@dan_brasco: የገና ዋዜማ #የአእላፋት_ዝማሬ

Dandan
Dandan
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 06 January 2025 18:15:56 GMT
1686919
291740
2925
23891

Music

Download

Comments

mimi24594
mimi :
ሰው እንዴት በራሱ ሃይማኖት ይቀናል
2025-01-06 20:49:32
5917
abdivine45
abrhambcd :
የጅል መዐት😁
2025-01-06 21:36:43
54
meyooo1221
🦋🍫MEYO1221🍫🦋 :
ገና እንበዛለን🥰🙏🏻🤲🫶
2025-01-09 07:52:46
1
skattinaa
Skat Tina✝️ :
ኢየሱስ የአለም መዳኒት🥰🔥
2025-01-06 22:59:04
498
mulie....7
Műłĩə🤞 :
በየትኛው ስራዬ ነው ግን ኦርቶዶክስ ያረከኝ❤️🙏
2025-01-06 21:21:17
3387
user6724040579051ke
kena man 😋😋😋😋 :
ኦርቶዶክስ የሆናችሁ የታላችሁ
2025-01-06 20:54:42
1064
faszeinjamal
Dj Fayha :
muslim hugne repost saregachew des kemilugn negeroch🙏🙏🙏🙏
2025-01-06 21:33:01
926
tsedeketilahun0
ፀዴ Tsedie :
እንባዬ በደስታ ተሞላ እንደኔ የተሰማው like ያድርግልኝ።
2025-01-06 21:44:57
1033
user74745168243171
Ela Man :
ታምራላቹ
2025-01-08 08:40:22
1
marti0841
@marti08 :
እረ ሰዎች ያረረ ነገር ይሸተኛል የሆነ ሰው ጨሷል😂😂
2025-01-06 23:27:18
379
tiiii___________
tinbit :
ማርቲን ሉተር ይሄንን ቢመለከት ይፀፀታል
2025-01-07 08:18:55
90
amyen8
user5382057531250 :
ገና አለምን እናጥለቀልቃለን ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ
2025-01-06 20:26:27
1534
brack722
bķ :
ቦሌ መዳኒአለም ቦታ አልበቃ ብሎ መንገዱኑም አልበቃንም ገና እንበዛለን።ያብዛን የኢትዮጵያ አምላክ የአመት ሰው ይበለን።
2025-01-06 19:39:24
1014
bamlak0060
bamlak006 :
gena ebezalen
2025-01-06 18:52:16
1780
abikoo45
Abikoo :
የተወለደዉ ኢየሱስ ብቻዉን ሊያድነን ነዉ
2025-01-06 18:59:18
68
burqa323
@burka🫀🇨🇦🇺🇲 :
I'm protestant but love you orthodox 🥰 JESUS IS ONE IS GOD
2025-01-07 11:57:08
44
alfedlufafi
alfedl...faf :
እንደ አንድ ሙስሊም ሰው ወደ እምነቱ ተመልሶ እንደዚ ፈጣሪውን ሲያመሰግን ማየት ደስ ይላል ይሄ ነገር የሚያበሳጨው ሰው ጤንነቱ ያጠራጥራል። እዚ ላይ መታቹ ምተቹ ሰዎች ቀልብ ይስጣቹ እኛም እንደዚ ወደየ እምነታችን ተመልሰን ፈጣሪን መለመን ነው ሚያምርብን ፤፤ፈጣሪ ሁላችንንም ከሱ ጋር ያስታርቀን።።።
2025-01-07 17:24:29
8
yufrj
A.F :
ከቤተ ክርስቲያን መልስ ፔንሲዮን ሞላ እንጅ አሪፍ ነበራችሁ
2025-01-07 05:15:29
39
hafter188
@𝐡𝐚𝐟𝐭𝐬𝐡 ☠️ :
ጴንጤ ከተባለ ወረርሽ በሽታ እራሳችሁን ጠብቁ🙏🙏🙏
2025-01-08 17:10:13
12
lost_bomm
unique_man🥂 :
ያምራል በጣም... ግን ortodox የሆነ ውሉ Protestantን ለማናደድ ያረጋቹ ነው ሚመስለው😂 ስድባቹ ምናምን.. ለምንድነው ምትሳደቡት ግን????
2025-01-09 07:01:39
0
ye.kidane.miret
Ye kidane miret :
አቤት ማማር የእውነት ኦርቶዶክስ የሆነው መርጠን ሳይሆን ተመሪጠን ነው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏
2025-01-06 20:05:06
182
bnyamm44
Bnyam :
ዉሀ ዉስጥ ያላችሁ አለቶች ናችሁ : ዉሀ የማይገባችሁ!!
2025-01-06 20:59:31
14
semegn632
semegn hailu :
አምላኬ ሆይ ተመስገን ቃል የለኝም የመጣብንን ጨለማ ቀን እባክህ በቃ በለን እንደ ለበስነው ልብስ ንፁህ አርገን ብርሀን ይሁንልን ኢትዮጵያን አስባት ታረቀን ጌታ ሆይ
2025-01-06 19:55:16
56
briktygazu
Briktygazu :
እሰይ ተወለደ የአለም መድኃኒት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን❤❤❤
2025-01-06 19:27:36
300
useraytq9rh9wf
bebe dire💎🥀 :
ቅናት ሊደፋኝ ነው😭 ለቀጣይ አመት ሳያጎል በጤንነት ከዚም በዝተን እንገናኝ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን🙏🥰❤
2025-01-06 20:03:10
76
To see more videos from user @dan_brasco, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About