@ephrem9g_2: አግዚአብሔር ከኛጋ ከሆነ.....#መጋቤ_ሃይማኖት_ኢዮብ_ይመኑ #ephrem9g #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር @Ephrem_2 @Ephrem_2

🇪 🇵 🇭 🇷 🇪 🇲  ✝️⛪🛐
🇪 🇵 🇭 🇷 🇪 🇲  ✝️⛪🛐
Open In TikTok:
Region: US
Monday 07 October 2024 19:12:50 GMT
4473390
514983
10654
81936

Music

Download

Comments

favored_by_god_
ክርስቲያን፩፮ :
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይሁን🙏
2024-10-07 19:30:49
2853
strongmom102
@Strong Mom 🥰🥰🥰 :
የኔ አባት አንተ አበርታኝ እኔስ ደክሞኛል 😭😭😭
2024-10-08 04:25:30
1784
yamlak.nuch
yamlak much :
ኧረ አሁንስ ደከመኝ አባቴ አበርታኝ😞😞😞
2025-04-14 18:40:33
1
yohannesagrenhe
ሐቅ :
የማርያም ልጅ ክርስቶስ ሆይ ማረን ማረን ይቅርም በል ደጉ አምላክ።
2024-10-08 03:40:05
707
tiktik.game6
Yihun Eski :
አባታችን መምህር እዮብ በረከቶት ይደርብን ረጅም እድሜና ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛሎት አሜን 🙏🙏🙏
2024-10-08 04:15:09
436
ab.sb52
@ Addis BR :
በእዉነት መምህሮቻችን እንድህ ሲያስተምሩ ለራሴ አለቅሳለሁ ለምን ንስሀ እንዳልገባሁ ለምን እንዴምጨነቅ በኔ ሀይል የሚሆን ነገር እንዴሌለ ብቻ ልኡል እግዚአብሔር ሁላችንንም ለንስሀ ሞት ያብቃን
2024-10-08 04:12:06
741
surabygm
Suraby :
እንዳልበድልህ አበርታኝ
2024-10-08 08:14:43
408
soliyana12212
በትረ ሃይማኖት ዘኢትጸንን ፳፩:፲፪፡፡ :
እኔ ሁሌም የሚገርመኝ እያነቡ የሚሰብኩ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
2024-10-07 21:25:43
435
biruk8732
biruk :
አባቶይ እኔ ከአንተ ፋት ብጠፋም የኘንተ ድሪም ነኝ እባክህ አበርታኝ
2025-06-24 17:59:36
1
herut83
herut83 :
ያለ እየሱሰ አለም አይድንም
2024-10-13 13:52:42
39
getachew.ayelign
Gech :
yene abat ❤❤❤🥰🥰🙏🙏🙏🙏
2024-10-07 23:09:40
357
user2880235426552
degu abeje :
መምህር የአንተ እንባ እግዚያብሔር ይስማ።
2024-10-08 04:34:29
278
sirgut.lema
sirgut lema :
Thanks God for giving us teachers like you.
2024-10-08 07:04:49
115
mesud3153
mesud :
ሙስሊም ነኝ ነግግሩ ግን ጥሞኛል🥰
2024-10-19 18:53:02
28
user3827801858110
ቡቡዬ :
እኔን ሀጣተኛዋ ልጅህን አስበን ለንሰሀ ሞት አብቃኝ አባቴ🥰🥰😭😭😭😭😭😭
2024-10-08 03:26:02
125
bezawit1968
ገብረ ፃዲቅ :
አቤት ስለመልካም አገልጋዮችህ ብለህ መረን በረከቶት ይደርብን!! አሜን
2024-10-08 00:41:38
112
thesilent233
ሮቤል ነኝ ከ ናዝሬት :
ሁላችንም በዚ ስሜት ሆነን ብንኖር ሁሌም ሰላም ነበር ሚሰፍነዉ 🙏🙏🙏
2024-10-08 13:58:17
119
papa2127841
papa2127 :
egneh memehr yet new yemigeleglut enesu yemigeleglubet memar efelgakehu🥰🥰🥰🥰
2024-10-07 22:19:31
54
hafite5
123456789 :
ተባረኪ ኢየሱስ ጌታ ነወ
2024-10-08 01:42:34
38
akaleeyob8
Yne nutsu nafisi :
እግዚአብሔር ማረን🙏
2024-10-08 23:54:37
48
user8812031933797
user8812031933797 :
የአማላጄ የቅድስት ዲድንግል ማሪያም ልጂ እባክህን አለሁ በለን አቤቱ ማረን በቃበለን አረምነዉ እረሳህን አለሁ በለን 😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2024-10-08 04:33:10
62
siar523
sira zeIeke :
እግዚአብሔር ከእኛጋርይሁን
2024-10-08 02:49:22
75
amiybabit
Ethiopia love :
አቤት ስለመልካም አገልጋዮችህ ብለህ መረን በረከቶት ይደርብን🙏🙏🙏🙏
2024-10-07 23:48:01
146
beyaa_man
በራራ :
ፈጣሪ እረጅምእድሜ እና ጤና ይስጥዎ አባታችን
2024-10-08 07:27:10
57
user13026759990130
የሺ :
መምህር በቃ ድምፅክን ስሰማ አምላኬን ያገኘዉት ያክል ደስታ ይሰጠኛል ለኔ ለሀፅያተኛዉ አይገባም
2024-10-09 16:21:23
31
To see more videos from user @ephrem9g_2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About