@relief_corner: Be mentally strong so,you won’t attack yourself. #mentalstrength

Teme Fellow(ፌሎ)
Teme Fellow(ፌሎ)
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 13 December 2024 18:00:16 GMT
603212
72323
828
6846

Music

Download

Comments

mekdia6
Tiwaledkem :
የሚገርመው ግን እንደ ጨካኝ ነው የሚታዮት
2024-12-14 05:58:41
1336
randbone
be humble. :
your idea always awesome.
2024-12-13 18:06:30
1023
bilumarpom
ብሌን@🦋 :
ሁሌም መልመድ የምፈልገው ነገር ከስሜቴ ውጪ መሆን
2024-12-13 20:50:28
753
today.fashion6
TODAY FASHION :
ጠንካራ ብሎ ማለት ታግሎ የጣለ ሳዮሆን በንዴት ሰአት እራሱን የተቆጣጠረ ነዉ ነብዩ ሰ አ ወ
2024-12-23 19:13:28
461
music_in_lyrics_7
APPOINTED_LIBRA :
ማርያምን ስንት ነገር ባንት እደተማሩኩ....ውስጤ ሲያስብ የቆየውን! አንተ ስታረጋግጥልኝ አየዋለው keep going m'a bro🙏🤞
2024-12-13 18:35:12
170
lau_i2
🥀 :
A muslim who always pray 5 times a day ...👍
2024-12-14 10:44:58
153
unbeardslicer
Unbeardslicer :
mental toughness
2024-12-14 08:24:38
147
ibgtesjpcdeyxaucew
Deru :
እኔ አባቴ ሞቶ የሚገንዝ ሰው አጥቼ እኔው እራሴ ነበር የገነዝኩት። አሁን ድረስ እህቶቼ እንደጨካኝ ሰው ነው የሚያዩኝ 😢
2024-12-14 15:16:09
112
ephremfirew
EPHREM Firew 🇪🇹 :
💪 ሆስፒታል ሬሳ ክፍል ገብቼ የሐዘን ስሜቴን ተቆጣጥሬ አብሬ ከሬሳ አጣቢው ጋር የእናቴን አካል አጥቤያለው። ከዚያም በኋላ ብቻዬን ስሆን እንጂ ሰው ፊት አላለቀስኩም። የቀብር ሰዓትም ተሸፋፍኜ ነበር ያለቀስኩት። ለዚህ ሁሉ የጠቀመኝና Mentally Tough ያደረገኝ መፅሐፍ ቅዱስ ነው። Real አማኝ ነኝ።
2024-12-15 14:14:54
62
zelalem057
ዘላለም ኃይሉ :
ቡና አፍልቶ ነጠላ መቋጨት ነው የሚቀረን
2024-12-14 04:33:36
61
sitenur
🥀🥀🌹🌹🌹⚘️⚘️⚘️🌷🌷🌷🌷🌷 :
እራሴን እንደ እብድ አስብ ነበር ታውቃለህ አመሰግናለሁ ነኝ
2024-12-14 07:40:34
50
maritubelayi
dee :
ገብቶህ ምታወራ አንተ ነህ በርታ
2024-12-14 04:43:10
41
filagotg
Filagot Getachew :
I'm such a fan. your awesome.
2024-12-13 18:24:06
37
hana16226
Hana.G :
by the way ignoring your feelings are not healthy,but instead handling your feelings are powerfull
2024-12-14 11:53:46
24
yxynbv
ኖ :
እኔ ነኝ እኔ ያ ወንድ ነኝ ሳልሰክር እራሴን መርሳት እችላለሁ ከብዙ ሰዎች ጋር ሆኘ ብቻዬን ማውራት እችላለሁ ብዙ ሰው ወደ ግራ እየሄደ እኔ ብቻዬን ወደቀኝ መሄድ እችላለሁ
2024-12-13 21:52:22
19
yo_yorda
yo yorda :
🤌🔥🔥🔥
2024-12-13 18:15:54
19
law191221
ay_yafet :
አንተ ልክ ነህ በስማም ያወራዋል እህምም
2024-12-13 18:33:56
15
rim1480
Rim :
ልክ ነህ የኔን ሀሳብ ነው የተናገርከው እኔ እራሱ በጣም ነው የማደንቃቸው በጣም ነው የምፈራቸው 👍 ስሜታችንን ስለማንቆጣጠር ነው ብዙ ነገሮች የተበላሸው ትልቁ ትግል እራስን ማሸነፍ እራስን መቆጣጠር ነው 👍
2024-12-14 04:28:51
11
buttont251
፨ :
man u good ይመችህ 👌
2024-12-13 18:10:48
10
abuky23
Abuky23 :
it's emotional intelligence
2024-12-14 10:15:37
8
natinati2255
natinati2255 :
ከኔ ጋ መቼም ላንፎካከር ነው ማለት ነው 🥰🥰🥰🥰
2024-12-13 18:46:23
8
fooz09oo
123 :
True 👏
2024-12-13 18:06:59
7
snapataized
Snapataized :
That's why it's called EI is More important than IQ I always wish to master it.
2024-12-16 05:40:52
6
girmamoges57
@girmamoges57 :
powerful speech
2024-12-14 10:43:03
6
fitsum334
Fitsum :
"በዋናው ችግር ፈንታ ችግሩ በመፈጠሩ ምክኒያት እኔ አዝኜ ማደርገው ነገር የበለጠ ችግር ሆኖ ይገኛል" big point
2024-12-14 08:05:14
6
To see more videos from user @relief_corner, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About