@biniam_shumye: 6 አፍሪቃውያን

Biniam Shumye
Biniam Shumye
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 29 November 2024 21:16:32 GMT
629666
39153
565
7570

Music

Download

Comments

fikenarda
narda :
የልጅነት ትዝታ🤔🥰🥰🙏
2024-11-29 21:38:24
264
mujibmujibo
mujibe ሙጂቤ :
እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ
2024-11-30 19:38:04
48
molebob8
ጥቁር 💫 ሰው💚💛❤ :
🥰🥰🥰✌️✌️✌️ዋው💪
2025-02-03 16:51:57
0
atat790
TEMU :
የሚገርመው ሁሉም በደጉ ዘመን የተዘፈኑ ናቸው ሁሉም ነገር የሚያምርበት ድንቅ ጊዜ
2024-11-30 05:08:05
68
user286064264
ፍፄ ቤላ :
ማርያምን ቀላል ወደዋላ መለስከኝ
2024-11-30 15:30:50
111
kayrufromlove
𝓚𝓪𝓎𝓻𝓾 :
bro አድናቂክ ነኝ ያምገርም ትዝታ ከለስቻገርኩ ስለ አልፋ ቡሉንዲ ትንሽ ብትነግራኝ ዜግነቱስ ዬት ነው የሁኑ ዘፋኑ አላማው ስለምን ነበር baythaw በጣም ነው የምውደው
2024-11-29 21:27:16
17
user694252594592
ከመቅረት መዘግየት :
ሁሉንም በጎሮቤት ቲቪ ነው ያየሁት
2024-12-05 04:19:17
23
kiwi34406gmail.com
Kiwi :
ዋጆ የሚለው ላይ ደናሿ እኔ ነበርኩ እንድታውቁት ያህል ነው ዋጆጆጆ 😌🙈🙈💃🕺💃🕺😍😍😍
2024-12-01 01:34:35
8
user22653377190297
zake :
እኔ እዳየው እና ትዝታ እዳለብኝ ሚያረገኝ ነገርስ የኔ ዕድሜ 23☺️
2024-12-31 13:20:48
1
ea11568
EA :
90ዎቹ
2024-11-30 19:59:13
4
marryi11
merisha🧚‍♀️ :
ዋው ወይኔ ትዝታ ብቻ በጣም ያሳዝናል ወርቃማው ዘመናችን 😟😟🥰🥰🙏🙏
2024-11-30 05:05:06
84
kasahunlema3
kasahunlema3 :
brinda የነፃነት ታጋዩን ያሥጨፈረች ድንቅ አርቲሥት
2024-12-01 23:11:05
12
keenboonsabaa
keenboonsabaa :
90's memory 👌
2024-11-30 08:59:38
0
yonathantaddele
yonathan taddele :
Title please
2024-11-30 19:24:20
0
naol.yohannes
naol yohannes :
በተለይ ከ 1-3 ያሉት ፍጹም አይረሰዌች ናቸው
2024-12-02 03:00:33
7
hena_033
Ħ€ŇÕĶ :
የምጨረሻው ዘፈን ባይኖር ኖሮ በጣም ነበር ቅር ሚለኝ 😁😁😁
2024-11-30 04:52:27
14
erickjemese
ericjems :
እባካችሁ አዲሱን ደመወዝ ሳትበሉ እንዳትሞቱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2024-12-01 06:03:24
1
natnael.bogared
Natnael Bogared :
የቴዲ አፍሮ አፍሪካ የሚለው በ1ኛ
2024-12-01 13:05:31
3
nuruhma
nuruhma :
ከሁሉም የማረሳው ስንገላባ የሚለውን ዘፈን አንዱ ጓደኛየ ሞቷል ግን መቸም የ ማረሳው ሳንገለባ በሚለው ዘፈን ሆዳችንን በጨርቅ ወጥረን የምንጨፈረው
2024-11-30 04:59:09
10
user3175787729607
user3175787729607 :
ዋውውው ደስ የሚል ጊዜ ነበር
2024-12-03 17:13:32
1
aregkassu
AREGU🦅🦅🦅 :
የከድጃ ቀላንጆን diriyan ረስተሀል somaliya
2024-11-30 19:12:58
6
fantu_13
fantu_13 :
እኔ ምለው እንዴት ነው ደምታስታውሱት እንደ ጅል ነበር የማየው ሁሉንም ልጅነቴንና አባባ ተስፋዬን ያስታውሱኛል እኤ ጊዜ ብደገምልኝ በጣም ደስይለኝ ነበር🙏🙏
2025-01-21 19:39:06
3
hello.666.or.777
Hello :
ብሪንዳ ፋሲ ዋጆ ቻካ ቻካ አልፋ ብሉንዲ ካሜሮናውያኖቹ ምርጥ የልጅነት ትውስታዎች🥰🥰🥰🥰🥰
2024-11-29 23:51:22
3
mitiku6574
mitiku :
ህብረት ትሪኢት እና 120
2024-12-03 18:28:20
4
To see more videos from user @biniam_shumye, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About