@onsport: ببراعة وبهدوء وثقة 🦅👌 إمام عاشور يسجل الهدف الثاني للأهلي في مرمى سموحة #ONTime_Sports

ON Sport
ON Sport
Open In TikTok:
Region: EG
Tuesday 07 January 2025 15:18:42 GMT
171736
5241
32
269

Music

Download

Comments

dyupkwxmxkgo
علي رمضان :
اللعيبه اللي كانت في الزمالك وراحت الأهلي كانوا بيعذبوهم في الزمالك
2025-01-07 17:09:37
9
mo354911
Mo :
أول
2025-01-07 15:19:59
1
malek.abuoelghar
Malek abuoelghar :
نمبر 1
2025-08-04 08:43:48
0
user3623198175634
01006238319 :
تم
2025-01-07 16:11:55
1
admm164
Adam Radwan :
اشمعنا الابيض😂
2025-01-09 19:17:51
0
alimostafa0234
♞Ali|مستر ناروتو♞ :
عالمي مع اني زمالكاوي
2025-01-07 16:24:25
0
abdallh12345678910
‼️♥️ عبدالله عاشور ♥️‼️ :
@Mohamed Ashour عالمي
2025-01-07 15:45:18
1
user3623198175634
01006238319 :
🌹🌹🌹
2025-01-07 16:11:37
1
user9403816316734
احمد محمود حسن :
🥰🥰🥰
2025-01-07 15:29:19
1
marwan.elsayed257
Marwan Elsayed :
♥♥♥
2025-03-14 00:19:59
0
user779963598492256
مصطفي علي :
😁😁😁🥰
2025-01-09 13:53:32
0
ibrahimyousef150
ibrahimyousef150 :
♥️♥️♥️
2025-01-09 03:02:54
0
mohamedmeno413
ME DO😎 :
😂😂😂
2025-01-07 21:04:43
0
mostafa558877
مصطفى العتماني :
♥️♥️♥️
2025-01-07 20:04:42
0
neveenahmed72
neveenahmed72 :
❤️
2025-01-07 18:29:02
0
shahd.abdalrasoul
Fatma :
🥰🥰🥰
2025-01-07 18:29:33
0
user66qut2e926
عبدالهادي العقيصي :
🥰🥰🥰
2025-01-07 17:07:20
0
user9343759033813
الاهلي حب عمري :
❤️❤️❤️
2025-01-07 16:37:27
0
dysqwoscra10
محمد فتحي قايد :
2025-01-07 16:13:30
0
ahmed_youseff0
" 𓄿 𓎛 𓅓 𓂧 " :
♥️♥️♥️
2025-01-07 16:16:03
0
mohamedhassan265200
C.mido🐊lacoste💥 :
😂😂😂
2025-01-07 15:55:06
0
mona.harb4
Mokhtar Omar 777 :
🥰🥰🥰
2025-01-07 15:56:07
0
mohamed.hanafy085
Mohammed.👑 :
😂
2025-01-07 15:23:53
0
usermcmzol4yxn
usermcmzol4yxn :
😂😂😂
2025-01-07 15:24:07
0
harley_888
هارلي 🫅❤️‍🩹 :
😂😂
2025-01-07 15:19:59
0
To see more videos from user @onsport, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ኢትዮጲያ ውስጥ አንድ ሚዲያ ላይ በአሁን ሰአት ከሁሉም በላይ የሚያስጨንቃቹ ነገር ምንድን ነው የሚል ጥያቄ ቀረበ። 90 ፐርሰንት የሚሆነው ሰው ገንዘብ አለ። ጥቂቶቹ ደሞ ስነ ልቦናዊ ችግሮቻቸው እንደሆነ ተናገሩ። ከሁሉም የሚገርመው ግን የሀገሬ ጉዳይ ያለ ሰው በጣም ጥቂት ነው።   