@benadentalclinic.tiktok: Do you have ectopic canine teeth? #drwondatir #benadental #canine #teeth #eruption #problem

Dr. Wondatir(Bena)🦷
Dr. Wondatir(Bena)🦷
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 01 November 2024 10:05:19 GMT
248085
2094
71
189

Music

Download

Comments

oldarada
Oldarada :
ቋሚ ጥርሱ በምን መልኩ ቦታውን ሊይዝ ይችላል?
2024-12-02 19:42:40
0
sycholastic
saitama core :
bro why don't you talk about expansion it is better
2025-06-14 11:20:54
0
me..13meff
اللهم اجعلني من أَهل القران :
please tell me about wisdom teeth ... does it have impact ma wisdom teeths are growing😪
2025-09-14 16:32:12
0
user270736950314
Nati :
thank you
2024-11-01 10:20:54
7
7unkowngirl3
unkown girl :
አድራሻ🥰🥰🥰
2024-11-25 03:52:44
0
tgkibrettg
Tg Kibret Tg :
ሰለም Dr ከዚህ በፊት ጠይቄህ አልመለስክልኝም ልጄ 2ዓመቷ ነው የፊት ጥርሷ በራሱ ይሰባበራል ምን ለርግ እባክህ አመሰግናለው
2024-11-01 16:35:47
0
user5010056507654
ሠላም ፍቅሬ :
አይ የኔ ድርብ የለውም ግን ይነቃነቅ ነበር አስነቀልኩት
2024-11-18 22:05:18
0
mercyuser7041434384536
mërĉÿ 18 :
ለምንድነው ግን አንተ ብሪስ ማታደርግ
2024-11-27 20:27:10
0
heventesfaye
helen :
እባክህን ዶ/ር እኔንም አግዘኝ
2024-11-29 10:14:06
0
yqhw0284
abebe :
ከበቀለ በዃላ ተሰብሮ ያልበቀሌ ቦታ ላይ ይተከላል ማለት ቦታዉ በጣም ድፍን ነዉ ግን ጥርስ የለም
2024-11-12 07:42:09
0
life68241
Gift :
ብሬስ የማሰራት ሀሳብ አለኝ ዶክተር ከላይ ፍንጭት ብቻ ነው እና ስንት ነው ማወቅ ይቻላል ዋጋውን
2024-11-24 21:08:28
0
yemaryamfchcb
የማርያም :
እኔ የምለው የጥርስ ዶክተር ነኝ እያልክ ያንተን ጥርስ አስተካክለህ የማታሳየን ነውፐየሚጎዳ ቢሆን ነው
2024-11-03 16:59:21
0
meles397
Friday 190 :
አሁን የኔን ጥርስ አይነት ነው ያወራኸው
2025-01-16 21:08:03
0
komafasiledeszegonderco0
ኤልያስ :
እርረ አንድ ነገር ለህዝባችን መልክት አስተላልፍልኝ በህዝብ ትራንስፖረት ውስጥ ጥርሳቸውን የሚፍቁ ሰወች እንዲ አቆሙ ንገርልኝ 1ኛ በኢትዮጵያ ባህል ከሰወች ፊት ጥርስን መፋቅ ነውር ነው 2ኛ ሲፋቅ ቆሻሻው ለሌላ ሰው ይሸታል 3ኛ ለሚፍቀው ሰውም ቆሻሻው ይውጠዋል መትፍያ በታ የለም
2024-11-14 10:25:56
0
tig.k
tig k :
thnkes docter brace sent naw yemsrut betngurun
2024-11-02 19:52:29
0
yordanossima
Yordanos Sima :
ዶክተር በጣምቆይቷል ሁለቱም ጥርሶቼ በስህተት ተነቅለዋል
2024-11-28 10:27:49
0
fatema.hossain91
የነገ ህልም :
ሰላም ዶክተር በዉስጥ በኩል ዲርብ ጥርስ በህፃናት ላይ ይወጣሉ መፍትሄዉ ምዲነዉ ማስነቀል አለብን ወይስ በራሳቸዉ እዲሜቸዉ 7ሲሆን ይነቀላሉ እዳታልፍኝ አደራ
2025-04-27 14:04:02
0
gsgvevvdh
ኡሙ ኢክራም :
የኔአለኝ ሀታይ?
2025-01-29 21:25:03
0
dawitcama
dawitcama :
ሳላውቅ አስነቅዬ አሁንሁለቱም ተቅለዋልና ልተከል ይችላል
2024-11-02 00:59:26
4
chu_chu460
Sime :
mamtat yishalal Dr?
2024-11-12 18:41:18
0
ekru288
E K R A M♋️ :
እኔ ራሱ እንደዛ ነው😳😳
2024-11-24 10:05:20
0
user5505000172549
Yabsra tadese melaku :
ምን ነው ባላስነቀልኩት ስቀብጥ
2024-11-04 07:39:21
0
ahmed.omer4453
መታገስ ዋጋ አለው :
አረ ማስቲካውን ዋጠው ወይትፋው
2024-11-11 18:40:41
0
zenashyirgalem
Zinash :
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️Tebark
2024-11-04 17:16:07
0
user4431045828145
ፍረ ጽዮን :
እኔ ድርብ ነበረኝ የተደረበውን ነው የነቀለልኝ ዶክተሩ ግን በደንብ መስመሯን ኣልያዘችም ቲንሽ ወጣ ብላለች ከሌሎቹ ምን ማድረግ ነው ያለብኝ?
2024-11-01 14:35:26
0
To see more videos from user @benadentalclinic.tiktok, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About