@thequeencityofthedesert: ስለድሬ ታሪካዊ አመሰራረት እንዲሁም ያለተሰሙ ታሪኮችን እናቀርብላቹሃለን ባልነው መሰርት በዚህ መልኩ ጀምረናል በዚህም ቪዲዮ ስለከዚራ አመሰራረት እንዲሁም ስያሜ የመጀመሪያ ክፍል ይዘን ቀርበናል ተከታተሉን አስተያየታችሁን አድርሱን like share በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን #dire #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #fyp #duett #viral_video #tiktokviral #ሐበሻtiktok #diredawa #hararge #queencityofdesert

የበርሃዋ ንግስት
የበርሃዋ ንግስት
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 21 December 2024 13:43:29 GMT
33145
1790
45
284

Music

Download

Comments

user3766256188087
መቅደስ ነኝ የክርስቶስ ልጅ :
ከዚራ በል ከዝራ አትበል 👍🙄
2024-12-22 09:11:06
16
khalid.abas3
Khalid Abas :
ከዚራ ከሁሉ ሰፈሮች ይቀድማል? ወይስ በፕላን ከተሰሩ ሰፈሮች ቀዳሚ ነው? ከባቡሩ በፊት ድሬዳዋ ሰው አይኖርባትም ነበር? ከዚራ ቀዳሚ ከሆነ ከ ኢትዮዽያዊያን በፊት ከተማዋ ላይ የሰፈረው የውጪ ዜጋ ይሆናል ማለት ነው።
2024-12-24 07:01:13
0
user9307073590615
user9307073590615 :
በ ኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሆነች ከተማ አሁን በ ኢትዮጵያ የመጨረሻው ከተማ
2024-12-22 14:47:36
9
12345678910nge1
endaleng :
Please don't use AI generated voice for the next time, it's pathetic.
2024-12-22 20:29:18
1
sadu6965
SADU :
የታባክ ታቃታለክ መጤ
2024-12-22 21:35:10
0
dirgirl4
H.......🌸💸⌛️🌶 :
ሀገሬ🥰🥰🥰🥰
2025-01-18 23:02:16
1
user7659871541682
user7659871541682 :
ድሬ ምርጧ ሰወድሸ
2024-12-22 18:05:22
1
adepaw.man
Adepaw man :
konjo agelalets
2024-12-23 09:13:53
1
yenenesh334
Yenenesh33 :
ማነህ በናትህ
2024-12-22 06:13:46
1
antonio.shimelis
creater.search.insights :
Ende enes?
2024-12-29 18:55:41
0
us.dawit
us dawit :
አረ ወሰጀን አሰት ድሬ
2024-12-25 21:18:46
0
user2870949922996
121619212730 :
ድሬ እኮ ማር ነች
2025-02-16 15:36:27
0
livant7
Ļivāņt :
ድሬ ❤
2024-12-23 18:00:08
0
yas_computing
Yas Computers & CCTV :
nice video shot 🔥👍
2025-01-17 19:42:21
0
x.page6
Fidel :
ይህን የመሰለች ታሪካዊ ከተማ ሰው በላው "ኮሪደር"ሊበላት ነው ከንቲባ ከድር ሳይደመር አይቀርም ይባላል
2024-12-22 13:46:30
0
moha.idris1
Taju Moha :
አሁንስ ? ታሪክ ያው ..
2024-12-22 22:07:49
0
getachew.hirut
Hirut gecho :
ስለድሬዳዋ ብዙ የቀሩህ ታሪኮች ስላሉ ማወቅ ከፈለክ ብዙ ስለድሬ ማንም እስካሁን ያላቀረበውን ታሪክ እነግርሀለው ለማቅረብ ከፈለክ ደውልልኝ
2024-12-22 15:20:07
4
bilalo_jemu
Bilal Jr :
ድሬዎች እባካችሁ ስራ ስጡኝ የኤሌትሪክ ዝርጋታ ሙያ አለኝ ስራ ፈልጉልኝ እባካችሁ ልጄን ለማሳደግ ምንም ስራ እሰራለሁ ወንድ ልጅ ሲያጣ ቅስሙ ነው የሚሰበረው
2024-12-28 16:04:37
0
mametohakim
mametohakim :
🔥🔥🔥
2024-12-22 08:56:30
0
user1725858088461
kalta germ :
👌👌👌👌
2025-03-11 23:18:28
0
dinknehagafari0
dinkneh :
🥰🥰🥰
2025-02-24 19:26:34
0
bahardawedire
bahardawedet :
🥰🥰🥰🥰
2025-02-02 07:21:00
0
tadessetadessabiru
የድሬ ልጅ🔞⛔ :
😃😃😃
2025-01-02 18:03:37
0
haniyua
Mesi yedriwa :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-12-27 09:06:21
0
yasin.ebrahim.gelc
Yasin Ebrahim Gelchu :
👍👍👍👍
2024-12-26 14:46:15
0
To see more videos from user @thequeencityofthedesert, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About