@swromariyamgedam21: #orthodox #ስውሯ_ማርያም_ገዳም #swromariyamgedam #ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #foryoupage #foryou #vira

ስውሯ ማርያም ገዳም
ስውሯ ማርያም ገዳም
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 01 November 2024 10:13:35 GMT
384157
56840
1568
9692

Music

Download

Comments

gkytsdg
xjftjjsfgvsbuv :
ላንተ የደረሠች ድንግል ማሪያም በጉድለታችንን በሕመማችንን በችግራችን ትድረሥልን እና እንዳንተ ለመመሥከር ታብቃን
2024-11-01 10:45:17
600
hareg284
ሂወት 💔 :
የት አካባቢ ነዉ ስውፘ ማርያም ንገሩኅጅኚ
2024-11-01 13:41:43
39
rich.ye.bira
Rich Ye Bira :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🥰እመቤቴ ምን ይሳንሻል እማምላክ የኛም የተወረብን ነገርሁሉም አብሪሊን እመቤቴ አደራ የነገርኩሽን ታውቂዋለሽ እመቤቴ ፈፂሚሉኝ አደራ የራቀውን አቅርቢሊኝ የቀረበልኝን አጉይሉኝ እመቤቴ የሚሳንሽ ነገር የለም እናቴ አለሁልሽ በዪኝ እናቴ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-12-10 18:03:11
1
user4205527327496
Yegerem :
እመብረሀን ጨርሳ ትማርህ
2024-11-01 15:05:50
173
shegaye55
shegaye :
እግዚያብሄር ይማርህ ይማርህ የኔ ወንድም
2024-11-01 15:12:49
33
ortodoxawite
ortodoxawite :
እናቴ ድንግል ማርያም ላንተ የደረሰች ለኛም ትድረስልን❤🙏
2024-11-01 11:08:44
25
user3239692861652tezeta
ቲ ጂ የማርያም ልጅ :
ብርሃን እመቤታችን ታንሳልህ
2024-12-05 08:18:36
0
rosarosy80
Rosa rozina :
እመብረሐን ጨርሳትማረክ
2024-11-01 11:21:32
51
wubend21
yewubdar @21 :
እንኳን ላመኑአት ለላመኑአትም የእኔ እናት ችግር ፈቺ ናት
2024-11-01 15:57:54
1
user7167823510759
የማርያም ልጅ :
ፈጣሪ ይማርህ
2024-11-01 10:22:11
23
abeba130
@Ema kiya🥰 :
ለደጅሽ አበብቂኝ እናቴ
2024-11-15 19:47:31
2
meronweldiabete45
Meriy kalebe :
እኔንም ትማ ትማርልኝ ለስለቷ ታብቃኝ
2024-11-01 11:08:31
8
yise.man7
yise man :
እመብርሃን የኛንም የልብ ብርሀን ታብራልን
2024-11-01 13:36:45
5
_ftg__
Kalab_Melaku :
እግዚአብሔር ይማርህ
2024-11-01 10:20:00
14
nailspa420
{𝗬&𝗦 𝗻𝗮𝗶𝗹&𝘀𝗽𝗮} :
ፈጣሪ ይማርክ
2024-11-01 10:31:25
12
sam7875783
sam :
ይሄን ምስክርነት በአይኔ ነዉ ያየሁት ስዉሯ ማርያም ለሁላችንም ትድረስልን
2024-11-02 18:15:36
9
haymitadesse4
aki :
ወንድሜዋ እመብርሀን ጨርሳ ትማርህ
2024-11-01 10:53:54
9
sebeli.sebelwongl
Sinte :
አቤት እመብርሀን ምን ይሳንሻል!
2024-11-01 11:12:10
15
esoyas
eyosi :
እናቴ ማርያም የጌታዬ እናት ምንይሳንሻል ክብር ምስጋና ይግባሽ
2024-11-01 11:17:06
6
ayalneshbogale
Ayalnesh Bogale :
ክብር ለድንግል ማርያም
2024-11-01 15:32:09
11
gelilawit27
gelilawit2127 :
ላንተ የደረሰች ስውሯ ማርያም ለኛ ም ትድረስልን
2024-11-01 14:30:06
7
ashagre211
Ashagre :
ይህንን ድንቅ ነገር ያደረገው እግዚአብሔር ይመስገን
2024-11-02 14:55:09
4
user5730249327725
marti :
ላንተ የደረሠች ድንግል ማሪያም በጉድለታችንን በሕመማችንን በችግራችን ትድረሥልን እና እንዳንተ ለመመሥከር ታብቃን
2024-11-01 11:03:22
6
melesyematawu
meles212123 :
እግዚያብሔር ይመስገን በእውነቱ
2024-11-01 10:35:12
5
semiaher
Semhari Haile :
ምን ይሳናታል ደጓ እናቴ ተመስገን እምነት ብቻ 🙏🙏🙏
2024-11-01 14:01:02
11
To see more videos from user @swromariyamgedam21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About