@wendu_gizate: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ጎጃም💚💛❤ሸዋ💚💛❤ጎንደር💚💛❤ወሎ💚💛❤አንድ #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 #ሰላም_ለሀገራችን_ሰላም_ለሕዝባችን🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷 #መልካምነት_ለራስነው_አይከፈልበትም_ #respect #humanity

አዊ ጄራ ቤር ዜንጋ
አዊ ጄራ ቤር ዜንጋ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 09 November 2024 20:12:58 GMT
108167
4303
166
268

Music

Download

Comments

ethiopia.yalembez
Ethiopia Yalembeza :
አይገርምም ለማንዛለቅ ልሙትልሽ ብሎ በጅ ካስገቡ በኃላ ስንት በደልና ስቃይ ግን ምን በደልናችሁ ተሰቃይተን በኖርንላችሁ አይይይ የሚፈርድ አምላክ ይፈርድባችኃል ሚዛናዊ አምላክ አለ
2024-11-10 07:08:00
36
tesfuman639
Tesfu Man639tman :
ደግ አደረጋት ሴት ሁሌም ወግታህ ታለቅሳለች ያልደረሠበት አለ 😏😏😏😏😏😏😏
2024-11-10 03:36:51
4
boga.194
BoGa 19)(እንጅባራ :
አረ
2024-12-13 14:35:07
0
tadelemammodessie
Tadele Mammo at a university :
በሽተኛ ናት።እንዲህ አይደረግም! አእምሮዋን ማረጋጋት አትችልም?
2024-11-10 00:18:57
0
solomonesahilasol
solomonesahilasol :
በቁሙ እዳቃጠልሽው አሁንም አቃጠልሽው አይ ሴት ወደራስሽ ስትመለሺ ይቆጭሻል
2024-11-10 03:19:42
4
demkamalede2
user784925378503 :
እንዴት ባስመርራት ነው አይ ወንዶች አስቸጋሪ ፍጡሮች
2024-11-10 07:48:31
8
eyasu.mamo
Eyasu Mamo :
በጣም ያሳዝናል ደሞ በሷ የምትፈርዱ ሠዎች አይምሮ የላችሁም ሁለት ህፃናት እኮ ነዉ ትቶላት የሄደዉ የሙዝ ልጣጭ መሠላችሁ እዴ ሁለት ልጂ አደልም አንድ ልጅ ማሳደግ ከባድ ነዉ በዚህ ዘመን ፈጣሪ ይርዳሽ
2024-11-10 03:26:28
10
user94134459554843
ጀጃው መንግስቱ ባየው :
አዞሽ እመብርሃን ትድሰልሽ እህቴ
2024-11-10 05:52:06
12
meklit586
meklit :
እኔኮ የሚገርመኝ ጥሎ ለሚሄድ ወንድ ወድያው ማርገዝ ለታማኝ ወድ በፀሎት ነው የሚረገዘው እንደኔ ታዝባችዋል
2024-11-10 10:32:26
0
.234707
ሐብታሙ 23 :
እዲህ ምታደርጉ ወንዶች እባካቹ አደብ ግዙ
2024-11-10 06:34:54
5
user4393829916749
M S :
ህምም የማይታመም የለም ግን ህመሙን በትግስት ማስታመም ተገቢ ነው እህት
2024-11-10 08:56:21
5
selamgabrehiwet
መባልን ሳይሆን መሆንን ፍራ :
ከዚም በላይ ልታረግ ትችላለኽ የቁስሉን መጠን ቁስለኛው እንጂ አስታማሚው አያውቀውም አኪሙም በነገርከው ልክ ነው እሚያውቀው ለመፍረድ አንቸኩል አማ ልጆችሽ ጌጦችሽ ናቸው ደቼ ይብላ አይዞኝ የኔ ምስኪን ብለጪው ሚዲያላይ በልጠሽው ውጪ
2024-11-10 03:07:08
3
wamsmsnsns
bariaw :
ወንዶች ግን ምን ሁነን ነው የሰውን ልብ የምንሰብረው
2024-11-10 10:31:54
2
user9841602586151
ሊያ :
የደረሰበት ያዉቀል 😢😢😢😢😢😢
2024-11-10 06:52:28
1
martagoshe
Marta Goshe :
አይዞሽ🥰🥰🥰
2024-11-10 07:04:48
2
user9550850907565
user9550850907565 :
ተይው ጥርግ ይበል ላንችም አድአምላክ አለሽ
2024-11-10 09:26:35
2
nardosasefa
nardosasefa :
አይዞሽ ሚካኤል ይዘሻል አትወድቂም ❤️🙏 ወንድ ፕሆቶ መቅደድ ብቻ ሳይሆን ሌላም ያስብላል መጀመሪያ ልሙትልሽ ብሎ ነው ፈራጅ አምላክ ይፍረድ❤️🙏🙏🙏
2024-11-10 09:07:03
1
mentwab12
ምንቴ :
እንኳን በግዜ ሔደ እራስን ችሎ መኖር ምን እንደሆነ ታሳይዋለሽ
2024-11-10 08:17:37
2
mekdiatenaf
Mekdi :
አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ትርዳሽ
2024-11-10 07:55:59
2
seblijo27
user4088172348117 :
እመብርሀን የልብሽን ሀዘን አጥፍታ ልጆችሽን እቅፍ አድርጋ አለፈ ብለሽ እንድታወሪ ታድርግሽ
2024-11-10 07:04:53
1
meseretabi
naol :
እባካችሁ እንዲ አታድርጉ
2024-11-10 09:02:34
1
mena_15_amen13
መና አሜን :
ፀሎት አድርጊ ወደራስሽ ተመለሽ
2024-11-10 05:55:22
1
user7578734212674helen
user7578734212674 helen :
አይዞሽ እህቴ የሀዘን ግዜ አለ ደሞ የደስታ ግዜም አለ አለም ተለዋዋጭ ናት
2024-11-10 03:43:31
1
user7583270817781
ባቦቸሜ :
እህት ተሳስተሻል አግዛብሔር ልቦና ይስጥሽ
2024-11-10 07:57:55
0
To see more videos from user @wendu_gizate, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About