@enochenok.eth: @ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers #ሐዋርያዊ_መልሶች #ድንግል_ማርያም_እናቴ #ኢየሱስ #ክርስቶስ #መድሀኒአለም #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር #ተዋህዶ #ፕሮቴስታንት #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #foryou #viral

࿇ ሔEኖOክ ࿇
࿇ ሔEኖOክ ࿇
Open In TikTok:
Region: DE
Sunday 10 November 2024 14:19:12 GMT
142553
31113
936
4786

Music

Download

Comments

tatylawyer
Taty lawyer :
በሰውኛ እንኳን እናቴን የማይወድ እኔን ቢወደኝ ደስ አይለኝም
2024-11-10 18:37:00
490
endalke25
endalk family :
አኬ እረ በድንግል አድራሻህን ላክልኝ እህቴ ጴንጤ ሁናብኛለች እርዳኝ እና እንመልሳት ካሳመንከኝ እመለሳለው ብላኛለች ከቻልክ ደውልልኝ 0924896773
2025-01-10 19:06:33
0
melat591
melat@@ :
ሱስ የሆንክ ልጅ
2024-11-27 08:41:58
64
ruta.ye.egzhaber.l
ruta ye egzhaber leji :
ስሙ ይባረክ🥰🥰🥰🥰
2025-01-12 07:26:36
0
br.f27
𝓫𝓾𝓴𝓮☦️ :
አኬ የተዋሕዶ ኩራት በቤቱ ያፅናህ🥰🥰🥰🙏🙏
2024-11-10 19:27:28
120
tsion359
ጽዮን💞ዘ ክርስቶስ 💞 :
አኬ please 🙏🙏🙏 ስለ ቅድስት ሰሎሜ ትንሽ በለን ። guys ግን አስባችሁአት ታውቃላችሁ ልዩ እና እድለኛ መሆኗን ??? ድንግል ማርያም ስትመኘው የነበረውን ቦታ ነውኮ ያገኘችው
2024-11-10 16:11:32
65
merryworku
Merry Worku :
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
2024-12-03 09:50:00
10
mekdigmariyam
MekdiGMariyam :
ገና ድንግል በማህፀኗ እያለ ሳትወልደው ነው ኤልሳቤጥ የጌታዬ እናት ያለቻት እና እኛ ወልዳው አጥብታው ሲላላካት አብራው ስትሰደድ በቀራንዮ ሲሰቀል በመስቀሉ ስር ተደፍታ ያለቀሰችውን አማላጄ የጌታዬ እናት ብንላት ምን ይገርማል 🙏♥️♥️
2024-12-01 03:52:58
1
ruta.ye.egzhaber.l
ruta ye egzhaber leji :
በቃ የጌታ እስከሞት የወደደውን እሱ ጌታነው ወዲሜ ዘመንህ ይባረክ
2025-01-12 07:24:21
0
metiyene
metiyene :
የጌታዬ እናት እመቤታችን ድንግል ማርያም🥰
2024-11-10 15:29:37
69
mahe121212
mahlet mah :
እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሁሌም እወድሻለሁ 🙏🙏 ስምሽን ለመጥራት ምን ያህል የሚፀየፍ ትውልድ እንዳለ ሳይ እንባዬ ይመጣል🥲 የጌታዬ እናት ፣የአምላኬ እናት🙏🙏🙏
2024-11-15 21:21:31
3
mena_15_amen13
መና አሜን :
ሲገባክ እንዲ ትመሰክራለክ ማርያምን
2024-11-13 16:50:10
76
heninew492
Henok Tsegaye :
የጌታዬ እናት 🥰🥰🥰
2024-11-10 15:45:36
124
minawerbadiru
𝙼𝙸𝙽𝙰𝚆𝔼𝚁 🙋 :
የሚወለድ ጌታ አለ እንዴ😁😁😁
2024-11-14 18:58:45
0
peaceforallethiopians
Peace for all :
ደንግል ማርያም የአለም ሁሉ አማላጅ ናት፣የጌታዬ እናት🙏 አንቺን እናት አድርጎ በመስቀሉ ስር የሰጠን ልጅሽ የተመሠገነ ነው🙏
2024-12-01 17:09:37
1
fiyonrow3fr
fiyoni :
🤔🤔🤔10000%ኦርቶዶክስ ለመሆኔ ምክንያት!!! ጽንሱም በማህፀኗ ዘለለለለለለለለለለ!!!ዛሬ ፖስተር ይናታን እናቱን በመድረክ ጠርቶ ሲያቆለማምጥ ሳይ🤔🤔🤔ታድያ እንዴት የጌታዬ እናት❤❤❤❤❤
2024-12-13 21:12:11
2
emutkirkos15
€muti 15🍫 :
✝️⛪️ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ✝️⛪️
2024-12-14 18:18:48
5
meskerem.niguse
Meskerem Niguse :
ወይ ጉድ አኬ እነሱ እኮ ኦ ማርያም መጣሽ ደሞ መጣሽ ብላታለች የማለት ያህል ነው የተጋረደባቸው
2024-11-11 18:36:54
5
selamwet.diker0
ተዋህዶ ⛪❤❤❤ :
የአምላኬ እናት 🥰🥰🥰🥰
2024-11-21 08:35:11
1
user70642353627165
ነፃነት አያሌው :
እኔም በጣም አዝናለሁ ምን አይነት መረገም ነው እግዚአብሄር ይርዳቸው!!
2024-11-12 06:17:23
12
mastewal290
mastewal290 :
የጌታየ እናት ድንግል ማርያም አብዝታ ትባረክህ ትጠብቅህ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
2024-11-30 09:29:17
1
user7755613472343
Beti :
ወንድሜ ጥያቄ አለኝ ፈጣሪ አዳምና ሄዋን እንደሚሳሳቱ ያውቃል ያንን ሁሉ መከራ እሱ ለኛ ከፈለ እኛም ከሀጥያት አልፀዳንም ሁሌ እንበድለዋለን የኛ መፈጠር ትርጉሙ አልገባኝም መልስልኝ
2024-11-14 19:41:59
0
cheruwolde1
lika :
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰
2024-11-10 23:58:19
1
yilak99
ኤረን99 :
አንተን ሳይ ገና ብዙ ሰባኪያን ያሳየናል ያመጣልናል ፈጣሪ ተስፋ እንዳለን አመንኩ በሀገሬ
2024-12-11 19:42:13
9
aynalemabera250
aynalemabera :
በሰውኛ እንኳን እናቴን የማይወድ እኔን ቢወደኝ ደስ አይለኝም
2025-01-03 12:39:05
1
To see more videos from user @enochenok.eth, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About