@johnapologetics: ኢየሱስ እኔ አምላክ ነኝ አምልኩኝ ብሎ የተናገረበትን አሳዩን የሚለው ጥያቄ። 😁 ----- 1. ምሳሌ የሚመዘነው እያቀረበ ካለው ነጥብ አንፃር እንጂ ከእያንዳንዱ detail አንፃር አይደለም። በምሳሌው ያሳየነው exact word fallacy ስህተት መሆኑን ነው። 2. በምሳሌውም እንደተገለፀው ሌሎቹ ተማሪዎች አስተማሪውን አውቀውት በስርአት እየፃፉ ተምረው ወጥተዋል። 3. ሐዋሪያቱ እና አይሁዶች ኢየሱስ ያለው እንደገባቸው በመፅሀፍ ቅዱስ ግልፅ ተደርጎ ተቀምጧል። - ሐዋሪያቱ ኢየሱስ አምላክ መሆኑን ተናግረዋል። - አይሁድ ደግሞ ራስህን አምላክ አደረግክ በማለት በተደጋጋሚ ከሰውታል በመጨረሻም ገድለውታል። @muhammad_ewnetlehulu @Daniel Ewnetlehulu @Act17 apologetics @ማማይ የመሲሁ ልጅ @ቃሌ @EP.Christian @Sami_07 @ሙሐመድ አበባው ሃምዛ2 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ጴንጤ #ክርስቲያን #ኢስላም_ነው_ህይወቴ_አልሀምዱሊላህ🕌🕌🕌🕌🕋 #ኢስላም #ቁርአን_የልቤ_ብርሃን
John
Region: ET
Thursday 07 November 2024 14:16:13 GMT
Music
Download
Comments
EP.Christian.✠ :
አብዱል የማታ ተማር😂
2024-11-07 14:51:32
787
Halid :
አረ በፈጠራቺሁ እናንተ ሰወች አስቡ ፈጣሪ ከፍጡረታት ሁሉ የጠራ ነዉ ሆ
2025-03-22 06:04:38
0
hurrayna :
እኛ ሀጥያተኞ ሆነን ሳለ እግዚአብሔር ለአለም ሀጥያት የማያውቀውን አንድያ ልጁን አሳልፎ ሰጠን ። ክርስቶስም እኔና አብ አንድ ነን ብሏል
2025-01-01 20:28:36
1
Khaluu Dire :
እየሱስ አሁንም ወደፊትም ፍጡር ነው ።
2024-11-09 07:23:53
558
i respect all person :
ምዕራፍ ሁለት የፈጣሪ ሥልጣንና የኢየሱስ ክርስቶስ የሥልጣን ገደብ ዮሐንስ ወንጌል 5:19 <<ስለዚህ ኢየሱስም መለሰ እንዲህም አላቸው:- እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ ሲያደርግ ያየውን እንጂ ወልድ (ኢየሱስ
ከራሱ ሊያደርግ ምንም አይ
2025-01-24 18:18:20
2
DwD :
ወደድክም ጠላህ እየሱስ ሰዉ ነዉ።ሊያዉም የተወለደ አዳምን እንኳ ብትሉ ይሻላቹ ነበር።
2024-12-17 22:57:20
1
@amha bekele81 :
ካነበብክ እና ከተመለስክ ያዝስለ አምላክ ነኝ ማለቱ
ዘፍጥረት27:20 ...ዘፍ16:5
ኢሳይያስ 45:18
ዕብራውያን 1:1__2
በል ይህን እይና ተጠመቅ
2024-12-27 15:40:50
1
የንጉስ ልጅ 👑 :
ኧረ ምርጥ ነው ቀጥሉበት በዚህ በኩል ድንገት ከገባቸው
2024-11-07 17:52:18
302
alhamdu lyrics :
እየሱስ አምላክ ከሆነ አብ ጡረታ ወጣ😳😳
2025-06-01 05:35:55
0
seble :
explanation on another level🤯
2024-11-07 14:29:41
630
T :
😁😁😁ere abdul ኤ 😂😂😂
2025-04-01 21:24:32
0
ابو عمير :
ቃል በቃል አምላክ አይደለሁም ካለስ
2024-11-15 18:19:45
106
ɴɪʙɪʟ :
እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና። ዩሀ ወን 5 30 ??ምንም 🤔🤔
