@tsan30k: made this @ 6am this morning #tsan30k

T$AN
T$AN
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 04 January 2025 11:45:03 GMT
1053
60
6
1

Music

Download

Comments

pzzzyyyyyyyyyyyyyy
Yyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy :
🔥
2025-01-05 17:42:11
1
juice_9969
juice_9969 :
Stop tizin and droppppp
2025-01-04 22:27:34
1
isthxttep
tep :
hard
2025-01-04 16:13:37
1
galacticshawty
Zabe :
🔥 Shii hit
2025-01-04 15:52:54
1
bootygoblin85
Javier silva :
shi I thought you were just lip syncing to sum song twinn good shit honie 🙌
2025-01-04 11:50:59
1
juice_9969
juice_9969 :
Drop
2025-01-04 22:27:20
1
To see more videos from user @tsan30k, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

| ሀይሉ መርጊያ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ላለፉት 30 አመታት ክላሲክ ሙዚቃ ሲጫወትና ሙዚቃ ሲያቀናብር ቆይቷል፡፡ ሀይሉ መርጊያ ቀደም ባሉት ጊዜያት ለሰዎች ሙዚቃን መጫወት ከማቆሙ በፊት ታዋቂ ሙዚቀኛ ነበር፡፡ ‹‹ቼ በለው›› የተሰኘው የሙዚቃ ቅንብር ከሰው ጋር ይበልጥ ያስተዋወቀው ስራው ነው፡፡ የሆነ ጊዜ ላይ ሙዚቃ አቁሞ በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ የታክሲ አሽከርካሪነት ስራ ላይ ተሰማርቶ ነበር የሚኖረው፡፡ ። ሀይሉ መርጊያ በታክሲ ማሽከርከር ስራው የሚያገኛቸው አንዳንድ ኢትዮጵያውያን ሀይሉ መርጊያ መሆኑን ይጠይቁታል፡፡ አንዳንዶቹ የድሮ ሙዚቃዎቹ ሲዲዎች ያሉት እንደሆነና እንዲሰጣቸው የሚጠይቁት መሆኑን ይናገራል፡፡ ‹‹ብዙዎችን ራሴው እንድጫወትላቸው እጠይቃቸውና በኦርጋን ሙዚቃ እጫወትላቸዋለው›› ሲል ለሲሲቲቪ አሜሪካ ይናገራል፡፡ በኋላ ላይ የሙዚቃ ቅንብር ስራዎቹን አዳምጠው ያደነቀ ሰው ስራዎቹ ድጋሚ እዲታዩለት በማድረግ በአሁኑ ትውልድ ጭምር ተፈላጊ እንዲሆኑ ተደርጓል ይላል የሲሲቲቪ ዘገባ። በዋሊያ ባንድ ከሰራቸው ምርጥ ክላሲካሎች አንዱ የተጠቀምኩት ማጀቢያ አንዱ ሲሆን።በአሁን ሰአት የ79 አመት ሽማግሌ ነው።በድንቅ ስራዎቹና ዘመን አይሽሬ በሙዚቃ መሳሪያ ቅንብሮቹ tik tok ላይም በስፋት ይታወቃል።

About