03
40
Dave_Agee :
My Jesus 😭
2024-09-03 16:58:47
1
Daani john west of wallegaa430 :
jesus
2024-11-07 18:23:48
0
Angel of Miracle :
very true prophet❤u❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2024-09-30 18:55:05
3
@Tame97 :
መራመድ አይችሉም እግሮቼ
ኢየሱስ በፍቅርህ ተይዤ
እንዳልሄድ ወደሌላ
አርገኸኝ የፍቅርህ እስረኛ🥰🥰🥰🥰
2024-09-23 07:50:58
0
Betsegaw Mesele :
ሌላ መረዳት ❤❤❤
2024-08-30 17:00:54
62
BERI MAN :
Amen
2024-10-26 09:34:15
0
@hani624🩷 :
yesssssssssssd😭😭😭😫😫
2024-09-04 19:04:25
0
Bhh17 :
Heni እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ድንቅ መገለጥ ❤️❤️❤️
2024-10-01 10:47:44
0
Eyoba non :
Ameni
2024-11-05 18:29:57
0
Mulatu Adugna1 :
Amen Ameen አሜን
2024-10-03 17:18:54
1
To see more videos from user @prophethenokgirma, please go to the Tikwm
homepage.