2025-04-27 15:09:55
0
Phone Tube / ፎን ቲዩብ :
ግንኮ ብዙ አስተማሪ አለ በየአመቱ መምህርም ይቀያየራል ደሞ መምህር እራሱ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲገባ እራሱን ያስተዋውቃል
2024-11-27 14:09:35
3
FÀÝŞĔĿ ﷼ ®student 🛡..📿 :
እየሱስ ነብይ ነኝ ብሏል📉
እየሱስ ሰዉ ነኝ ብሏል📉
እየሱስ ፍጡር ነኝ ብሏል📉
እየሱስ አምላክ ነኝ አላለም 📈.🤔
2024-11-14 03:54:19
3
Ashe art :
የዮሐንስ ወንጌል 13 : 13
እናንተ መምህርና ጌታ ትሉኛላችሁ፤ እንዲሁ ነኝና መልካም ትላላችሁ።
2024-12-31 13:54:26
1
አman :
ኢየሱስ አምላክ ነው።
2024-11-08 14:35:56
24
ousman :
አረ ደደቦች መምህር እንኳ የአመቱ መጀመሪያ ላይ
ራሱን ያስተዋውቃል ያውም አንድ አመት ለማስተማር
አደለም ለዘላለማዊ ሂወት!! እናተጋ ግን ወፍ !
በግድ እናመልካለን አረ ሼም ነው መፅሀፋችሁ ነቢይ እንደሆነ እየነገራችሁ
ፍትህ ለውዱ እየሱስ በግድ ለሚመለከው
2025-01-23 06:01:19
3
“ቃልም ሥጋ ሆነ፤ — ዮሐንስ 1፥14 :
ኢየሱስ አምላክ ነኝ ብሏል የምን ምሳሌ ማብዛት ነው ቃል በቃል ከዘፍጥረት እስከ እራእይ ነብያትን አናግሯል አምላክ ነኝ ከኔ ውጭ አምላክ የለም ካለም በፊቴ ይናገር ያስረዳ አለማትን ከመፍጠሬ በፊት የነበረውን ለወደፊት የሚሆነውን ይናገር ያስረዳ ብሏል
2024-12-03 17:15:56
1
Peace 🕊️ :
እንዴት ለሰው ልጅ ሚስጥ ይደረጋል 🤣🤣🤣
እስቲ ልጠይቃችሁ ፈጣሪ ይታያልን?
አዎን ከሆነ እየሱስ እራሱ እኮ አምልክ እንደማይታይ ተናግሯል ያ ማለት ደግሞ እየሱስ ሠላም በሱላይ ይሁን እና ሰው ነው 💯
2024-12-30 13:33:02
2
user4710715992816 :
አንድ መምህር ለመጀመሪያ ጊዜ ክላሲ ሲገባ የሚያደርገው እራሱን በማስተዋወቅ እና ስለሚያስተምረው ትምህርት እና ስለሚያስተምረው ትምህርት የሂሳብ ወይምየአማሪኛ መምህራን ነኝ ብሎ መሰለኝ የሚጀምረው ወይስ የአንተ መምህር ይለያል
2024-11-09 10:38:07
196
sosi :
“ስለዚህ ማንም በእግዚአብሔር መንፈስ ሲናገር፦ ኢየሱስ የተረገመ ነው የሚል እንደሌለ፥ በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር፦ ኢየሱስ ጌታ ነው ሊል አንድ እንኳ እንዳይችል አስታውቃችኋለሁ።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥3
2025-01-29 14:44:02
2
🅐🅜🅔🅝🅣🅔✝️ :
ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ኢየሱስ ጌታ ነዉ
2024-11-11 11:46:07
13
የረሱል ወዳጅ :
ሰው ነው የምታመልኩት
ራሳችሁን አትሸውዱ
2024-11-08 11:08:37
121
ቃል :
አብዱል ምድራዊውን አስተማሪውን ያላወቀ የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነውን ኢየሱስን እንዴት ሊያውቀው ይችላል?
እግዚአብሔር ካልጠራው በቀር
2024-11-07 15:48:13
3
To see more videos from user @johnapologetics, please go to the Tikwm
homepage.