@shega_adane: Ethiopian Skylight Hotel is just 5 minutes from Bole Airport, offering 1,024 cozy rooms and 97 in-terminal options, perfect for both business and leisure stays. You’ll enjoy modern amenities, free Wi-Fi, and plenty of comfort. Plus, it has Addis Ababa’s biggest ballroom and eight meeting rooms, great for events or special occasions. #ethiopianskylighthotel #skylighthotel
Shega - ሸጋ
Region: ET
Friday 20 September 2024 18:39:31 GMT
Music
Download
Comments
mintok :
💪💪💪💪💪አብይ ትችላለህ ማርያምን
2024-09-21 05:47:23
296
John Nsiah :
Ghana must wean herself from politics and the west and learn from Ethiopia
2025-09-27 19:34:54
0
Amare Gebeyehu :
የተሰራ ህንጻ ላይ ዲም ላይት በማድረግ እና ሳር በመትከል ያደገ አገር የለም ከቲባ አብይ ኦሮሚያን ትግራይን አማራን አስተዳድሮ አያቅም።
2024-09-21 03:02:11
146
👸faven👸Love 🥰🇨🇦🇬🇧🇪🇹 :
የኢትዮጵያ እዝብ ግን ስንባል መቼ ነው የምና አመሰግናለሁ ስናጣ መከራ ስናገኝ መገራ አይይ ወርቅ ስባል ፋድያ የምንል ጠባብ ጭቅላት የሞላን
2024-09-21 07:15:12
34
𝕟𝕒𝕫𝕫 ☦️💞 :
በጣም ያምራል ግን ለኔ ምን ይጠቅመኛል ሰላምን አጥቼ አየኖርኩኝ
2024-09-23 14:19:34
50
reporter :
yet new benatachu?
2024-10-16 19:35:15
2
A Wahhabi is not a Muslim :
የሃገር እድገት በህንፃ ብዛት አይለካም😏
2024-09-25 17:05:55
8
user 12468093456 :
እንደዚህ ገላጫ አረጉት የበፊቱ ይሻል ነበር
2024-09-21 04:36:52
3
@johnkebede21 :
በዚሁ መንገድ ስልኩን ወደ ጎን አድርገህ(📼📷) ረጅም video ቅረፅልን በና (5min)🥰🥰🥰
2024-12-13 19:43:10
0
ዘ_ቤተ አምሐራ :
ይኸ በወያኔ ዘመን የተሰራ ነው አዳነች የጨመረችበት ቢኖር እንደ ጭፈራ ቤት መብራት ብቻ ነው ብልፅግና ሰው አፈናቅሎ ሳርና ዛፍ ከመትከል ውጭ ሌላ አያውቅም
2024-09-28 08:44:22
21
Taitus Diablos Santos :
ehe addisba newu endatilign
2024-09-20 23:24:46
25
@engineer :
በድህነት ከአፍሪካ 1ኛ
ከአለም 3ኛ ነን በልጥገናል ለማለት ነው አንት የገጠር ልጂ
2024-10-21 14:24:42
0
abduse-biya143 :
iam Poor 😥
2024-10-02 10:54:27
0
Alex :
wow🥰🥰🥰So Amazing 👏 😍
I think that this place must be US....🥰🥰🥰
2024-10-30 02:01:39
3
bine :
ለሱማሌ ላኩላቸዉ
2024-09-21 06:28:03
4
love gym :
ዘንድሮ እትዮጵያ ካዎጣቻቸው ዎጭዎች የምያሳዝነኝ ዎጭ በዬከተማ በፎቆችና በማብራት ፖሎች የተጠቀለሉትን ደምላይት የገዛችቤት ። ቆይ ግን እኛን /ከተሞቻችንን /በማታ እየዞሬ የምሰልለን የውጭ መንግስት አለዴ ?
2024-10-19 16:53:56
0
blenhana :
ደሞ ውጭ ሀገር ነው በሉ እዚሁ ሀገራችን ገና ብዙ እናያለን
2024-10-31 17:51:50
0
Tarik :
ወያኔ እጅሽ ይባረክ!!
2024-09-21 06:18:44
18
ISAAC-UCMOG :
በዚህ ጥሩና አስፈላጊ ነገር ከመደሰት ይልቅ ሚያማርርና ሚቆጣ ሰው ሚያስፈልገው መድሃኒት መውሰድ ብቻ ነው
2024-09-23 17:48:33
0
R͜͡ O͜͡ B͜͡ E͜͡ N͜͡💸⚡ :
ልክልል ጎዕጎክ ሠልነዐ😂😁
2024-10-19 12:26:48
0
Alshu Man :
አዲስአበባ ቦሌ አካባቢ የሚገኘው ስካይ ላይት ሆቴል
2024-12-19 11:47:54
0
Nazu :
ለውጥማ አለ አብቹ በዚህ ሚችለው የለም ግን እንደዛውም ብዙ ስህተቶች አሉበት
2024-09-23 15:04:27
0
Afetes :
ምቀኛ ድጋይ ላይ ቁጭ ብሎ ያውራ አንተ ግን ስራ ላይ ነህ
2024-09-21 06:41:21
14
gere የናቱ መከታ :
መጀመሪያ ጠግበሻል ወይስ ጠግበሃል ስለዚህ መጀመሪያ ሰላም እና ችግር ነው ምቀረፈው ድንጋይ ብያሸበርቅ ምን ይሰራልኛል
2024-10-19 10:14:27
0
To see more videos from user @shega_adane, please go to the Tikwm
homepage.