@netsiyekeam920: #oreobantuayah #oromotiktok❤️💚❤️ #ethiopian_tik_tok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Nets.yk💜
Nets.yk💜
Open In TikTok:
Region: JO
Monday 16 December 2024 13:22:30 GMT
219685
6459
2620
313

Music

Download

Comments

nabayat
ገጣሚ Nabeyat(ብእር ነዉ ወዳጀ) :
1ኛ ከማንም ምንም አትጠብቂ 2ኛ ራስሺን በጣም ዉደጅ 3ኛ ከሌሎች የጠበቅሺዉን ፍቅር ለራስሺ ስጭ 4ኛ በመኖርሺ ብቻ ደስተኛ ሁኝ ስራሺን ስሪ ገንዘብ ያዥ ጥሩ ትዳር ይዘሺ ዉለጅና ቤተሰብ መስርች ያኔ አንች ዛፍ ትሆኛለሺ ሁሉም ይጠለልብሻል።
2024-12-17 14:38:18
143
amani12214
Aman T :
የኦርቶዶክስ ቤተሰብ እየሱስ ክርስቶስ እና እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ነው
2024-12-17 15:27:30
8
jesus.love.me05
jesus is Lord :
እኔ በዚች ምድር ማንንም አልፈልግም እንዲፈልጉኘም አልጠበቅም ሰው የሚያሰፈልገኝ ህፃን ኢያለው ነበር የኔም የፈለኳቸው ቤተሰቦቼን ነበር ግን ከጌኔ አልነበሩም እና ያ ጊዜ አልፏል አሁን ደግሞ በእግዚያብሔር ላይ ተደግፌያለው ብቻዬን ደሰተኛ ነኘ ማውራት ሰፈልግ ከእግዚያብሔር ጋረ አውራለው አንቺም ጠንከር በይ
2024-12-17 13:03:03
9
user84203092959856
Aschu man :
በቤተሰቦችሽ በትፈለጊ በአምላክሽ በድንግል ማርያም ልጅ ትፈለጊያለሽ አንቺ ውድ የእርሱ እቃ ነሽ አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ
2024-12-17 19:41:23
9
asmi.mar.asmi
ASmi Mar ASmi :
አግቢና ውለጂ ከዛ እንቺ ያጣሽውን ለነሱ ስጫቸው. እኔ እንደዛ ነው ያደርኩት. አሁን ላይ ትልቁ የመኖሬ ምክንያቷች አሉ ክብሩ ይስፋ ለመድሀኒ አለም 🥰🥰🥰
2024-12-17 07:04:36
77
grow_urself24
ወርቃማ ቃላት :
አይኖችሽን ቀና ብታደርጊ የማይተውሽን ጌታ አይተሽ ትበረቻለሽ
2024-12-16 20:52:11
443
user77739795297818
አዛርያ የመሲሁ ልጅ2812 :
እኔ ካለመፈለጌ የተነሳ አረብ ሀገር ስመጣ እንኳን አያውቁም ነበር ቤተሰቦቻቸው የሚደውሉላቸው የሚፈሉጋቸው ሳይመንፈሳዊ ቅናት እቀናለው እንጂ አንድም ቀን አይከፋኝም ምክንያቱም እራሴን አሳምኛለው በምንም ሁኔታ ውስጥ ብንሆን የማይጥለን አለ
2024-12-17 04:37:28
9
lidu_habesha4
ኩራቴ ኢትዮጵያዊነቴ🇪🇹 :
ሁሉን ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል አሉ ሁሉም ቤት ነው ውዴ 😭😭😭የፈጠረን አለልን
2024-12-17 00:27:24
48
mekideskebede
Maki :
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ብቻውን የቆሰለልሽ የደማልሽ የሞተልሽ ነፍሱን የሰጠሽ የሚወድሽ ኢየሱስ የሚባል የማይተው ወዳጅ አለሽ አንቺ ስህተት አይደለሽም በአላማ ነው ወደዚህ ምድር የመጣሽው 🤩🤩እኔም እወድሻለው ።
2024-12-16 23:47:36
21
tgtg50
Change my life :
አለመፈለግ አንዳንዴ ጥሩ ነው ሸክም ነው ሚቀልልሽ
2024-12-17 10:48:48
209
yoyalove816
Yoni Menen :
