@miss.jollyjuice: 19 ኪሎ ቀንሻለው ግን ትንሽ የሚቀረኝ ይመስለኛል ወይስ ይብቃኝ ምን ታስባላችሁ? 🥺#weightloss #weightlosstransformation

Haymi Asrat
Haymi Asrat
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 10 December 2024 15:55:12 GMT
998222
23170
619
1769

Music

Download

Comments

hirutlemma
hirutlemma :
ሀይሜ ሳልደፋሽ ሚስጥሩን ተናገሪ😁😁😁
2024-12-11 03:45:08
653
user5878522426388
@ መዲና ማሩ :
ባክሽ የመቀነሻ ምክንያቱን ንገሪኝ ሳልፈነዳ
2025-02-21 18:03:21
0
user4157766193297
its me :
በናትሽ አራስ ስለሆንኩ ምግብ ቀንሽ ሳትይኝ ሆዴን ብቻ እንዴት ላጥፋው?
2024-12-10 20:24:24
71
elija657
Queen Miracle :
ቆይ አይዝረከረክም ወይ እሱ ነው ያስፈራኝ ግን እየቀነስኩ ነው
2025-02-14 10:56:03
0
selikiya1
kiya " Gerager :
እባክሽ መልሽልኝ እባክሽ ማባይል በምንድን ነው የሚጠፋው
2024-12-11 11:58:59
3
bemni86
የአባቷ ልጅ ነጺ :
ምን ተጠቅመሽ ነው
2024-12-11 14:19:32
1
allahuakber62
H ቾ 🕋🌃🎆💐 :
ኧረ ባክሽን ዝም አትበይ ሚስጥሩን ንገሪን
2025-01-09 17:03:06
1
wogayehu.getahune
Wogayehu Getahune :
ቦርጭ ብቻ የሚያጠፋ መላ ካለሽ ጀባ በይኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-12-18 16:59:21
1
erku14
erku :
እር በናትሽ እንዴት ሆነ ንገሪኝ
2025-02-02 14:16:54
0
tsion_wenda
tsihon🌹🌹 :
አረ ለኔም ንገሪኝ ሰዉነቴ እንዴት እንደደበረኝ
2024-12-10 16:04:26
41
12345hh347
@H.H :
በማሽን እያስቀለጥሽ በምግብ ትያለሽ
2024-12-10 16:56:52
131
ayuaynen
አዩአይኔን :
እኔ ውፍረትሽን ነው የወደድኩት🙏🙏🙏
2024-12-11 10:49:19
134
mekditgt
Mekdi💞 :
ጥያቄ ልጠይቃችሁ stretchi mark ይጠፍል? የሚያጠፍ ነገር ካለ ንገሩኝ ሞክራችሁ የምታቁ 🥰
2024-12-11 13:16:34
6
.m15077
🍫መ🎀S🎀ኪ🍫 :
መፍትሄው ምንድን ነው በናትሽ ንገሪኝ
2024-12-10 16:03:20
16
selamtilahun90
soya :
እንደኔ ቆንጆ አቆም ላይ ደርሠሻል ሀይሚ የካሮቱ ጁስ ነው?
2024-12-10 17:38:53
4
user8790349883415
452425 :
የፊትሽን ሰርተሺ አሳይን 😂
2024-12-10 23:50:09
2
tasehey
መቅዲ ነኝ :
ስወልድ በኦፕሬሽን ነው የወለድኩት መመጀመርያየ ነው እና ሆዴ አላሰርኩም ነበር አሁን ሆዴ እንደዛው ነው ሰዎች ድጋሜ ወልደሽ ካላሰአሽው አይጠፋም ይሉኛል በናት መፍሄው ምድነው ።
2024-12-11 03:53:44
2
tarikuwa.mamo.tar2
Tarikuwa mamo Tarikuwa mamo :
ቆይይችልጅ ጆሊጁስ ነፍስነው የምትለውነች
2024-12-11 14:33:49
8
mama287440
mama❤ :
አረ በአላህ ሀይሚ እንዴት ነዉ የቀነሽዉ ንገሪኝ😢😢🥰
2025-08-09 05:36:47
0
birikti33
ብርክቲ :
ፊትሽ ግን ታመሽ የተነሳሽ አስመስሎሻል ይበቃሻል
2024-12-11 19:44:01
8
yeswdeg.bekele.ye
yeswdeg bekele yeshaneh :
ላንቺ ይበቃሻል 😳😳😳 አሁን ደሞ ለኛ ንገሪን የምን ለብቻ መሸናቀጥ ነው 🥰🥰 መፍትሔውን
2024-12-10 18:52:28
17
barkothabtamubh
ሃብትሽ ኮፊ :
የምር በካሮት ጁስ ነው እንዲ የቀነሰልሽ እህት
2025-04-29 21:38:14
0
To see more videos from user @miss.jollyjuice, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About