@biruk.info: #techupdates #forgetpassword? #ፓስዎርድለረሳችሁ #ethiotech #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Biruk INFO
Biruk INFO
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 10 December 2024 11:08:46 GMT
729312
33932
1123
4733

Music

Download

Comments

ethiogamer78
LIVERPOOL FAN :
የኔ ላይ password manager የምል የሌም
2025-09-06 10:44:45
6
lidya.mom
Lidya Mom :
የኔ ግን የ ፍስቡክ ብቻ ነው ያለው የ ቲክቶክ የለም ኣባቴ እንዳታልፈኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-23 15:08:59
1
diltahalaba3
ዲልቱ የሀላበዉ :
ወንድሜ
2025-10-27 11:32:14
1
user9407116793821
Demeke.N :
thanks more
2025-10-27 08:11:40
1
user7691225952406
Ⓜ ነኝ ዴርጋ ሚው :
እዳታልፈኝ በናት እኔ ዋሣብ የከፈኩበት መሥመር ጠፋብኝ አሁን ለመክፈት አሥቤ ኮድ እየጠየቀ እቢአለኝ እደትአረጌልክፈት ደሞአሥፈላጊነበረ
2025-10-22 07:25:19
1
tesftitadesse
Hope T :
password manger የሚል መቶ ግን እንዳንተ ከታች ዝርዝሮቹ የሉም እንዴት ነው የሚገኘው እባክክ
2024-12-11 14:42:12
5
sewhone
አባይ ማዶ :
:password manager yemil yelewum gene min madireg echilalew benatih? በናትህ በናትህ
2025-09-16 02:34:32
0
abditamam826
A. T :
እኔ ጋ ቀጥታ ከሴቲንግ ስገባ የመ ጣልኝ gogil service ነው... አንተ እንዳልከው አልመጣም... መፍትሄ
2025-02-08 08:30:35
4
seadi637
"➲ታ➲ማ➰ኟ"የM"sis🌹👭👄 :
አካውንት ለመቀየር እደት ነው
2025-09-07 01:13:35
1
umer133567
Insha Allah, my wish will come :
password manager almetalgn
2025-01-04 04:11:28
13
mohammed.abdu201
Mohammed abdu :
የኔ ላይ password manager የምል የሌም
2025-10-04 16:39:16
1
ryan.love.you2
ገብሬልአንተሁነኚ :
የአብልኬሽንመፍቻኮዲንገረኛ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-19 09:41:07
1
user4628610499249
Eshetu Bayilyegn :
ቴሌግራምተደለተብኝ ኮዳችን እንዴት ማግኘት አንችላለን
2025-08-31 09:00:42
2
jaludjalud295
Jalud (HDC) :
ሳደርገው ፓስዋር ሚለው አልመጣም አለኝ ምን ላድርግ
2024-12-11 06:22:08
23
qaliibiyyoo2
🍓Siibo muca mekii 🌍 :
አረ በአላህ የፌስቡክ ኮዴ ስሉ ሲሰበር አንድለይ ጠፋብኝ እዴት ላግኘው
2025-08-29 07:05:59
1
eyubitanybeny
Key :
የቴሌግራም pass word ጠፍቶብኝ ስልኬ ዘጋ ተባበረኝ ወንድሜ
2024-12-10 18:05:36
3
desufitsum
Desu Fitsum :
ለሁሉም ነገር አመሰግናሎው ከዚ ለየት በለ መልኩ መፍትሄ ማገኝ ከሆነ እሰኪ ምታዉቆዉ ንገረኝ ዬኔ ከዚ በፊት እምጠቅምው fb አካዉንቴ ጠፍቶብኛል እና ከዚ በፊት የሚጠቅምው የነበረ ሴም በሶው ነበር ያወጣሁት ያ ሴም ጠፍቶብኛል እና የ fb
2024-12-12 07:23:38
2
user4719468216981
➤➢ብስል መሀመድ ብቸኛው💜🖤💞 :
እኔም በስልኬ ነበረ የከፈትኩት ግን አልገባኝም እዳየሁትም ያንተን ቪዶወ አልሰራልኝም
2025-09-29 09:05:50
1
zimmal95
ZIMMAL 🛣 🎧 👁️ 🦋🦋 :
የፌስቡክ እና ኢሜል ብቻ ነው የሚያሳየው ሌሎችን እንዴት ነው የምናገኘው🙏🙏
2025-01-31 07:40:08
1
user3910067473657
simegn :
ወንድሜ ስለመልካምነት አመሰግናለሁ ስልኬ paly store,youtube,google, telegram &facebook አልሰራ ብለሁኛ.እባክ ልትረዳኝ ትችላለ ወንድሜ
2024-12-19 01:17:42
3
user6373017917979
My ደሴ :
የኢሞ ናቴሌግራም የለም
2025-05-19 12:00:46
0
selemontemesgenmn
selemon53 :
የቲክቶኩንአጣሁት
2025-06-01 19:02:17
1
badkiller623
BAD KILLER :
ስልኬ A15 ነው ግን አያሳየኝም
2025-05-21 13:56:56
1
seidendris312
ውደታ እስከጀነት :
በጣም የምፈልገው ፎቶ ነበር
2025-08-17 20:45:55
1
user9360834449039
user9360834449039 :
ስልኬ ኢሜል እያለኝ አልከፍትም ብሎኛል
2025-07-08 20:14:08
1
To see more videos from user @biruk.info, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About