@basi.4: የቅርቤ ነህ እግዚአብሔር

basi💡
basi💡
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 09 October 2024 15:10:21 GMT
538165
56426
208
1558

Music

Download

Comments

t431524
Tesfa :
ያለምክንያት ልበአምላክ ዳዊት አልተባለም ስወደው እኮ ማርያምን
2024-10-09 17:09:48
288
abebaeshete2
ab@12 :
ዳዊት ሳይሆን ቅዱስ ዳዊት መባል አለበት
2024-10-10 11:33:02
98
richrichye
Richrichye :
እግዚአብሔር የቅርባችን ነው
2024-10-09 15:50:38
42
ltsme309
Misጢr :
ይህ ሚስጢር ታላቅ ነው🙏🙏🙏
2025-06-17 04:20:56
1
bekoz41
beko bensa98 :
ምን ያህል ብገባው ነወ ? ወደ ሰማይ ብወጣ ወደ ምድር ብወርድ አንተ በዛው አለ ያለው 🥰
2024-10-10 17:28:18
63
brihanunega2
🌴brihanu nega :
እየሱስ የዉነት ጌታና አማላጅ ነዉ
2024-10-10 14:57:18
16
mercy_yab_
𝐌𝐞𝐫𝐜𝐲🌺 :
እርግጠኝነት ይባላል። አንተ ከእኔ ጋር ስለመሆንህን አየር ሳስገባ መልሼ እንደማሶጣ እርግጠኛ ከሆንኩት በላይ እርግጠኛ ነኝ ።✨
2024-10-09 16:24:37
19
rahelyo7
Rich🧡 :
እግዚአብሔር የቅርባችን ነው
2024-12-20 06:56:33
3
sol.man76
SOLOMON AMEN :
ዳዊትን ስደግም ነፍሴ በሀሴት ትሞላለች🥰ዳዊት በጣም የተሐየ ሰው ነው
2024-10-10 09:58:23
28
t19846
one day :
Bebzu tefat Enden besu meheret west selenor new
2024-10-09 18:09:54
24
mela.mela486
mela mela :
ዳዊት አይደለም ያለው በረከት ተስፋዬ ነው
2024-10-14 17:50:36
0
befiker.gizaw
melke Mohammed :
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
2024-11-04 13:55:02
0
strong1319
ѕαяιиα🦋 :
እ እኮ🥺
2024-11-16 22:15:34
1
yeabsira.sami
🤦‍♀️lv cn :
eko
2024-10-11 17:44:15
0
leul.......21
𝖑𝖊𝖚𝖑 :
eyesus geta new
2024-10-10 17:36:46
3
elaa.surface
elaa Surface :
በጣም ይገርመኛል
2024-12-10 03:44:11
0
edna2020cosmo
✨Edna Cosmo & wig :
በአምላክ እንደልቤ የተባለ ታድሎ 😰
2024-10-10 16:57:17
0
jahtariku
⭐️jah_tariku🌟 :
eysuse geta nw🙏
2024-10-10 07:03:17
6
7haim
haim7000 :
መዝሙረኛው ዳዊት
2024-12-25 10:03:27
0
kelelawgedle1
kg1 :
ልበ አምላክ
2024-10-09 16:52:00
4
user71140775772930
user71140775772930 :
አንተ እራሱ ይህንን የፀፍከዉ ምን ያህል እንደገባህ አይቼባሀለዉ ጌታችንን በፍፁም ልባችን እምንዋድ ያድርገን አሜን
2024-10-11 16:50:42
7
amour230420
ቱጃሩ ነኝ$🤝 :
ሲገባህ ሲበራልህ😊🤗
2024-12-13 07:06:33
0
osama___7
OSAMA :
ዳዊት ሳይሆን ነብዩ ዳውድ
2024-11-05 05:06:13
0
user8132581380012
bakie@17✝️ :
ጌታን ሁሌ ለሚፈልጉት ፊት ለሚሹት ጌታ ቅርብ ነው እና ዳዊት ከልጅነት እስከ ከበረ ቦታ ሲደረስ ለጌታ ቅርብ ነው ተባረኩ
2024-10-11 06:16:11
0
reach6658
Reach Sol :
እውነት ነው🥰🥰
2024-10-13 00:56:02
0
To see more videos from user @basi.4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About