@tadaelyearsemalije: #orthodox #ኦርቶዶክስ #orthodox #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 #orthdoxtewahdo❤🙏✝️ #tewahdo #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #orthodoxchristian #ቤተክርስቲያን #duet #ኦርቶዶክስተዋህዶ #orthodoxtewahdo1 #ortodoxs✝️💒🙏ltewahdo #ተዋህዶ @astu@ የንጉሡ🫅 @ማህበረ ቅዱሳን🌼 @mekdes@amen @Sura A.
ታዳኤልየአግናጥዮስናየሰማእቷልጅ
Region: ET
Monday 04 November 2024 15:09:47 GMT
Music
Download
Comments
Tebli :
በየቀኑ አንድ አንድ አዲስ ገቢ ጣኦት 🤣🤣 🤣
2024-11-27 18:55:11
40
መኮንን ምርከና :
በዚሕ ወር 3 ጣውት ተጨመረ
2024-11-29 10:18:13
37
Tiruwerk Mekonen525 :
ሐቢብ ባለሱቁ መርካቶ ያለው ነው ወይስ አገርቤት ነገደሞ ሸምሱ ይቀጥላል አረ አተሰውዬ ወንጌል ስበክ መጽሐፉ ቅዱስ ማንበብ ካልቻልክ ዝብለህ አትዘባርቅ አሳሳች ቃሉ ይፈርድብሀል
2024-12-02 19:01:16
0
ሰው :
ነገ ደሞ አባ መሐመድ ብለህ እዳትመጣ ብቻ አያያዝህ ያስፈራል
2024-11-28 16:28:52
38
yeshiamare661 :
የአብነ አቢብ አምላክ ሐጢያቴን በደሌንን ይቅር በለኝ
2024-11-04 16:28:18
9
nati.man :
የአባ አቢብ አምላክ ሆይ ሀጢያቴን ሁሉ ማረኝ ይቅር በለኝ
2024-12-02 20:24:38
4
museyedanlij :
ይሄ ልጅማ ለህግ መቅረብ አለበት ቁራሌዉ
2024-11-28 20:39:12
20
Mertina39 :
የወንድሜን አንደበት የነደፈ ጠማማ የጠማማ መንፈስ
ውደቀ! 😡 በደሙ ሀይል!
2024-11-28 16:17:50
12
Power 💪 :
ይሄ ሰውዬ የህንድ እና የቱርክ አክተሮችን ማምጣቱ የማይቀር ነው።ወይኔ ቤተክርስቲያንቱ የሚገሰፅ አባት አጥታ ነው?ወይስ ተስማምቷቸዋል
2024-12-02 08:47:58
0
eyerus Tesfaye :
እኔን ምለው ድንቁርናው ፈልጋቹት ነው
2024-12-04 08:43:28
2
Marken (ማርከን ፍቅር) :
አቢብቲ come to Jesus
2024-11-29 09:08:51
10
Mekedeis Getahuin :
አረ አንተን የሰማይ የምድር ጌታ ይቅር ይበልህ የሆነ ሰው ከምትፈልግ አባ አባ የምንልበት የልጅናት መንፈስ የሰጠኝ ኢየሱስን ነው መለመን ያለብን ገድላ ገደልህን ተው አይጠቅምህም
2024-11-28 07:32:13
8
Alex T gutema :
የክርስቶስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው
2024-11-27 19:29:47
5
Eyob :
አባ አቢብ ፣ ማር ሚናስ ፣ ጣጡስ ፣ ቅዱሰ ጊጋር ፣ አቡነ ሐራ ድንግል ፣ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ .... አባ ወዘተ ይቀጥላል 😳😳 ። በአንድ ሳምንት ያወኳቸው ናቸው እረ ቀስ እያልን እንጂ ወገን ተራ በተራ እናጣጥማቸው እንጂ 🥺🥺
2024-11-27 19:39:15
2
🙏🙏🙏 :
አቢቢ ደሞ ከአረብ መጣ በፈጣሪ ፍልስጤም ነዉ😂😂😂😂😂😂😂
2024-11-27 16:22:38
5
Natan Mezgebu :
ምኞቴ ግን ይህንን በጌታ ላይ ያላገጣችሁበትን አንድ እድል አግኝታችሁ ይቅርታ ስትሉ እንዳትሞቱ
2024-12-01 13:28:36
2
tekle H/giorgis :
በለው አዳዲስ በኮንትሮባንድ እየገቡ ነው እረ ጌታሆይ ጣኦትን ከምድራችን አንሳልን
2024-11-27 11:27:30
4
🌳ሩሃማ ትንሿ የፍሬ ዛፍ🌳 :
ሀቢባስ መቼ ትመጣለች?? 😂😂 ዝም ብለህ እያሳልክ ስምና ታሪክ ታፈልቅላቸዋለህ። የሁሉም ደግሞ መመሳሰሉ
2024-12-03 03:23:17
2
Kalkidan Naji :
አንተ ሰዉዬ የሀጥያት ይቅር ሚባለዉ በኢየሱስ ብቻ ነዉ አትዘባርቅ
2024-11-27 13:28:45
2
natejunior :
አምላከ አቡነ ሐቢብ በደሌን ሁሉ ይቅር በለኝ
2024-11-05 09:53:00
2
user4092434630257 :
ወጋሁ የሐሰት ትምህርት
2024-12-03 07:34:30
2
ምህረት አለማየሁ :
አንተ ልጅ መናፍስት አለብህ እንዴ 😏
2024-11-29 18:46:37
3
ERMY :
“ከዚያ ወራት በኋላ ከእስራኤል ቤት ጋር የምገባው ቃል ኪዳን ይህ ነውና ይላል ጌታ፤ ሕጌን በልቡናቸው አኖራለሁ በልባቸውም እጽፈዋለሁ፥ እኔም አምላክ እሆንላቸዋለሁ እነርሱም ሕዝብ ይሆኑልኛል።”
— ዕብራውያን 8፥10
2024-12-01 05:53:31
1
Buze Chicken &Cheese :
የጣኦት አስመላሽ ኮሚቴ
2024-12-02 10:54:26
2
የድንግል ማርያም ልጅ :
የአባ አቢብ አምላክ ሆይ ሀጥያቴን በደሌን ይቅር በለኝ ማረኝ
2024-11-04 16:30:08
2
To see more videos from user @tadaelyearsemalije, please go to the Tikwm
homepage.