@abelgirma.8: #Gym #fyp #ወታደርነኝ🇪🇹 #ወንድልጅ

abelgirma
abelgirma
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 25 November 2024 18:01:39 GMT
819856
81696
1272
9837

Music

Download

Comments

danielyacob
♦️ _Danity_♦️ :
እድሜና ጤና ለአባትህ ይስጥልን 🙏
2024-11-25 18:57:26
2265
minilek19
Tesfaye AlemZewud :
የለኝም ማለት እንዴት መልመድ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል
2024-11-26 07:04:56
891
brukemengesha139
Bruke Mengesha :
እውነትነው
2025-01-06 16:32:47
0
ethiopia7521
Dag-life :
የህዝብ አባባል ነው። አባባሉን ለተከበሩት አባትህ ብቻ መስጠትህ በእውነቱ አሳዝኖናል።
2024-11-26 05:05:55
2
user8032933437616
user8032933437616 :
እሄ የቀጣሪና የጉራጌወች ባህሪ ነው
2025-01-15 13:26:16
1
koz3237
kozit 🫀 :
ለምንድነው ቆይ እንደዚህ ማምረው? 🫣🥰
2024-11-26 13:21:51
5
afran170
አፍሩ :
እኔስ የለኝም ስል በኤክስሬ ሁላ የሚያዩብኝ ነው የሚመስለኝ
2024-11-26 11:24:11
27
user4309337954904
@ Yona T :
ትንሽ ቃላት ግን ብዙ አማርኛ ይመችሽ አባቴ
2024-11-25 20:15:11
58
abel.ye.semu.lij
Abel ye Semu Lij :
thanks your fa
2025-02-06 08:29:09
0
semillhpgcs
6 :
father ወጣት ጓደኛ ይፈልጋል
2024-11-25 19:56:49
266
henzerproperties
Henzer Properties :
የኑሮ ዚዳን ብየዋለው ሼባውን👏👏👏😂😂
2025-03-04 14:10:27
1
user49534069292981
ሰው ብቻ ሁኑ :
ያንተ ፋዘር ንፉግ ነው መስጠት የመሰለ ነገር የለም
2025-02-17 12:58:08
1
emmanueladdisu
Aman :
መስጠት ትልቅነት ነው ፋዘር ቋጣሪ ስለሆኑ ነው አትስማቸው
2024-11-26 16:56:17
6
9darwi4kilo
Besufekad :
አሳ አፉን ሲከፍት ነው ወጥመድ ውስጥ የገባው
2024-11-26 03:38:40
132
369silent
አንጫጫው ! :
ደስ ሚለው ወደ ገደለው ነው ምገባው ዝባ ዝንኬ አታበዛም ይመችቻቹ አንተም አባትህም በዚው ቀጥል
2024-11-25 20:57:09
6
senay1454
senay :
አምናለው በትክክል🥰🥰🥰
2024-11-25 19:56:17
11
faya21hemen
Fasil Tsega :
ቲክቶክ ላይ ካገኘዋቸው ትልቅ ትምህርት አንደኛው ይሄ ነው። እናመሰግናለን
2025-03-11 13:56:39
1
uzziah222
ዖዝያን🖤 :
ቃሉ ግን እዲህ አይልም።💖🙏
2024-11-25 20:22:31
18
habtesh_ethiopia_first
Habtesh_Ethiopia_First :
ቆንቋና።
2024-11-25 20:05:59
15
1sigmaw1
sigmaw🥇 :
respect bro 🙏 አረገዋለሁ
2024-11-25 18:14:43
42
user503772074
ሀሚድ የሴትልጅ :
ለምድነው ስልክና አድራሻ ማታስቀምጡት
2024-11-25 20:09:16
2
bisrat2249406853394
Bisrat :
ልክ ናቸው እኔ ለማንም አልናገርም ሲደርሰኝም ስገባም ምክንያቱም እቁብ የለኝማ😅
2024-11-26 00:20:19
5
hilla.lozi
Hilla -Lozi :
ባሌ እንደሱ ነው የምር 🥰🥰
2024-11-27 17:53:29
2
abc761366
TESFAYE AMARE :
ፈጣሪ እንደ ምኞትህ ነው ቸገረኝና አጣሁ አይመከርም
2024-11-26 00:55:53
4
lalawin27
Mich lanche💛❤️ :
እስከ አሁን follow እንዴት አላደረኩህም
2024-11-25 20:12:32
2
To see more videos from user @abelgirma.8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About