በቤተሰብ አለመፈለግ በዚህ ደረጃ ሊያሳስብሽ አይገባም ክርስቶስ እንኳን በገዛ ወገኖቹ እጅ ተላልፎ መሰጠቱንና መገደሉን አስታውሺ ሲቀጥል ራስሽን ማበርታትና ማጠንከር እንጂ በመከፋት የሚሰጡሽን አዲስ ቀናት አታበላሺ እህቴ i feel your pain !!!
2024-12-17 04:07:46
6
sa8262403gmalicom1
selam :
ጠከርርርር በይ በተለይ አረብ ሀገረ ያለን ልጆች ብራችን እንጂ እኛን አይፈልጉም። 🙏 ፈጣሪ አይለሽ🥰💞💞
2024-12-16 22:26:42
131
fkrvolumesalon
አንድ ለራሴ :
እነሱ ተወት አደረጉኝ እኔ ደሞ ከነ መኖራቸው ረሰሁአቸው ገደል ይግቡ
2024-12-17 14:10:43
91
maronmark750
meronmark750 :
እማ ጥንክር በይ እኔም ልክ እንዳንቺ አይፈልጉኝም ግን ጥሎ የማይጥለው የድንግል ማርያም ልጅ 2ቆንጆ ወንድ ልጆች ሠቶኛል እነዙ ሁሉ ነገሬ መልካም ባልም ሠቶኛሎ ተያቸው ካምላክሽ ተጣበቂ እህት 🥰🥰🥰ግታን ዘመድ አርጊ
2024-12-17 06:14:21
6
samrawit1519
ሳም rawit 🧚🩸 :
ስደት ስንወጣ ከቤተሰብ ቅፅ ላይ እንሰረዛለን ያንን ሁሌም ማስታወስ አለብን 😏 የእረሱሽን እርሺ ባክሽ የምን መከፋት ነው እናቴ ለእራስሽ እራስሽ በቂ ነሽ 🥰
2024-12-16 23:08:06
8
mewdedewa11111
Ofriyat❤️❤️ :
እኔም ውዴ 4አመት ሙሉ የት ነሽ የለም ብቻ እግዚአብሄር ይመስገን እመብርሀን እናቴ መድሀኒአለም አባቴ ጠባቂዬ አለኝ 🙏🙏
2024-12-17 06:09:21
11
meklitjon6
Maki love :
አይዞሽ መወለድ ቋንቋ ነው ቤተሰብ እሆንሻለሁ ዋናው ንፁህ ልብ ነው
2024-12-17 09:52:23
87
sunper0
ሰንፔር :
የፈጠርሽ አይተዉሽ እንጂ ደሞ ሰዉ ተወሽ አለተወሽ ምን አባቱ ተገላገልሽ ባንዳፍ ብለሽ ስራሽን 😉😉😉😉
2024-12-17 04:37:39
5
zad.bast
እንም በደን :
ምን ብዬ እንደምነግርሽ አላውቅም ግን እኔም እንዳቺው ነኝ በዚህ ኬዝ ከቤተሰቦቼ ተራርቀን የራሴን ኑሮ እየኖርኩኝ ነው የኔ የምትይው ባል አግብተሽ የራስሽን ኑሮ ኑሪ አይዞሽ ለራስሽ ስትኖሪ እነሱም የዛኔ ይፈልጉሻል ይከብዳል በቤተሰብ አለመፈለግ ግን አምነሽ ተቀበይ የራስሽን ኑሮ ኑሪ ነው ምልሽ
2024-12-17 12:12:14
4
user79449843238115
እኔ ነኝ የልጀ እናት :
የኔ ማር ሥወድሽ አታልቅሽ እዴውም ሁድ ብሶኛል ኦፍ ገዘብ ሲኖርሽ ሁሎም ይፈልግሻል ጠከር ብለሽ መሥራት ነው ያለብሽ እመብርሀን ካች ጋር ትሁን
2024-12-16 18:46:46
16
ekram6605
ekram :
አብሽሪ እህት እኛን ማንም አይፈልገንም ደሞ እኛ ስደተኞች ጠንካራ የሚያደርግ ፈጣሪ አለን እሱ አይሽሸን ሌላው ትርፍ ነው
2024-12-17 06:53:15
27
user4965562728630
ሰላም ይሁን ♊ :
ሰውን መደገፍ ሳርን መደገፍ ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል 🥰በህይወት እያለሽም ሞተሽም የማይተውሽ ድንቅ አባት አለሽ እናት ሲያምርሽ ደግሞ እመብርሃንን ጥሪያት እሷ አለችልሽ 🥰
2024-12-17 05:20:53
7
jemilw2
jemilw :
ብር ይኑርሽ ይፈልጉሻል
2024-12-17 14:09:20
10
user4329799547034
user4329799547034 :
እራሳችን ለራሳችን አለን
2024-12-17 15:01:47
17
enatzibas
Enu fam :
enem endanch neghn wude ayizon😭😭😭😭😭
2024-12-17 15:47:31
2
To see more videos from user @netsiyekeam920, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About