@derminicola: የመስቀል ላይ ሞት ለዓለም የድል ዋንጫ እንዲሁም የሥጋ ቃልም ድል ነው። . . . . . #መስቀል #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ሰላም_ለሀገራችን_ሰላም_ለሕዝባችን🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #fyu #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ

D'ermi Nicola Photo
D'ermi Nicola Photo
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 26 September 2024 15:58:24 GMT
373920
49435
446
2421

Music

Download

Comments

shumiye86
shumiye :
እናታችን ኪዳነ ምረት ካመቱ አድርሺን እንወድሻለን
2024-09-26 21:25:25
88
abdu71shi
Shikur Home Fashion :
ሁሉም ኢትዮጺያዊ ሃይማኖቱን በስርአት አክብሮ ሲውል ደስይላል ሰላም ለኢትዮጽያ ለሃገራችን
2024-09-27 06:31:38
33
ethiopiawedefit1
Earth :
የፍልሰታ ጾም እራሱ ዝናብ ይወርዳል ህዝቡም ከቦታው ላይ ሆኖ ቀጥ ብሎ ያስቀድሳል። ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው
2024-09-29 03:56:45
0
jerryshewa12
jerry 12 :
ስሩ የጠነከረ ዛፍ ዝናብ አያስፈራውም
2024-09-26 18:51:33
21
solo_ketema
SOLO :
አቤት ለዚህ ህዝብ ኢየሱስ ክርስቶስ ቢሰበክበት እንዴት ያምር ነበር 🙏🙏🙏🙏
2024-09-26 18:58:04
2
user3998672587680
meazina :
አቤት ውበት ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኮራሁ
2024-09-27 06:43:13
15
abeltekam
abeltekam :
እኛ የተዋህዶ ልጆች ከእምነታችን የምናወዳድረው እና የሚገድበን ምድራዊ ሀይል የለም የሚከፋቹ የአህዛብ ባለስድብ ኮሜንቶች እግዚአብሔር ፅናቱን እና ማስተዋሉን ይስጣችሁ
2024-09-29 19:39:15
0
surabike
Boss :
Orthodox forever የአመት ሰው ይበለን🥰🥰🥰🥰🥰
2024-09-26 19:47:16
6
woynwa1
woynwa :
ውበት
2024-09-26 16:46:58
11
user1142331180005
user1142331180005 :
አዎ አብዛኛው ጥላ አልያዘም ግን ዝናቡ ምንም አልመሰለውም በቆመበት ስፍራ ሆኖ በፀጥታና በሰከነ መንፈስ ፕሮግራሙን ሲከታተል ነበር አዎ መስቀል ፅንነ
2024-09-26 19:30:25
40
eyosiasdereje6
dereje :
በእምነት እንጂ በእልህ ያልተገናኝ ህዝብ እና እምነት
2024-09-27 00:33:28
9
elisi113
Elsi :
ኩራታችን ጥንካሪያችን ውበታችን
2024-09-26 19:15:21
43
beleteatalay
Belete :
ኦርቶክስ ለዘላለም ትኑር ❣️🙏🙏🙏🙏🙏
2024-09-26 21:15:45
1
atsede.maryam6
Atsede Maryam :
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር የዓመት ሰው ይበለን🥰🥰🥰
2024-09-28 07:02:36
0
redu926
@ረድኤťë :
ufffffff Geta hoyeee endett desss yelalll🥰🥰🥰
2024-09-28 13:46:43
0
user5215500014458kalkida
ቃልየ ወሎየዋ :
እመስግናለው። ኦርቶዶክስ በመሆኔ ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ✅⛪✅⛪✅⛪✅⛪
2024-09-27 04:54:46
7
rich11708
poina🌹🌹🔥💥👸👸 :
እንዴት እኮ እደምናምር ፈጣሪ ለአመቱ ያብቃን❤❤🙏🙏🙏
2024-09-26 18:50:25
31
febab16508
"El shaddai" :
ያምራል ግን ውበት ያለ እየሱስ የተለሰነ መቃብር እንደሚለው ነው ቃሉ
2024-09-26 20:16:40
1
user556120285540
Mele :
መሰረቱ ክርስቶስ የሆነ የኦርቶዶክስ ልጅ ዝናብ አይደለም ማእበል አያስደነግጠውምና
2024-09-27 13:39:31
9
worldsun24
Alem2124 :
ያመት ሰው ይበለን 🙏🙏🙏🙏🙏
2024-09-27 11:13:21
7
kingaba43
Aggeta16 :
እልልልልልል
2024-10-22 12:28:14
0
humble2860
ቸርነትህ ብዙ :
እንዲህ እንዳማረብን የከርሞ ሰው ይበለን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
2024-09-27 06:35:26
12
user2939973792087
user2939973792087 :
ተመስገን አምላኬ ሆይ እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩኝ
2024-09-27 18:56:17
0
user7045744806516
user7045744806516 :
እግዚአብሔርን ይመስገንደስሲል አሜን ለአመቱ ያድርሰን
2024-09-27 15:38:00
0
muhabi41
muhabi41 :
በጃቹ እሳት መሃላቹ እሳት ስትሞቱ ለሳት ያሳዝናል
2024-09-27 20:30:19
1
To see more videos from user @derminicola, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About