@husseintesfaye5: Replying to @ashsafa62 #ነብያችን ናቸው የተማርነውን እንድናስተምር ያዘዙን #ለማያውቁት ተናገሩ ብለዋል #እኛም መሻይኾቻችን ከመሰረቱ ከረሱላችን ጀምሮ የያዙትን አስተምረውናል #ካስተማሩንም መካከል አላህ ከፈጠረው እንደማይፈልግ እንደዚሁም ፍጥረታትን ሳይፈጥር በፊት ያለ ቦታ ያለ አቅጣጫ ማለትም ያለ ፍጥረቶች የነበረ እንደሆነ አስተምረውናል #ስለዚህ ሁሉንም ፍጥረታቶች ከፈጠረ በኋላ ፍጥረታቶችን ሳይፈጥር እንደነበረው ያለ ቦታ ያለ አቅጣጫ ያለ ነው #ምክንያቱም አላህ ከፈጠረው ፍጡር አይፈልግም . #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fypp #fypシ゚viral🖤tiktok #csi #islamic_video #CSI #Eslamic daewa #Allah Exists with out a place
”ሰይፉል ሐረሪይ ”🗡⚔️✔️
Region: ET
Wednesday 01 January 2025 08:50:06 GMT
Music
Download
Comments
user4232493761718 :
ዝበል አተና ሌሎቹም ጭምር አራር አላቹን ገማቹ አህባሽ
2025-03-31 03:14:56
0
Abdulaziz nuru :
ታድያ የአላህ መልእክተኛ ሀድስ አስተላልፉ አሉጅ የሀረሪን እንቶፈንቶ ፍልስፍና እየረጨህ አጥምም ተብለሀል😂
2025-01-04 08:13:01
2
AMAN :
ሀቅነው ሀቢቢ
2025-01-02 13:03:27
2
ousman :
ሀቅነውወላሂይመችህ
2025-03-19 21:27:58
1
zeynalabdin kedir :
👍👍👍
2025-03-01 16:37:59
1
Abdu Kasaye :
🥰🥰🥰
2025-02-18 09:59:00
1
user9302802813490 :
እውነትነው ልባችንን አይሸፍንብን
2025-02-13 20:18:02
1
Alhamdulillah :
🥰🥰🥰
2025-02-13 11:51:59
1
amin.ወዲ ዑስማን💪 :
1"@ማን ነው ያለ ቦታ ነው ያለው ?
2025-02-08 21:15:05
1
side :
ትክክል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-01-26 06:34:45
1
husen ali :
እውነትነው ሀቢቢጠክክር እወድሀለሁ☺️☺️☺️
2025-01-16 16:55:36
1
أبو أفراح :
ምን አስተማሩዋቹ አጠመሙዋቹጂ አለህ ከአርሽ በለይ ነኝስል ከአርሽ እፈልገለሁ አላለም አለህ የነገረክ ተከተል ከመሸይኮችህ አለህን አስበልጥ ሁነትን ከፈለክ?
