@enochenok.eth: @ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers #ሐዋርያዊ_መልሶች #ኢየሱስ #ክርስቶስ #ፆም #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር #ተዋህዶ #ፕሮቴስታንት #foryou #viral

࿇ ሔEኖOክ ࿇
࿇ ሔEኖOክ ࿇
Open In TikTok:
Region: DE
Sunday 24 November 2024 12:45:35 GMT
329502
60622
845
10573

Music

Download

Comments

sifan9276
Sifan :
ለዚ ነው መናፍቃን ሳይድኑ የቀሩት
2024-11-24 18:43:29
843
tigst851
ትግስት ❤️‍🩹🖤 :
ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ 🥺 የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ❤️እኔን 🥹ኃጥያተኛውን ማረኝ ይቅር በለኝ 🙏
2025-02-21 03:39:54
0
evudomiller
evudomiller :
ይህ የግብፆች አማልክት የዲያብሎስ 44ጠዖቶች አምላክና ሰግዳጅ ፀረ-ክርስቶስ የጨለማው የጥልቁ ዘንዶው መልዕክተኛ በተክለሃይማኖት ተቅማጥ ነው የዳንኩት የሚል ሞቶ ሞትን አሸንፎ የተነሳልኝ ጊዮርጊስ ነው ጣዖት ሠርቶ እያመለከ ማንን ለማወናበድ የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል ጳውሎስና ጰጥሮስን እየጠራ የሚያወራው?
2024-12-14 08:49:03
0
habtay03
habtata :
ወንድሜ ማርያምን እኔን ጨምሮ ብዙ ኦርቶዶክሳውያን ወጣቶችን እያነቃኸን ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እመብርሀን የበለጠ እውቀትህን ትግለጥልህ
2024-11-30 15:32:40
25
melkamqentube
ባብሽ_ገብስማው melkamqentube :
እነ እገሌ ይሰማል አደል !?
2024-11-26 19:31:58
435
dursaa06
dursaa06 :
የማቴዎስ ወንጌል 6 17-18፤ አንተ ግን ስትጦም፥ በስውር ላለው አባትህ እንጂ እንደ ጦመኛ ለሰዎች እንዳትታይ ራስህን ተቀባ ፊትህንም ታጠብ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል።
2024-12-31 13:06:16
1
getachew.birhan6
£¤¥ :
መናፍቃን ተማሩ አትፍሩ ፁሙ ለሆዲ ብቻ አትኑሩ
2024-12-26 09:26:38
21
m1u2l3u4
mt :
ጾም ጸሎት የሀጢያታችን መደምሰሽያ የአጋንት ማሳደጅያ የገነት በር ቁልፍ መክፈቻ ነዉ ።የአምላካችንና የመድሀኒያታችን የእየሱስ ክርስቶስ ስም የተመሰገነ ይሁን
2024-12-05 14:38:48
1
wenta7
ዊንታ :
ሀቅ ዘመንክ ይባረክ
2025-02-20 06:34:44
0
alem.brhanu1
alem ብሩህ ደመና💎 :
ኦርቶዶክስ ማለት ቃል ስጋ ሆነ ማለት ነው ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ስጋ ለብሶ ተወለድ እንደሰው የምዳሰስ ሆነ ስለዚ ተዋህዶ ምንለው ለዛነው🥰
2024-11-25 17:14:44
1
zemaritnardos.fekede
Zemarit Nardos Fekede :
ፆም የነፍስን ቁስል ታድናለች
2024-11-27 05:12:13
128
bre123542
፩ ማህቶት :
ማርያምን ኣቦይ እንደዚ ይለኝ ነበር እይርህቅ ዝንቱ ርኩስ ዘእንበለ ፆም ወፀሎት
2024-11-24 13:15:35
274
natmiko
sam :
🥰🥰🥰የበረከት ፆም ያርግልን🥰🥰🥰
2024-11-26 04:57:01
221
bamialex
ባልማክ :
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የ ሕያው የእግዚአብሔር ልጅ እኔን ኃጢያተኛውን ማረኝ!
2024-12-25 21:36:29
8
user947460198
user4607474975580 :
በፆም ወቅት ወተት ና ስጋ መበላት ይቻላል???እባክህ አኬ መልስልኝ???
2025-02-10 18:23:25
0
lifelove023
Grace :
አጋንንት በፆም በፀሎት ይወጣል እያለ ነው ? ከላ አውዱ እንደዛ ነው የሚያስተምረው ባለማውጣታቸው እናተ የማታምኑ አለ እንጂ የማትፀልዬ አላቸው ? የፆምም የፀሎትም ተቃዋሚ አይደለሁም ግን አጋንንት በፆም በፀሎት ይወጣል የሚል ነገር የለውም .....
2024-11-28 11:24:39
0
user4292737006769
የአማራ ፋኖ :
ቃለ ህይወት ያሰማክ ወንድማችን በቤቱ ያፅናክ መጨረሻክን ያሳምርልክ
2024-11-28 17:19:07
140
gizaw0
እየሱስ ይመጣል :
እውነትን እያወክ ለምን ስለ ክብር ብለ ከእውነት ጋር ትጋጫለ አኬ ጌታ ይባርክ
2024-11-24 19:22:18
18
basliel34
Basliel :
ye protein tome maletu aydelm
2024-11-26 19:32:34
1
abebekassaw3
@የስላሴ ልጂ ነኝ@ :
እዉነት ነው ወንድማችን
2025-02-22 06:49:04
0
kingmenilick
Getch :
የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 17-20 ጀምሮ ስታነበው ቃል በቃል ብሏቸዋል: ቃለ ሒወት ያሰማልን።
2024-12-24 18:52:36
6
eeyour
eyere rama :
አክየ ሴጣን የምጣላዉ ፆም ነዉ አየክ ማናፊቃን ማጀመሪያ የምጣሉት ፆምን ነዉ አባታቸዉን ነዉ የምማሲሉት
2024-12-04 12:57:37
2
rediet1980
Rediet :
የጥምቀት ቀሚስ ግዙልኝ🥺😢......
2024-12-24 15:56:13
4
mandelameche
mande :
አንድ ጥያቄ ልጠይቅ በዘመንህ አጋንንት አስወጥተህ ታውቃለህ? በእውነት ከልቤ ነው የጠየኩህ ካስወጣህስ በማን ስም አስወጣህ?
2024-12-10 15:10:05
0
teklu10
Dina➋➌⁺ :
7ቱን አጽዋማት የሚፆሙ አሉ ግን እንኳን አጋንንት ሊያወጡ እነሱም አለባቸው እኔ ግራ ይገባናል ግማሹ ድብን አድርጎ አየዋሸ እየተጣላ ሁሉንም ፆም ይፆማሉ ያመጡት ለውጥ 0
2024-11-25 08:31:47
3
To see more videos from user @enochenok.eth, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About