@king_ethel369: የቅዳሴ ክብር#ስብከት_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ማርያም_እንወድሻለን #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር #ዲያቆን_ሄኖክ_ኃይሌ #ethiopian_tik_tok

Ethel
Ethel
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 10 November 2024 12:37:34 GMT
283340
46509
698
6051

Music

Download

Comments

user90471867966082
Diana :
እንደነዚ አባቶች ስላሉን ነው ከነሓጥያታችን በህይወት የቆየነው
2024-11-22 08:06:22
582
user1069818053817
binyam :
ሲወራ ቀላል ነው በቦታው ላይ ኾኖ መስማት ግን ከባድ ነው
2024-11-22 06:09:43
469
kelem609
kelem :
አሜን
2025-05-19 10:39:36
0
ehetey7
tinsu🔥 :
ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ🥰🥰
2024-11-22 06:20:50
109
netsifree1
ነፃnet :
ቅዳሴው በአፋን ኦሮሞ ነበር?
2024-11-22 11:02:31
9
b.of.b4
B of B :
አሜን
2025-04-25 03:58:21
1
kelemworkasenake
kelemewrk :
ቢወጣ ኑሮ ስሙ ጠፋኝ እጂ ቅዳሴ አቋርጦ ወቶ ሽትቤት ሲወጣ ጀርባው እደተጎለጎለው ይሆን ነበር ቅዳሴውን ጀምሮታል ስለዚህ መውጣት አይችልም
2024-11-24 19:55:17
1
menagnu1421
d/n daniel desta :
ክብር ላባቶቻችን እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩ❤
2024-11-22 12:14:38
249
user51331160828126
ወሎ ራያ :
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
2025-06-02 04:45:21
0
abenezer1192
ABENEZER1192 :
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቸው ይደርብን
2024-11-22 06:07:25
46
mekonnen145
mekonnen145 :
ይቺ ነች ናት ቀጥተኛዋ
2024-11-22 06:12:15
130
belaya921
belaya :
በጣም የሚከብደውን ነገር ተቋቁመው ቤተክርስቲያንን ያላከበሩት የካህናት አባቶቻችን ክብር ይገባቸዋል።
2024-11-26 09:07:30
1
user9425552025922
ዘጸሐፍኩ ጸሐፍኩ :
ዲያቆናት እና ካህናትን ሚያዋርዱና ሚሳደቡ ሰባኪዎች በበዙበት ጊዜ ስለ ክብረ ክሕነት ማስተማርዎ እግዚአብሔር ያክብርልን🥰
2024-11-23 18:09:03
2
buzuna.getahun
buzuna getahun :
ahun bihon qidasewun aqorxo yihed nabar
2024-11-22 15:46:28
8
user1493832087052
Getnet Tarko :
አምላካቸውን የሚወዱና ለእግዚአብሔር በፍፁም የሚታመኑ ካህናት ከእግዚአብሔር የሚያስበልጡት ምንም ስራ/አገልግሎት የለም፡፡እንደ እነዚህ አይነት ካህናትን ይስጠን!
2024-11-22 08:02:36
7
dierhaizi_2
የግዮን ልጅ 🌴 💚💛❤️ :
ስርዓት ስርዓት ነው አለቀ ኮተትና ባህል ቤተክርስቲያን ላይ መቅረት አለበት
2024-11-30 16:56:33
2
elsatadesse8
elsa :
ወንድምየዉ ዝም አለ እኛም ደነጥን ምኑ ጨካኝ ነዉ ብለን ፈረድንበት እና እሬሣዉን ሠብስቦ ቁጭ አለ በበነገታዉ ግን ንናቴ ማን ይያዘዉ ለካ ትናንት ያለለቀሰዉ ለስጋወደሙ ክብር ነዉ እንደዚህ አይነትም አባቶች አሉ እኛ ዛሬ እንቀልድበታለን ብቻ በቸርነቱ ያስበን
2024-11-24 17:29:01
2
zemengenetofficial21
@ OFFICIAL-Zemen Zena🇪🇹 :
መሞቱን ማን ነገረው በምን ሰማ
2024-11-22 12:18:16
7
hailetesf
Hailetesfy :
አሜን
2024-11-25 04:55:58
1
blen142gg
𝖇𝖎𝖑𝖊𝖓_✨ :
አሜን አሜን አሜን
2024-11-22 08:18:46
9
anteneh.moges6
Ante manche :
ልብ ይስጠን
2025-04-18 06:42:58
1
ngusetekestegolgota27
Nguse Tekeste Golgota 27 :
እኛ ደግሞ የዛሬ ዲያቆን ና ቄስ በቤተክርስቲያን ቲክቶክ በቅዳሴ ይጠቀማል
2024-11-22 09:19:47
9
user9427742242600
sami :
አሜን አሜን አሜን ይደርብን
2025-04-25 21:37:29
0
wonde11111
WONDE0911 :
የአባቶቻችን በረከት ለሁላችንም ይደርብን አሜን🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-11-23 10:27:39
4
yohanes.alemu30
Yohanes Alemu፵ :
አማን
2024-11-28 10:06:07
0
To see more videos from user @king_ethel369, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About