2025-01-16 07:00:24
1
@sadamhusen :
haq nw wendme
2025-01-13 01:16:27
1
Nesra Mohammed :
🥰🥰🥰
2025-01-04 23:59:41
1
𝕽𝕺𝕻𝕳𝕹𝕬𝕹𝕺𝕱𝕱𝕴𝕮𝕴𝕬 :
🥰🥰brother
2025-01-03 20:55:07
1
Ahmado✔️ :
ኣው ወላሂ ወንድሜ ልክህ ነህ
ወሃብያጤነኛ አይደሉም
2025-01-03 09:06:23
1
abdella Affair :
@hayeru:ማሻ አላህ🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲👌
2025-01-03 01:38:49
1
dawud Aeli :
👍👌
2025-01-02 16:05:12
1
AMAR :
🥰🥰🥰
2025-01-02 05:56:29
1
muaaz mahammad tamaam :
🥰🥰🥰
2025-01-01 20:14:15
1
satenawu :
ማሻ አላህ
2025-01-01 19:41:00
1
hayeru :
ማሻ አላህ🥰🥰🥰🥰
2025-01-01 19:22:37
1
tofike arebu alhabeshiy :
masha alah
2025-01-01 18:49:27
1
zedo75 :
it is correct brother
2025-01-01 17:43:28
1
Oumer الأشعري :
🥰🥰🥰
2025-01-01 17:38:40
1
abdrahim :
🥰🥰🥰
2025-01-01 14:32:15
1
nuruhusane7 :
ማሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻ አላህ
2025-01-01 13:02:29
1
𝓪𝓫𝓭𝓾𝓵𝓪𝔃𝓲𝔃 𝖞𝖊𝖓𝖊𝖇i :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰absher atesmachew meujesimochen habibi
الله موجود بلا مكان🥰🥰🥰💪
2025-01-01 10:49:17
1
"SADAM.አል ሀበሸይ የአብደርይ👳♀️ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-01-01 10:45:29
1
hidaya :
💝💝💝
2025-01-01 10:39:56
1
Notification :
🥰🥰🥰
2025-01-01 10:29:25
1
user7777468019161 :
ቁርአን ከአርሹ በላይ ነዉ እያለ ሰላሳ ጊዚ ብትል ከጥመት ዉጭ ምንም አታገኝ
2025-03-28 20:29:41
0
miftah :
ስለዚህ እምትከተለዉ መሻያክ ነዉ እንጀ አላህና መልክተኛዉን አደለም ለምን እነሱ እንደመሻይኮችህ አልተናገሪም ቁረአንም በለዉ ሀደስ ከአሪሺ በላይ እንደሆነ ነዉ የገለፀዉ አንተ መሻይኮችሆ ከየት አመጣችሁት ???ወደ ቁረአን እና ወደ ሱና ተመለስ
2025-03-19 07:15:32
0
ፈጥሮ አልተወኝም አላህምዲሊላህ :
በር አላቸው ለዛ ነው ሚደገፉት ከውጪ ነው
2025-02-25 07:09:16
0
ኢማሙ አህመድ ቢን አልጋዚ :
አንተም ለአላሕ ብለህ እልክ አትጋባ ገና ብዙ መቅራት ያስፈልጋል።ሰለዚህ በእልክ አንከፉፈል እባክህ ልጄ ለኡማው ጥሩ አደም አላሕ ያቻችለን። ሁለታችሁም ትክክል ናችሁ ። የአረዳድ ልዩነት ብቻ ነው ያላችሁ። እባካችሁ ሰከን እንበል
2025-02-11 17:18:48
0
amin.ወዲ ዑስማን💪 :
ok wendme ene .sdb yemibal etelalew .gn kesedebkegn alsedbkm. ..aw lk nek .1"hadis enkan bihon .adrsu blewal .resul.ena tyake neberegn
2025-02-08 21:13:28
0
مركز النور :
ኩራፍይ
2025-02-06 15:56:45
0
አረጋውሀሴን :
ከጫትቃሚ ኢልም አይወሰድም አስተኽፊርላህ
2025-02-05 18:56:45
0
hawlit@❤ :
masha allah allah yichemrelh
2025-01-23 09:56:12
0
Ethio Mirab :
ሙስሊም የመሆን መስፈሩቱ እኮ አህባሽ መሆን ወይም ቀብር ማምልክ አደለም ዱንዙዝ
2025-01-22 06:51:37
0
ቁማር የሆነ life :
አትስማቸው ቀጥልበት ሐቢቢ
2025-01-13 12:36:20
0
abdi man :
የቡና ቤት ወሬ
2025-01-12 00:54:13
0
Jemal Mohammed :
ማሻአሏህ ንገራቸውሀቢቢ እውነትነው
2025-01-11 21:31:20
0
ashsafa :
የቱጋ በየትኛው ሀዲስ ነው (አላሁ መውጁዱን ቢላ መካን) ያሉት? ሌላ ወሬ አታብዛ ዋና መፈክራቹ የሆነውን አላሁ መውጁዱን ቢላ መካን የሚል ሱራ ወይም ሀዲስ አስቀምጥ
2025-01-08 17:59:36
0
esa mohammed :
😍😍😍
2025-01-04 08:48:13
1
M awoll@ :
በአፍህ እያ*ህ እንዴት ካንተ እንማር
2025-01-01 19:08:28
0
To see more videos from user @husseintesfaye5, please go to the Tikwm
homepage.