@bayoushbayoush3: #👌👌👌

ባዩሽ❤ጎጃም ነው ሀገሬ ❤️እኔን ለእኔ ተውኝ
ባዩሽ❤ጎጃም ነው ሀገሬ ❤️እኔን ለእኔ ተውኝ
Open In TikTok:
Region: LB
Wednesday 13 November 2024 10:42:59 GMT
314525
4216
213
841

Music

Download

Comments

wby2116
ውብየ :
የመዳምሽ ዝም ምለት ይገርመኛል ዱቄቶን ጨረሽው እህቴ😂
2024-12-25 08:50:50
0
sitotagone2
sis sitota apostolic :
የምር እጅሽ ይባረክ 🥰🥰 ስንት ጊዜ ሞክሬ እንብ ስለኝ ትቼ ነበረ ግን የአንቺን አሰራር ተጠቂሜ የጤፍ እንጀራ የምማስል እንጀራ እየገጋርኩ ነው አሁን ግን ሩዝ አስጥለኝ 😂 ጣዕም የለም የምትሉ ልጆች ወጥ አጠፍጣችሁ ስሩ
2024-11-13 18:01:49
13
user6580062336062atnafu
ምስጋነው❤❤❤ :
አቤት ሴትነት አግብተሻል ካላገባሽ🥰🥰🥰🥰
2025-02-06 09:43:34
0
abirhammulusew
Ab M :
ይመችሽ ይሄን ተልባ የሆነ ሴት ሳይከፍሉሽ መልስ እንዳትሰጭ።
2024-12-27 19:13:15
0
myriammyriam575myriam
መጀመሪያ አረብ ሀገር የተሰደደችው ማን?😁 :
ከተጋገረ አይቆይም ይበላሻል ቶሎ እናጋ ብቻ ነው 3ቀን ብቻ በልቼ እጥለዋለሁ ኢትዮጵያ 7 ቀን ይቆያል ሳይበላሽ ካላለቀ ተበልቶ 🥺
2024-11-13 11:44:18
2
efuu21
Efrata :
ይታመሳል ውዴ
2024-12-24 14:28:59
0
usernzxnibcms9
የሰው ፍፁም የለም። :
የፍርኖ ዱቄት ሲጀመር አረብ ሀገር የታለና
2024-11-26 11:22:54
1
abureyan2479
ባነትክ ተተከል🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♂️😏 :
እህሉ ስፈጭ አሰይን ምንም ሰይቀር😏😏😏😏
2024-12-28 14:01:28
0
psi_15
Lina🇪🇹 :
የፉርኖ ዱቄት እንጀራ እየበላችዉ ሆዳችዉን ከበሮ ልታሳክሉት ነዉ🤣🤣🤣🤣
2025-01-06 09:34:33
0
haiyat07
እነት ኩፍ አይከት❤️🥰💘 :
እስክይ እሞክረለው ከዘአመሰግነለው ግን በከለጠ ብፈጭ ችግር አለው 😳
2024-11-28 10:53:40
0
meklitzefelegemihret
Ⓜ𝗠𝗮𝗸𝗸𝘆𝗦🇨🇭♥️🇪🇹 :
ርሾው የምንድን ነው በዳቦ ርሾ ለመጀመርያ ግዜ ማቡካት ይቻላል ወይ
2024-11-13 18:49:07
5
.mz4135
Zd💘Bint Eshetu🥰 :
እደሞ በሮበሬ የማገኝበት ነው የጠፈኝ ዱባይ የምታቁ ጠቁሙኝ😥❤️❤️❤️❤️
2024-12-05 06:01:23
1
user15513161070204
ረቡ.👌👌👌🌹🌹🌹🇪🇹🇦🇪⚽⚽ :
ከሜረ ይገበል ውይ መልሺል
2024-12-26 16:47:58
0
emu91782
emu91782 :
ቀስብለሽ አሳይኝ
2024-11-18 08:08:05
2
user3994284799439
የላስታዋ :
በናትሽ መልሽልኝ እኔ ተበላሽቶብኝ ስትቀንነዉ የአቦካሽዉ እርሾ የለም ግን ፓዉደር ነበር የተጠቀምኩት ግን ተበላሽ አይነ የለዉም
2024-11-28 18:27:51
0
zeyneba.zeyneba5
Zeyneba Zeyneba :
ስንት ቀን አቆይተሹ ነው
2024-11-27 10:21:11
1
365.birhanufissha
ቅድስ ጌወርጊስ አባቴ :
ሞያ ከጎረቤት የተባለው ለናተ ነው ከሷ ተማሩ ሴቶች
2024-11-14 06:41:36
1
user81927499502611
ወሎየ :
ኢቶ ስሄ ኔት እንዳይዘጋ ብቻ
2024-12-18 10:03:41
0
anguwachenanaw0930144702
ሁሉም ያልፋል :
እኳን አሳየሽኝ ነገ በጣት ተነሰች አለቀውም እጀራ አምሮኛል
2024-12-26 17:12:27
1
mesi.mesi896
mesi ወለየዋ :
በቀዝቃዛ ውሃ ነው እሚቀጠነው
2025-02-07 15:48:14
0
medainamedins
ብንት መሀመድ ♥️♥️♥️ :
እኔ እሰጥሻለሁ በርበሬ ወላሂ ሹሮም መስራት አስጠልቶኝ አስቀምጨዋለሁ
2024-12-27 10:00:14
0
userucn182t0z4
አንጓቸ 💚💛❤️ አዝማሪ ወዳጅ🤗💃🕺 :
የአንችው እኮ ይለያል😻
2024-11-13 10:53:38
2
wolloywamesialemu
ፋኖ ብለህ ጥራኝ ስሙ ያኮራኛል :
ዱቄቱን ብገዛስ ሴትዮየ እሽ እምትል አልመስለኝ አለ
2024-12-26 14:56:35
0
tirusew.alemu
Deber Tibebe :
አቦካኩ በአብሲት ነው በቀዝቃዛ ነው በሙቅ ውሀ መልሰ እንፈልጋለን
2024-12-03 13:07:54
0
love76529
Beta yoo👑 :
ዱቄቱ አያታመስም🥰🥰🥰
2024-11-15 18:17:50
1
To see more videos from user @bayoushbayoush3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About