@relief_corner: አንዳንድ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ወንዱ profile picture ላይ ከሴት ጋር ከሆነ photo የተነሳው ለሌሎች ሴቶች text ሲልክ text የመመለስ ዕድሉ ከፍ ያለ ይሆናል። #movies #Relationship #preselection

Teme Fellow(ፌሎ)
Teme Fellow(ፌሎ)
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 01 January 2025 11:32:10 GMT
590147
49184
1332
6602

Music

Download

Comments

rioxoxox
ₖᴵᴰᴼ 🇧🇷 :
video መፖሰት ብታቆም አንላቀቅም
2025-01-01 12:55:59
2800
bochbunamaw1
Boch Bunamaw :
ቀለበት አድርጌ ልሞክር በቃ 😑
2025-01-01 12:04:51
2020
0501nowi
Sead seadu :
አረ በጣም ገብቶናል ... እና ምርጥ አገላለፅ ነው
2025-02-25 03:57:24
0
edencandlesgonder
ማርካን :
ችግሩኮ ያገባ ወንድ ለምን ከሌላ ሴት ይሄዳል?
2025-01-01 17:46:44
334
hairedinmehdi
hayre :
አንድ ልጨምርልህ አንዳንድ ሴቶች ቆንጀ መሆናቸውን የሚያረጋግጡት የሰው ባል ሲነጥቁ ነዉ
2025-01-01 16:53:57
1233
nathanieltessema
Nathaniel Tessema 🇪🇹 :
የነቃ Speaker ዕድሜህ ይርዘምልን
2025-01-01 12:49:04
31
myko_chesko
Myko ቼሰኮ :
መርዝ ፆታ 😂😂
2025-01-01 13:12:24
528
birhanz
Kiru's mom .2127 👉🎁 :
ዝም በል ወንዱ ነው አግብቶ የሚማግጥ ሴቷማ ከመጣባት ትልቁ ጥፋት የሱ አይደል????
2025-01-01 14:00:29
47
eskeafitness
Master Eskender Certified PT :
ጎበዝ በደንብ ተረድተከዋል👏👏👏
2025-01-01 21:41:38
3
hannamamo1
hani :
arfih filmhn tentn plc
2025-01-01 11:57:26
20
yordina23
yordi :
እኔ እኮ ፊልምም መሰለኝ hoho ቆይ ስለየትኛው ፕላኔት ያሉ ሴቶች ነው የሚወራው እንዴት ነው ባለትዳር ወንድ ተመራጭ የሚሆነው ኧረ ትውልዱን አትበክሉት ባልተጨበጠ ነገር ግራ ገባን እኮ 😔
2025-01-01 13:17:04
43
emau443
Enu :
እሱን አይደለም ኮ ገንዘቡን ልትቦጠብጥ ነዋ
2025-01-01 14:02:50
4
muna_addi
SAM Resin art :
2ኛ፣ 3ኛ እና 4ኛ ሚስት ትክክል ነው ።
2025-01-14 19:29:12
2
biyajapi
Mr. Biyah Japi :
በቀላሉ ሴጣን ትዳር ስለማይመቸው እንዳንድ ክፋ ሴቶችን ለዚ አላማ ይጠቀምባቸዋል::
2025-01-02 02:13:48
423
useruser766776
ክርስቶስ ሆይ በመንግስትህ አስበኝ :
ወንዱስ ካገባ ለሌላኛዋ ሴት ምን ሊሆን በር ይከፍታል?
2025-01-01 13:39:38
99
umuikhlas8
umuikhlas8 :
ሴትም ወንድም ካገቡ በኋላ ነው ብዙ ሠው የሚከባቸው። ፈተና ነው። ነገር ግን ሴት ካገባች በኋላ ቁጥብ ነች። ወንድ ግን አይችልም ይህ ተፈጥሮ ነው። ለዚህም ነው ኢስላም ለወንዶች እስከ 4 የፈቀደው።
2025-01-03 15:09:12
3
luchybrcr0430
luchy br cr :
እንዴ ነው ሁለት ማስተዳደሩስ ይከብደዋል ብለው አያስቡም😏😏
2025-01-02 07:27:56
4
ruhan99693
ruhan :
habesha 97%tu social media metekem yelelebet new!!!
2025-01-01 19:57:40
2
dagm05
Nunusha 🦁🦁❤ :
እረ ምን አይነት ዘመን ደረስን በማንም ወራዳ ሴት ምክንያት ሴት መሆኔ እያስጠላኝ ነዉ የምር ሆ 🥺🥺🥺🥺
2025-01-01 17:48:22
17
lovlyleli
🧚‍♀️Łə¡í🦋 :
አንድም የመሬት እውነታ የለውም ሀሳብህ የፈረንጆች ጥምዝ ሀሳብ ተርጉመህ ሰው እንስሳዊና በደመነብስ የሚጓዝ ፍጡር አድርጎ ራሱን እያሰበ ለሴሴኝነቱ ሀላፊነት እንዳይወስድ የሚያበረታታ ነው! ቅራቅንቦ ሀሳብ አታቅርብ😏
2025-01-05 01:21:27
8
woozie427
Mintesnot :
ለምን እንደሆነ አላቅም ግን ምታነሳው ነገር ሁሉ ውሀ ያነሳል እይታህ ደስ ይላል
2025-01-01 16:18:53
36
mahiyahi
Mahlet Berhanu :
ያገባች ሴት ተከብራ አርፋ ስለምትቀመጥ ነው ባክህ
2025-01-02 09:18:12
118
To see more videos from user @relief_corner, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About