@sportmira_1: 👉 @Ephrem yemane official @4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ #mirareus #ballondor #rodri #vinijr

Sport Mira
Sport Mira
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 31 October 2024 13:59:05 GMT
74698
6189
751
1145

Music

Download

Comments

amoxerali3
አሞዴር አሊ (የሀዊ ወንድም)❤ :
ወንድሜ ተው ቤንዜማ ላንተ ጥሩ ቦታ አለው ይሄን ከሰማ ይደብረዋል
2024-10-31 16:19:18
234
mame_fitnes
mame💎 :
ወላሂ የልባችንን ነው የነገርክልን ስለ 4-3-3 እንኳን የመረጃ ቻናል ሳይሆን የአርሰናል እና ዩናይትድ መበሻሸቂ ግሩፕ ነው ሚመስለው ሲቀጥል እየጠበቅን ያለንው አንድ ከነሱ ሻል የሚል ግሩፕ አስኪከፈት ነው ሲያስጠሉ ሰለቹን ወላሂ
2024-10-31 14:43:01
104
sakablackdiamond7
አርሰናላዊ :
ወይ ጥሩ ተናገር ወይ ተወው 👍
2024-12-27 15:22:23
2
fueecr7
Fuee šeň 🐐👑💫 :
ጀለስ 2023 ላይ እኮ ሜሲም ዘርፎ ነው
2024-10-31 14:13:40
109
user3495219026465
Ďagim tadele :
433 ቀፋፊ ሆነዋል
2024-11-20 07:28:09
0
husisha_tips
Husisha Tips :
ስለ እግርኳስ ምንም ነው እውቀት የለለህ ከምር
2024-11-01 06:22:37
14
nahismith4
ናታንሄም ነኝ❤ :
አትንተባተብ ባክህ vini ይገባው ነበር በቆዳ ቀለሙ ምክንያት ለሮድሪ ሰጡት አለቀ 🙌
2024-10-31 18:43:26
25
_r4zik
Raziቅ🦞 :
433 denez eyehonu new
2024-10-31 14:06:21
183
ttamasgne
Ttamasgne1112 :
ድሮ በያሆ ነው ኤዴ አሁን የምታረው ማያት ትታዓል?
2024-12-24 19:34:46
0
keya.man5
ከይሩ ጆንጎ :
ኤፍሬም የመነ ደምወዙን የሚበለዉ በፍቅር ይልቀል እዉቀትነ ትንተኔ ነዉ
2024-10-31 16:27:41
10
mamilaman25
nati man :
ዲንጋይ ሁሉንም አቃለው አትበል ቪኒ ነበር ሚገባው😡
2024-10-31 14:16:09
218
user813867417
user7245436952866 :
ሜሲ 2023 ሰርቆ ነው😳😁
2024-10-31 17:15:15
10
my.name.is288
Man City Addis :
ኤፍሬም የመነ ስለ ዩነትድ ነ መድሪድ ብቻ ነዉ መዉረት ሚችለዉ እሱም ብሎ ገዜጠኘ
2024-10-31 14:19:54
4
tebeke1
tebeke :
ትችላል
2024-11-01 14:35:53
1
abdu_reshid_seid
ÑÕŤĤĨŇĜ... :
ሲጀመር አንተን ነው አድሚን ማረግ 🙌🙌🙌🙌🙌
2024-10-31 14:25:57
6
abrssh_12
Âb_J̌unioř🎭📸 :
you are right
2024-12-13 22:57:20
0
ziyad_hassen
HAZARD ⚡️ :
ልክ ነሽ🤝
2024-11-02 09:50:17
5
fenan.ai
FUAD YESUF :
የሲቲ ደጋፊ ስለሆክ አንተም ሚዛናዊ አይደለህም
2024-11-01 07:57:48
5
addisfootball
Addis Leeds :
ሚራ ስለ ኤፍሬም ተወው ሚዲያ አገኝው ብሎ የመንደር ወሬ ነው ሚያወራው የሮድሪ ምርጫ 1000000% ይገባዋል football ሚያቅሰው እኮ ነው ስለ ሮድሪ ሚያውራው ኤፍሬም ብዙ አመት ሰርቶ እንዴት ነው ስታክቲካል ነገ አውርቶ አያቅም
2024-11-20 12:08:23
0
natnael315
Natnael :
4 3 3 ከኳስ እውቀት ነፃ ናቸው
2024-10-31 14:21:21
1
thehabeshamagnifico
Kala :
ዝምብለህ አትዘላብድ ሜሲ ሲያሸንፍ Scaloni nbr best coach slezih best club ena manager አሸንፎ best player yalashenefe amta ቀባጣሪ ምታቅ ትመስላለህ ስታወራ
2024-11-01 20:26:46
3
seyamancity3
𝘴𝘦𝘺𝘢👐🌴10 :
ትክክል ነህ
2024-10-31 14:40:05
8
khusanovr45
@Yassin1234 :
እንደዚህ ሀቅ ሀቁን ንገርልኝ
2024-11-02 08:54:24
1
user6646486795986
Reme :
አንተ ነህ ትክክል ያወራኸው
2024-10-31 19:59:49
1
kantebelay
kante :
ሮድሪ ይለያል እኮ ቪኒ እኮ ማርቲኔሊ ወይም ገናንቾ በለው😁
2025-01-02 14:57:31
0
To see more videos from user @sportmira_1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About