@adee..j..1: #ሳውዲ #ርያድ #ጅዳ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

👑A_J 💬
👑A_J 💬
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 23 November 2024 11:12:08 GMT
37526
686
363
57

Music

Download

Comments

ayal.belay
🦋እኔን እንደሙድህ እሱን 🤌ጠብቅልኝ 👏🤟 :
ምን ያለየሁት አለኝ እህቴ ያልፋል ከባድ ነው የሰው ሀገር ናፍቆት ከምንም በላይ
2025-01-21 11:53:08
0
sarah1998my1
Sarah ethio :
እስቲ ዱአ አርግልኝ ሁሉም ነገር ግረ ሆነብኝል 😥
2025-01-15 07:50:29
0
tizitawagnaw
tizitawagnaw :
የኔውድአሉሁ ከመጣሁሶስትቀኔነው ቋንቋው ከባድነው
2025-01-12 13:01:10
0
fufu4907
ከታገሱ ሁሉም ያልፋል :
እስከመጨረሻው ያሳምርልሽ በሉኝ አልሀምዱሊላህ ምችት ብሎኛል አሁን ግን ከአንድ አመት መከራና ስቃይ በጘላ ነው አብሽሩ ትግስት አድርጉ አስቸጋሪም ጊዜ ያልፋል
2025-01-20 18:02:49
0
rehmatemam383
بنت تمام منهج السلفية :
ምን ማይከብድ ነገር አለ
2025-02-19 08:33:00
0
user7331031956230
Seada :
እየለመድኩ ነዉ
2025-01-12 16:56:22
0
hayat.ali8561
የጀሊል ባሪያ ❤️❤️🤲🤲 :
የቤተሰብ ናፍቆት ሊገለኝ ነው 😭😭
2025-01-20 10:13:12
0
ma5e22
ma5e22 💖 ሰላም ነው😏😏🇬🇳 :
አይውዴ☺️☺️እኔማአሁንስሜምእያስጠላኝነው
2025-02-06 20:09:46
0
fatuma6234
f ነኝ ያቀስታዋ እድለቢሷ እድሌቀናበል ቀንአለ :
አረውይ ከመጣሁገና 2ተኛወሬን ጀመርኩኝዛሬ እየተደናገርኩ ብቻ ይለፍእጅ ከባድነው
2025-01-14 15:35:58
0
user6320954259176
ኡም ሰልማን :
ሀዋላ የሚልክ ሰው ካለ ንገሪኝ
2025-02-05 15:28:14
0
user1406192499061
ያለምኩት ሌላ🥰የምኖረው ሌላ🥰አይ ሂወት♥️♥️ :
ናፍቆት እና ሁሉንም ነገር እሺ ማለት ከብዶኛል አይይይይይ ስደት 🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲
2025-01-08 07:11:37
0
tsdikebede21
Tsedi 21 :
ውዶቺዬ ቋንቋ ይለመዳል ዋነው ሰዎቹ አሪፈ ይሁኑ እንጂ ደሞ youtube ላይ ተማሩ አይዞን ሁሉም የልፋል
2025-01-18 22:10:28
0
bera0719
bera BA :
በጣም ነው ሚከብደው😌
2025-01-04 13:19:23
0
user5698461542540
SOFI♥ :
እህቴ እባክሽ ንገሪኝ አንቺብዙነገር ታቄያለሽ እና ተመድና ወደ ጅዳ ስንትብር ነው የሚያስጠፉት በአላህ እንዳታልፉኝ የምታቁ ንገሩኝ በፈጠራቺሁ🥰🥰🥰🥺
2024-11-25 10:12:18
0
user38927822
ኢተቂላ ነብሴ አፈርነው ትራሴ :
3 ወሬ ግን ላብድ ነው ዉ ዉ ዉ ስራው ይሁን እሰራው አለሁ ከባዱ ምያስለቅሱት ልጀቹ ዉ ዉ ዉ ምን ተሻለኝ ከመምጣቴ አምሮኤ ሌላ እያሰበነው ባቃጠሉኝ ቁጥር 😂😂😂😂😂😂😂
2025-02-02 14:12:35
0
netsi.abebeeee
Netsi ye 👉 (F)🇪🇹🇩🇪🇱🇧 :
degu geta yimsigen alen
2025-02-16 23:51:59
0
nanakahwaji0
ስደተኛዋ ነኝ :
አረ አመላቸውንስ እደምንም እችለው ነበር የከበደኝ ጦርነቱ ነው አይ ቤሩት አዲሶች አላችሁ እደኔ ግራ የገባችሁ እመቤቴ ትጠብቀን በሀይማኖታችሁ በፆለት አስቡን😭😭😭😭😭😭😭
2024-11-23 14:53:55
1
user5633879431422
kokob :
እህህህህህህህህህ የሰዉቤት የሰዉ ፊት ገረፈኝ እናቴ በፀሎትሽ አስቢኝ እያልሁ እህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-01-28 16:31:16
0
afi.yenatu.lij
afi yenatu lij :
ግን ግርም የሚለኝ በቲክቶክ ሁሉም የልቡን ይፅፋል ግን ለቤተሰቦቻችን አንናገር ም ችርስ እንደዚያይት ነገር ለምናረገው
2025-01-22 16:22:12
0
ziyadatariku
zeyada tareku :
ቋንቋ
2025-01-15 12:08:27
0
12345678allahisone5
ሕክሙ ነኝ :
አለን እኔ ገነ ከመጣሁ 20ቀኔነው ግን ሀያ አመት ያቆየሁነው የመሰለኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ ሁሉም የልፈ ይሆነል
2024-11-23 14:59:57
5
meklit.zelalem85
Meklit Zelalem :
ከመጣሁ 2 ወሬ ነው ግን ይከብዳል ማን እደ ሀገር ቋንቋቸው ከብዶኛል
2024-11-29 21:38:29
1
user555303781654
ሰአዳ ነኝየገነቴዋ :
አለን ሁሉችለን ያርብ አላህ ይሂቀን አልፎ የኛቀን እሰከሚመጣ
2024-11-23 13:35:32
6
user8198419752965
ኢልሀም 🧕❣️ :
ይሄው ከመጣሁ ወር አለፈኝ መልመድ ያልቻልኩት የልጆቼ ናፍቆት ነው😭😭😭
2024-11-23 16:30:18
10
zebenay217
ማርያምዬ እናቴ አትራቂኝ ከፊቴ :
ምኑ ይወራል ብቻ ሆድ ይፍጀው 🥺🥺 ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምን ይባላል
2024-11-23 11:27:29
2
To see more videos from user @adee..j..1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About