@metaferiabekele: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fypage #ethiopian_tik_tok #ethiopia #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #newtrend #remix #music #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #creatorsearchinsights #habeshatiktok #fyp #duet @Bͥaͣmͫlak Getnet Official @Adonaye weldegiorgis yohaness @mensur

Metaferia
Metaferia
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 29 December 2024 18:11:36 GMT
1133245
130982
7480
19998

Music

Download

Comments

satelaytu
Satelaytu :
ያሸነፈውን ልጅ እንደኔ አይቶት ራሱ ማያውቅ ሰው የታለ
2024-12-29 18:49:46
9546
yesf3948103162826
ጀምስ1299 :
የተሸለመው ሰውዬ እደኔ የማያቀው
2024-12-30 05:23:37
480
jones64758
Jones# :
አንት በኢትዮጲያውያን ልብ ❤️❤️❤️❤️💓💓💓 አሸናፊ ነህ
2025-02-22 19:09:00
2
mikezink7
mike :
መትዬ እያለቀስኩት ነበር እፉፉፉፉፉ
2025-10-11 09:29:02
0
kaleee57
kaleካካ :
ቆርቆሮ መጣ አልመጣ አንተ ልዪ ነህ
2024-12-30 03:50:53
2565
ferita64
Frita👸 :
ያንተ ብቃት በዚህ ኮተት አዎርድ አይለካም
2024-12-29 18:52:57
5942
mereja21
ዳሞት ቲቪ🖥 :
እኔ ከአንተ በላይ ደብሮኛል በለመመረጥህ😥
2024-12-29 18:27:38
590
life62626
Hiwot :
ሲጀመር አንተ ብትሸለም እራሱ በቂ አይደለም ምክንያቱም ቲክቶክ ላይ ተወዳዳሪ የለክም አንደኛ🥰
2024-12-29 19:42:41
1121
ehitebekele
የተፃፈልኝን እየኖርሁ ነው°°° :
ጎበዝ ነህ ትችላለህ ግን በጣም ብዙ ምቀኛ ነው ያለህ ግን ፀልይ በርታ
2024-12-30 03:34:59
270
haymi3193
Haymi :
መቲዬ ለኛ ሁሌም አንደኛ ነህ please don't give up 🥺
2024-12-29 18:24:00
748
frewgebrie
FREWGEBRIE :
ይገባሃል
2025-03-08 04:32:42
2
ashenafi_yishak
ashenafi :
ምን ማለት ነው ለሽልማት ነው የምትሰራው ማለት ነው
2024-12-30 06:47:35
17
hakizekdregmail.com2
hakiz $ :
እስቲ እደኔ ያዘነ 😭
2024-12-29 18:25:57
332
jolly.com
ella :
መታፈሪያ 1ኛ ነዉ
2025-01-29 20:28:46
3
woldu40
ወልዱ ጎንደሬው :
መቴ አንተ እኮ ቅን ሰው የመንገድ ላይ ልጆች አባት ነክ ባክህ ማንንም አትስማ ደግሞ ጊዜውን ታቃለክ የአጨብጫቢወች ነው ከስራህ ከኳሊትክ አትውረድ
2025-02-02 05:30:39
3
hagoskidane8
hagos kidane :
እረሳከው ኢንዴ ኢትዮጵያዊነን ይሄ እኮ መላያችን ነው መች እምሰራ ሲሸለም አይተካል ኑርልን 🙏🙏🙏
2025-02-12 08:40:59
1
abitak1
Abel :
ሚስቴን .በጣም ነዉ የማፈቅራት
2024-12-30 04:41:20
7
superplus7
𓃶𝐍𝐢𝐤𝐨 𝐉𝐑 :
rip full video ላላያቹ😉😂😂👏
2024-12-29 20:04:53
157
0romia2
HINIIMADHU BEEKE :
8982 done
2025-02-04 18:01:29
2
fitsum.tsegaye5
Fitsum Tsegaye :
ፈጣሪ የተሻለ ነገር እያዘጋጀልነዉ በርታ ወንድሜ
2025-02-04 14:35:47
1
bezwayewemengesta1
ናሁ ሰናይ :
ተው ከሰው በላይ ፈጣሪ ሸልሞሀል🥰🥰🥰🥰
2025-02-11 18:51:15
1
hamza54381
user8495226718310 :
ይሄ ሽልማት ፌክ መሆኑ ያሸነፈው ልጅ አይተነው አናቀውም አንተ ግን እንዴት ሊያሸንፍ ቻለ ስለዚህ ይሄ ፌክ ሽልማት ነው
2024-12-29 19:36:46
30
5fivebirr
....... :
እንኳንም የቀረብህ መቲ የህፃናት መጫወቻ ነው አዋርዱ ..አንተን እኮ የቲክቶክ አዋርድ አይመጥንህም አንተ እጩ መሆን ያለብህ ጉማ አዋርድ ነዉ ብሮ
2025-02-05 11:01:36
4
gize9852
GETU ALEMU YIRDAW :
የምትሰራው ለሽልማት ብለህ መሆን የለበትም።ታሳዝናለህ
2024-12-30 02:43:23
26
dani.man297
@dani ab :
ባርታ ዎንድሜ 💪ትችላለህ
2025-01-01 18:35:52
2
To see more videos from user @metaferiabekele, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About