@thrivenutritional: #tea #health #healthy #diabetes #thrivenutritionaltherapy

Thrive Nutritional Therapy
Thrive Nutritional Therapy
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 25 December 2024 03:27:42 GMT
710705
32216
555
10413

Music

Download

Comments

abeneypayui
Abinet Tadesse :
እኔ ግን ቡና አልጣጠም አብዘኛዉ ሸይ ብቻ ነዉ ሚጣጠዉ🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️
2025-06-06 03:19:49
0
commentchecked
Comment Checked✅. 💚💛❤️ :
Iron አጥሮኛል። ጠግቤም ይርበኛል ብላ ብላ ....ይለኛል
2025-02-04 19:52:49
0
getinet116
GetinetGetu :
አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ፍርፍር በሻይ ቆቆር በሻይ በልቶ ነው ያደገው ። አንቺ ጋር ለሚመጡ ደንበኞችሽ በግል ንገሪያቸው
2025-02-21 15:17:55
0
michaelzkirstos
{Michael Z Kirstos } :
በርቺልኝ
2025-05-29 16:20:24
0
mehubarek
mehubarek :
ውይ እማ በዚ እንካን ቢቀርብሽ ነው ሚሻለው ከህዝቡጋር ትጋጪያለሽ
2024-12-25 18:28:59
581
nbyat16
nbyat 🌹♥️♥️ :
እኔ እንጀራ በሻይ ካልበላዉ ያመኛል
2025-01-30 21:14:18
0
bemnet.33
Bemnet Mulugeta Mesrak :
ለዚ ነው ለካ ፀጉሬ የሚነቃቀልብኝ በሻይ ግን መጨከን ይከብደኛል
2024-12-26 04:27:24
5
biyotse
Emu :
ሳይንስ ለ ማርክ ነዉ 😎
2024-12-27 13:50:01
2
b.t.1.2.3
B T 1 2 3 :
አይረን ግን ከመቼ ጀምሮ ነው እንደዚ ታዋቂ የሆነው? ሳናውቀው በፍቅር እየኖርን አሁን ሲፈምስ ባህሪ እንዳይቀይር ብቻ
2024-12-26 20:57:50
1
user79581658531228
user79581658531228 :
ለመወፈር ምን እናርግ
2025-02-08 19:40:29
0
yeneyekidanemiher
yeneyekidanemiher :
እኔ አለሁልሽ አይደል ያለ ሻይ ምግብ የማይወርድልኝ
2025-03-14 04:49:03
0
fenb82
Etu :
@Etu:ቁርስ እየበላሁ ሻይ እጠጣለሁ ምንም ቁርስን መተው እንጂ አልቻልኩም
2025-03-14 12:18:56
0
abbeman87
abbeman87 :
በባዶ ሆዳችን ቁርስ ብንበላ ችግር አለዉ😁😁😁😁
2024-12-25 17:35:47
53
neima.mohammed63
Neima Mohammed :
እሱነም ያጣ ስትአለ ዝብላቹ ጥልቅ አትበሉ
2024-12-26 20:22:03
1
dire_yokass
Yokass Ermias@Dire Liverpool :
ተይን አቦ በዚህ ጊዜ ለኛ ቅንጦት ነው የተገኘውን እናስገባለን ፈጣሪ ይመስገን አለን@
2024-12-25 20:34:40
1
yilkeb4
Kal90 :
እረ ተው ግን ኢትዮጵያዊ practical research ስሩ። እንደ አብዛኛው የለገሬ ሠዎች ላለፈው 16 አመት ተጠቅሜ አንቺ የምትይው ነገር አልገጠመኝም።
2024-12-25 17:07:11
2
user8787believer
የክርስቶስ እጅ ስራ ( A believer) :
እኔ ግን ግርም የሚለኝ ነገር ከጥንት ጀምሮ ሰው ሲጠቀም ምንም ሳይሆን ዛሬ እናንተ መጥታቹ አይጠቅም የምትሉት ነገር የሚገርመኝ።
2024-12-25 18:01:11
11
kirubel16x
Kiru :
ውይ የማይሆነውን ቢሆን እኮ ጥሩ ነበር ስለማይሆን ነው🙄
2024-12-26 19:00:22
1
pawli70
Manedela :
ወደዛ ዞር በይ ባክሽ እናንተ ስበዙ በሽታዉም በዛ የካርድ የምርመራ የምንትስ ምናምን እያላቹ ምታሳምሙን እናንተ እንጂ ሚበላ አያሳምም
2024-12-26 19:31:01
1
abusha526
Ethio Melkam :
ዶክተርዬ ቁርሳችንን በባዶሆዳችን ብንበላ ችግር አለው?
2024-12-26 03:27:17
1
motijudah
Moti Judah :
I can't eat without tea!🤗 Science can go hell😂
2024-12-25 11:33:46
55
mulu2746
mulu :
እንጀራ እየበለሁ ቡና ውይ ስወደው
2024-12-26 18:27:09
1
abbydy06
A-to-Z :
እኔ ቁርስ የምበላው ሻይ ለመጠጣት ነው
2024-12-25 22:43:30
14
kassahun.mengesha
Kassahun Mengesha :
ዶ/ር ይሄው እዚህ አድሜ እስክደርስ እየተጠቀምን ነው።ምን ይሻላል
2024-12-25 08:33:52
2
edenanimaw
❤የማርያም❤ :
ልክ ኮ ነሽ ግን እድሜ ልካችን የእለት እለት አመጋገባችን ነው አሁን ያለ አይረን እየኖርኩ ነው ማለት ነው?
2025-01-02 09:58:00
1
To see more videos from user @thrivenutritional, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About