@logawwwww: #orthodoxmezmur #ethiopian_tik_tok #adonay

Adonay
Adonay
Open In TikTok:
Region: CA
Saturday 07 December 2024 01:15:25 GMT
1357742
219403
7545
6467

Music

Download

Comments

abenezershimeles1
Abenezer Shimeles :
እግዚአብሄር ሁሉን አሳልፎ 'ያ ቀን እኮ ለበጎ ነው' ለማለት ያብቃን ወንድሜ🤲🤲
2024-12-07 01:33:17
5091
orthodo44
ጌትነት ኦፊሻል :
ኦርቶዶክስ ሆንክ እንዴ
2025-10-22 00:55:27
44
teme_man_
teme man :
ፈጣሪ ብቻ ነው የመፍትሔ አምላክ ሰው ሰው ነው ሁሌም የማትተማመንበት።
2024-12-07 05:50:54
307
abafogi3
S J ♑️ :
I love you ado 😘😘😘😘😘😘😘
2024-12-07 01:19:59
218
pro_samato
stefano :
ዓይንን ጨፍኖ መጸለይ የጨለማ ምልክት ነው። ጨለማ ደግሞ የሲኦል ምልክት ነው። የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች የምንጸልየው ዓይናችንን ከፍተን መሆን አለበት ማለት ነው። ምክንያቱም ልበአምላክ ዳዊት በመዝሙሩ አይኖቼን ወደተራራ አነሳሁ ብሏል መዝ120:1 በተጨማሪም ለማብራራት ቦታ ስለማይኖር መዝ123:1-2, ኢሳ33:15,
2024-12-07 06:41:04
28
tirhasalem2
Trhas alem 👸 :
ኣዶናየ ስትፀልይ ኣይንህን ኣትጨፍን
2024-12-07 02:37:58
30
user746363084
❤ኢትዮጵያ 🫶 :
ከጭንቀታችን መዳኛ የመጨረሻ ምርጫችን እግዚአብሔር እና ድንግል ማርያም ነች ❤️🥰
2024-12-07 05:31:18
281
blessed_vibe79
Sam ☘️ :
መዝሙሩ ላይም ግዴተ “እሰይ” መኖር አለበት? 😁This season in Canada 🇨🇦 is stressing 😩 you will be fine 😎
2024-12-07 13:56:42
42
eyerusmegabi
eyu@am i :
መዝሙረ ዳዊትን አንብበዉ
2024-12-07 06:07:50
141
beza.2127
beza 2127 :
ፈጣሪ ብቻ ነው የመፍተሄ አምላክ አይዞህ ያልፋል የማይነጋ ለሊት የማያልፍ ቀን የለም በርታ ፈጣሪ ካተጋር ይሁን 🥰🥰
2024-12-07 08:07:49
6
mellyk10
Melly-k :
11$ ባንክህ ውስጥ እያለ with 0 savings or capital የፅዳት ስራ እጀምራለሁ ለሰው 17$ 18$ ትቀጥሬ አልሰራም አልክ:: እና እንዴት ልትኖር ነው? በ2 እግርህ እስክትቆም ክረምቱ እስኪያልፍ አርፈህ አንድ ቦታ ብትሰራ??
2024-12-07 01:27:43
3
mulugeta669
ሙሉጌታ :
ከምልህ በላይ እጠላህ ነበር አሁን ተቸገረ ስሰማ ግን ገና ሳይህ እምባዬ ይመጣል አውነትህን እንጂ አንተን አልነበረም ማለት የጠላሁት መልካሙን ሁሉ ላንተ bro
2024-12-07 04:08:25
89
naiice8
Abel birhanu :
እግዜብሄር ይመስገን
2025-11-13 15:37:22
1
etsubfromethiopia0
እ ፁ ብ 👸 :
እያንዳንዳችን የማንናገረው ችግር አለእንዳተ መናገር ብንችል ደስ የሚለን እና ወንድሜ አይዞሀ ህዝብህ የአገርህ ልጆች እንወድሀለን ከጎንህ ነን እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይቅደም 🙏🙏
2024-12-07 03:12:00
26
user7485173312419
የዋህ ርግቢት 🕊🕊🕊 :
ዝማሬ መልእክቲ ይስመዐልና የኔ ጥንካራ ኣጀክኒ እመ ኣምላክ ምስካ ትኩን
2024-12-07 03:20:41
4
bekum_a
Adolf.h𓃵 :
የደሃ ልጅ ሆኜ ደረቴን ባልነፋም የማርያም ልጅ ሆኜ አንገቴን አልደፋም
2024-12-09 17:54:18
53
mehret35
mri :
ቆይ ምን ሆኖ ነው ጨልሎ ነበር እዴ
2024-12-07 19:20:52
3
makupebymeri
Meri fikadu24 :
ከዚህ ቡሃላ የኔ ቆንጆ እያልክ እንዳሰክሰን
2024-12-09 18:32:52
1
lemlemyilma
Lemlem@2020 :
አዎ እግዚአብሔርን የያዘ ሁሉን ያሸንፋል በርታ🥰🥰🥰
2024-12-07 02:27:27
227
user1919819332782
sewnet :
በቤቱ ያፅናህ ወድሜ
2025-01-24 08:02:11
6
anamefashion16
emu Wendimu :
🥰ስናጣም ስናገኝም ሁሌም በየሰዓቱ በየጊዜአቱ እግዛብሄር ይመስገን🥰
2024-12-08 11:53:49
34
teda0040
Teda0040 :
እውነተኛ ደስታ ያለው ኦርቶዶክስ ዉስጥ ነው❤️
2024-12-08 04:22:35
5
hiwet.2721
hiwet 27,21 :
መላክቶች ይጠብቁክ
2025-11-09 06:16:57
8
user1602574738576
Gech :
እንደምታልፈው እርግጠኞ ነኝ ወንድሜ ማሪያምን 100%
2024-12-07 19:12:21
15
To see more videos from user @logawwwww, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About