@funnyvedio475:

funny man
funny man
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 15 December 2024 15:00:01 GMT
307917
17465
1019
1131

Music

Download

Comments

ermi21_16
Ermi :
አለን ብዙ ጋራ ሸንተረር አልፈን በፍቅር አረፍን ስንል ባዶ በረሀ ላይ ጥለውን መንገድ ጠፍቶን ያለን
2024-12-16 11:45:41
18
negsti2
ንግስቲ @2 :
እኔ አለሁ ብዙ ነገር አይቼ እደዚህ ሆኘ እኖራለሁ ብየ ያላሰብኩ ግን ፈጣሪ በቸርነቱ ያልጣለኘ ስራ የለኘም የሚረዳኘ የለም ልጂ ይዤ በቤት ክራይ የምኖር እዴት እደምኖር እርሱ ብቻ ነው ያለኘ ልኡል እግዚአብሔር ከእናቱ ጋር ተመሥገን እላለሁ ሁል ጊዜ
2024-12-15 18:47:38
6
virai49
vieira :
🥺🥺🥺🥺እእእእ
2024-12-16 17:21:33
0
helentaye122
አይ ሰው :
የሳትነው መንገድ አለ
2024-12-15 17:30:36
196
meydanlessim
Thierry Daniel Henry Arsenal :
ብቻዬን አይደለሁም ማለት ነው እፎይ አልሀምዱሊላህ ማለት ነው እንጂ ማነህ ግን ለምን አታሰባስበንም ተሰባስበን ዱአ እናደርግ ነበረ
2024-12-16 01:18:33
6
takemen4
takemen4 :
ለምን በሙሉ ስሜ አትጠራኝም ስለኔ ነው አደል ምታወራው
2024-12-16 05:28:45
33
hehaho09
ሄኖክ ኃይሌ :
አለን በጣም ብዙ ብዙ አዲስ አበባዎች አለን!!!! ሆድ አታስብሱን ምን አድርገን ነው ምን ተደርገን ነው ግን
2024-12-15 18:08:56
18
alexo.1621
Alexa :
ተረግመን ነው እንዴ 🤔
2024-12-15 15:40:59
85
tsegaye122127
Tsegayegetachew :
እውነት ነው ግን ጤና ሰጥቶ በሕይወት ያቆየን እግዚአብሔር ይመስገን።
2024-12-16 16:55:38
0
ezked
ezked :
በትክክል 90th
2024-12-15 17:37:26
30
muhamedulfatih2
mu ha la :
ቆይ ጥፋታችን ምኑ ጋ ነው እኛ እኮ 90'ስናልፍ ምንም የማናቅ ንፁህ ልቦች ነበርን በጎረቤቶቻችን ተቆጥጠን በስረአት ያደግን ገንዘብን ሳይሆን ፍቅርን የምናስቀድም በጊዜው ሃገሪቱን ለሚመራ መንግስት እጅ የሰጠን ኮሽታ የማንወድ ደግ ነበርን
2024-12-15 23:21:53
2
user1914563575853
ናሆም ናን :
እዉነት ነዉ የኛን እድሜቀሙን ቤትብንሠራ ጨረቃነዉ ብለዉአፈረሡ እነሡ 10ና 20ሳቲምተመርተዉ ። ሀገር እንዳይኖረን በብሄርአቧድነዉ ክልልዉስጥከተቱን ሀገርአልባ ቤትአልባ ከርታታአደረጉን።
2024-12-16 12:55:10
8
redahegntesfaye8
pires real gunner :
አለሁ 34 ላይ ነኝ ግን ምን አለህ ካላችሁኝ ጤና እግዚአብሔር ይመስገን
2024-12-16 02:10:19
11
mite.38334
mita :
አመስጋኝ የዋህ ትውልድ🙏🙏🙏 እንቢ አናረጅም!!!
2024-12-16 19:25:18
9
ashurasta
ashu Rasta 🇪🇹 :
yes እኛ ነን ተመስገን ገንዘብ ባይኖረንም ጤና አለን
2024-12-16 16:07:25
23
amichi82
Bereket :
ስሜን መጥራት ለምን ከበደህ
2024-12-16 10:38:57
15
user510178508
እኔ👸 :
አለሁ ክብሩ ይስፋ ለመዳኒ አለም🙏🙏🙏🙏
2024-12-15 16:29:35
4
et_perks
Et :
በለኝ በእድሜዬ ቀልጀበት አሁን ኑሮዬ እየቀለደብኝ አለሁ 😞
2024-12-15 20:38:17
27
worknehwone
man gold :
አቤት… ይቅርታ የጠራችሁኝ መስሎኝ ነው
2024-12-16 09:16:17
2
yassinarebo
yassinarebo :
በእዛ የእድሜ ክልል ውስጥ አይደለሁም ነገሩ እውነት መሆኑን ግን ታናናሾቼ ላይ እያየሁት ነው
2024-12-15 19:26:57
2
piyanki21
Piyanki21 :
አለን ትናንት ነገና ዛሬ ተቀላቅሎብን
2024-12-15 16:40:52
120
yesa3707
yesuf :
ይገርማል ጥንቆላ ነው ወይስ የማስተዋል ውጤት
2024-12-16 08:39:23
19
mylored
mylored :
እውነት ነው ግራ ገብቶን ቁጭ ያልን
2024-12-15 17:44:04
4
firehiwotgeut
@ሚሻባርች :
የ90ወቹ ትውልድ ደግ ጊዜ
2024-12-16 12:26:50
39
seni31910
seni :
እውነት ነው
2024-12-15 15:05:59
7
To see more videos from user @funnyvedio475, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About