@metitesifaye: #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #አሜን_አሜን_አሜን🙏❤💒🤲❤🤲

Never 🕊️🕊️ Give 🤍Up 💪🥰
Never 🕊️🕊️ Give 🤍Up 💪🥰
Open In TikTok:
Region: LB
Wednesday 18 December 2024 17:45:15 GMT
622429
82782
4841
35718

Music

Download

Comments

sulamati
ኤቫና💎 :
ቆይ ጴንጤዎቹን እንዳለ ወስደናቸው በማን ልንዝናና ነው?😂🤣😂😁😂🤣😁😂🤣
2024-12-18 22:02:59
3095
abiyawassa
Abiy :
ድንግል ማርያም እናታችን ነች እየሱስ ክርስቶስ አምላካችን ነው አለቀ።
2024-12-19 04:29:13
2419
frebruk0
Frebruk :
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም
2025-11-14 18:33:35
0
mekde21t
መቅዲ21 :
ለምንድ ነው ያለቀስኩት ግን😭
2024-12-19 02:08:03
605
kidanemeliskidane
smart start ዘ ገብርኤል :
አደራ ኦርቶዶክስ ሳትሆኑ እንዳትሞቱ🙏
2024-12-19 11:05:41
1099
tilahunayele3
[email protected] :
ሰው እንዴት ጴንጤ ይሆናል!!??
2024-12-19 04:41:17
723
hani09361
hana nigussie :
እኔ ፕሮቴስታንት ሆኜ ነበር ግን ሸላም አነበረኝም ጌታን ውይ አሁን ያለኝ ሰላም እመብርሀን በቤቷ ታቆየኝ
2025-01-03 21:30:17
61
mitaa12344
mita :
የእውነትሽን ነው ያወራሽ ማርያምን ፈጣሪሽን አመስገኚ በጣም
2024-12-18 19:43:24
471
12345665mimi
my😍brown 😘Chocolate🍢🍫🍫🍫 :
🥺🥺ላቺ የተገለጠ ለኛም ይገለጥ
2024-12-18 19:14:51
380
user742610447544
ሳሚ ካቦድ :
ምርጥ ዳይርክተር ምርጥ አክተር ምርጥ ድራማ።
2024-12-19 06:32:56
12
12161921sin
Someone :
እንዴት ብትታደይ ነው እህቴ በቤቱ ያፅናሽ
2024-12-18 18:49:29
896
abtesh1983
ሀብቴ የማርያም ልጅ :
እውነት ነው እኔም ፕሮቴስታንት ሆኜ ነበር ግን ፈጽሞ የተሳሳተ አስተምሮ ነው ያላቸው ትምህርታቸውንም ተመሬ ነበር ደንነት የሚሉትን ማለት ነው ግን እባካቹ ለጌታ ኢየሱስ እናት የሚገባትን ክብር ባሰጧት እንኳን አትስደቧት እውነት እውነት ለሳ የተሰጣት ጸጋ በናንተ ተራ አይምሮ አይመረመርም ወደ አይምሯቹ ተመለሱ🥺
2024-12-19 08:10:15
382
user6098167814321
ሙሴ :
የሰይጣኖች ትልቁ ስራቸው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን መጥላት ነው
2024-12-18 23:49:33
510
user476551616
solely ሰላም :
በጣም አለቀስኩኝ ታድለሽ እመቤቴ ማርያም
2024-12-19 08:41:46
257
amanulook
✨🪄𝐀𝐌𝐀𝐍𝐔🇦🇪🇬🇧 :
ማርያም 🥰ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም 🥰ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም 🥰ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም 🥰ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም 🥰ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም 🥰ማርያም ማርያም
2024-12-19 05:34:10
524
mahi384166
Mahi 🇱🇷 :
በዚች ምድር አይማኖት አድ ብቻ ነች እሷም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነች
2025-01-27 13:08:44
89
metometo519
የአማኑኤል ልጅ ነኝ 💒💒💒💒 💬💬 :
ኦሪቶዶክስ መሆን መምረጥ ሳይሆን መመረጥ ነዉ እግዚአብሔር የላከዉ የእግዚአብሔር ቃል ይናገራል ማራናታ ።
2025-10-19 11:08:21
0
yona3243
YONATHAN :
ቆይ ጴንጤዎች ወደ ኦርቶዶክስ ከመጡ በምን ልንደበር ነው
2024-12-21 10:28:39
56
mentu.tefr
Mentu Tefr :
ታድለሽ የኔ ቆንጆ እንኳን ወደ እናት አባትሽ ቤት በሰላም መጣሽ
2024-12-18 18:50:35
999
efrem979
ኤፍሬም✝️ :
ግድ የለህም ድራማ ነው😁😁
2024-12-19 01:12:32
14
tsi906
TSI🦋🇻🇳 :
በስመአብ በጣም ተገልጦልሻል ተመርጠሻል በቤቱ ያፅናሽ🙏
2024-12-19 03:30:49
589
korb063
ካዛ ♠️♣️ :
እህታችን እንኳን ወደ ዘላለም ቤትሽ መጣሽ
2024-12-19 03:24:33
231
akzeraf
𝗔𝗞👑𝗭𝗘𝗥𝗔𝗙✝️ :
አረ ከዘፍጥረት እስከ ራህይ ስለ ኢየሱስ ነው የምያወራው 🙏ትኩረት ሁሉ ወደ እየሱስ
2024-12-18 19:46:20
10
fevenfekedekenea
Feven Fekede Kenea :
i am sorry for u hm
2024-12-20 03:46:00
16
kalikoo6
kali :
ድንግል ማርያም ዛሬም ትሰራለች፣ ታማልዳለች🥰
2024-12-19 09:09:33
760
To see more videos from user @metitesifaye, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About