@melektegnawu: ተመልሻለሁ ❤️

መልዕክተኛው 2
መልዕክተኛው 2
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 02 December 2024 06:52:17 GMT
1095600
123344
5317
32345

Music

Download

Comments

elsielsi1993
Elsi elsi :
ያንተን video አይቼ ያላለቀስኩበትን ቀን ጠይቀኝ።
2024-12-02 09:51:03
174
nebaman4288
Neba Jr :
አባት ሲያለቅስ እንደ ማየት ሚያም ነገር የለም 🥺🥺😥😥😥
2024-12-02 07:35:26
1986
user25827484190562
user25827484190562 :
እኔ የከባድ መኪና ሹፊር ነበርኩኝ አሁን ግን ኩላሊት በሽታ አስቸገረኝ በዛ ምክንያት ስራ የለኝም
2024-12-03 08:49:20
117
thegame6861
The Game N.W.A 19 :
የሚሰጡ እጆች ይባረኩ🙏
2024-12-02 07:26:23
519
casmirooooo
Kobi maino :
ልመርቃቹ አግንታቹ አትጡ🧡
2024-12-02 07:01:17
3517
wemanew
Fufusha ፉፉ muhammad muhammad :
እስኪ እንደኔ ሳያስበዉ እምባዉ yameletw like
2024-12-02 07:33:18
928
pawaamik
pawa አሚኮ :
በናትህ የመንግስት hop hide yemedanit yata al
2025-02-01 05:05:09
2
kalinayenatua
@Nina :
ሰው መናገር ፈልጎ መናገር ስያቅተው በይኔ አየሁ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2024-12-02 17:10:56
327
mirtzherchekol
Mirtzher Chekol :
መልዕክተኛው በጣም እድለኛ ሰው እንደሆንክ ታውቃለህ ሰዎች ሲያዝኑ አይተህ አስደስተህ ትሰዳለህ እንደአንተ እድለኛ የለም ልጄ ሳድግ እንደ መልዕክተኛው ነው የምሆነው ትለኛለች
2024-12-02 07:28:32
560
_j1._s4
ምስጋናዬ 🎤🎤🎤 :
ኧረ ዘር ትውልድህ ይባረክ ክፉ አያግኝህ ዘመንህ በደስታ ይለቅልህ🥰🥰🥰
2024-12-02 08:26:06
46
lili26303
lili :
ያንተን video ላለማየት ልወስን ነው ማልቀሴን ማቆም አልቻልኩም
2025-02-18 08:56:22
4
geni5974
Geni :
ይህ መንግስት ህዝቡን ሁሉ ሊያሳብድ ነው ጌታ ሆይ ድረስልን
2024-12-02 15:50:06
180
alem4437
Alem :
ስንቱ ንፁህ ለብሶ የተጨነቀ አለ መለመን ፈርቶ በየ ቤቱ ስንት ጉድ አለ ተባረክ መልዕክተኛው🙏
2024-12-02 13:27:01
109
fesehasamuel
fiture :
የደረስክላቸው አምላክ ፈጽሞ አይተውህም የአንተን በጎነት ለመግለጽ ይቸግራል
2024-12-02 12:02:53
67
.mafe002
መዳን በኢየሱስ ነው :
እደመስጠት ምን ሚያስደስት ነገር አለ
2024-12-02 08:24:45
110
wenijew
Zero :
የእነዚ አይነት ሰው ቀርፀ ባታሳይ ወይም እንደ አንተው ፊታቸው ባይታ ምንችግር አለው
2024-12-02 09:06:36
172
dinosigota
dino berta :
please ብር ስትሰጥ ባንክ ዉሰዳቸዉ ይበላሉ
2024-12-02 18:39:56
29
tesfa958
tesfanesh kebede :
yene Abat 🥰🥰
2025-02-14 07:26:19
8
user4314452798635
ሔሉ የማርያም ልጅ :
በናትህ በጣም የተጎዳች እናት አለች እባክህ እራዳት በፈጣሪ ስም እለምንሀለው
2025-01-27 12:14:43
5
big7069
mesfin :
ለኔ እንደተደረገልኝ ነው የቆጠርኩት
2024-12-02 13:40:43
67
ashujonns6
ashu jonns love❤ ❤ ❤ 💝 💝 💝 :
የዛሬው መልካም ስራችን የነገ ስንቃችን ነው
2024-12-03 03:43:48
11
pomiman0
Christian :
እንደመስጠት እንደ ደግነት ምን አለ አቦ... ተባረክ
2024-12-29 18:28:46
8
yaredman251
658299 :
ፈጣሪ በሄድክበት ይቅና መብርሀን ጥላ ከለላ ትሁን
2024-12-02 15:02:39
17
eyuel1789
EYUEL1789 :
ወንድሜ ማታችንን ያሳምርልን 🙏🙏🙏🙏🙏
2024-12-02 20:39:14
1
jaska163
jaska :
ታታሪ አባት😞
2025-02-20 17:22:30
2
To see more videos from user @melektegnawu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About