በአሁን ሰአት ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ሰዎች የሀገራቸው ጉዳይ የነሱ ጉዳይ አይመስላቸውም። አብዛኛው ሰው ስለ ገንዘብ እና ስለ እራሱ ለውጥ ብቻ ነው የሚያሳስበው። ስለ ሀገር ጉዳይ ግድ የሚሰጠው ሰው የለም። ግን የሚያሳዝነው ነገር እያንዳንዱ የግል ችግራቸው ከሀገሪቱ ሁኔታ ጋር የተያያዘ መሆኑን ማየት አለመቻላቸው ነው። ብዙ ሰዎች ደሀ የሆነው ከግል ድክመታችን ብቻ ነው ብለው ያምናሉ። በሚዲያው ፣ በተፅእኖ ፈጣሪ ሰዎች እና በአካባቢያችን ያለው ነገር ሁሉ ድህነት የስንፍናና የማሰብ ማነስ ውጤት እንደሆነ ይግሩናል። ግን ይህ ውሸት ነው። ድህነት በአንድ ግለሰብ ድክመትና ጥንካሬ ሁኔታ ላይ ብቻ አይመጣም። አብዛኛውን ጊዜ የተበላሸ የፓለቲካ ስርዓት ውጤት ነው።  እውነተኛ ሰንሰለቶች የፖለቲካው ስርዓት፣ የኢኮኖሚ ውድቀት እና ፕሮፓጋንዳ ሲሆኑ ግን ሰዎች ለውድቀታቸው ራሳቸውን ይወቅሳሉ። ዛሬ በአገራችን ውስጥ ብዙዎች ሀገራዊ ችግሮች የግል ጉዳያቸው እንዳልሆነ ነው የሚያስቡት። ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖሩ የሀገሪቷን አየር እየተነፈሱ በአገራቸው መሬት ላይ እየተራመዱ ነገር ግን የሀገሪቱ እጣ ፈንታ ከራሳቸው እጣ ፈንታ የተለየ እንደሆነ ያስባሉ። ከሀገር ወተው በሌላ ሀገር የሚኖሩት ደሞ ሌላ ቦታ አዲስ ህይወት እየኖሩ ስለሆነ የትውልድ አገራቸው መውደም እሱን እንደማይነካቸው ነው የሚያስቡት ነገር ግን ይህ በጣም አስፈሪ ከሆኑ ቅዠቶች አንዱ ነው። አንድ ሀገር ስትወድቅ ቁስሉ ርቀት እንደማይገድበው ታሪክ ያስተምረናል።ለዚ የእስራኤልን ያለፈ ታሪክ ማየት ነው። የፈረሰ ሀገር ህመሙን እንደ ጥላ ይሸከማል። ውቅያኖሶችን አቋርጦ፣ ማንነትን፣ ክብርን እና ህዝቦቿን በሌሎች እንዴት እንደሚታዩ ይቀርፃል። ለአንድ ሀገር ስቃይ መንስኤ የሚሆነው ከግድየለሽነትና ገለልተኛነት በላይ ፈሪነት ነው። ለራሳቸው “ይህ የእኔ ችግር አይደለም” ይላሉ ግን እውነታው  የማይካድ ነው።  ሀገር ከሌለ እውነተኛ ደህንነት፣ ዘላቂ ሀብት ፣ ዘላቂነት ያለው ነፃነት ሊኖር አይችልም። C.S. Lewis
ኢትዮጲያ ውስጥ አንድ ሚዲያ ላይ በአሁን ሰአት ከሁሉም በላይ የሚያስጨንቃቹ ነገር ምንድን ነው የሚል ጥያቄ ቀረበ። 90 ፐርሰንት የሚሆነው ሰው ገንዘብ አለ። ጥቂቶቹ ደሞ ስነ ልቦናዊ ችግሮቻቸው እንደሆነ ተናገሩ። ከሁሉም የሚገርመው ግን የሀገሬ ጉዳይ ያለ ሰው በጣም ጥቂት ነው። በአሁን ሰአት ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ሰዎች የሀገራቸው ጉዳይ የነሱ ጉዳይ አይመስላቸውም። አብዛኛው ሰው ስለ ገንዘብ እና ስለ እራሱ ለውጥ ብቻ ነው የሚያሳስበው። ስለ ሀገር ጉዳይ ግድ የሚሰጠው ሰው የለም። ግን የሚያሳዝነው ነገር እያንዳንዱ የግል ችግራቸው ከሀገሪቱ ሁኔታ ጋር የተያያዘ መሆኑን ማየት አለመቻላቸው ነው። ብዙ ሰዎች ደሀ የሆነው ከግል ድክመታችን ብቻ ነው ብለው ያምናሉ። በሚዲያው ፣ በተፅእኖ ፈጣሪ ሰዎች እና በአካባቢያችን ያለው ነገር ሁሉ ድህነት የስንፍናና የማሰብ ማነስ ውጤት እንደሆነ ይግሩናል። ግን ይህ ውሸት ነው። ድህነት በአንድ ግለሰብ ድክመትና ጥንካሬ ሁኔታ ላይ ብቻ አይመጣም። አብዛኛውን ጊዜ የተበላሸ የፓለቲካ ስርዓት ውጤት ነው። እውነተኛ ሰንሰለቶች የፖለቲካው ስርዓት፣ የኢኮኖሚ ውድቀት እና ፕሮፓጋንዳ ሲሆኑ ግን ሰዎች ለውድቀታቸው ራሳቸውን ይወቅሳሉ። ዛሬ በአገራችን ውስጥ ብዙዎች ሀገራዊ ችግሮች የግል ጉዳያቸው እንዳልሆነ ነው የሚያስቡት። ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖሩ የሀገሪቷን አየር እየተነፈሱ በአገራቸው መሬት ላይ እየተራመዱ ነገር ግን የሀገሪቱ እጣ ፈንታ ከራሳቸው እጣ ፈንታ የተለየ እንደሆነ ያስባሉ። ከሀገር ወተው በሌላ ሀገር የሚኖሩት ደሞ ሌላ ቦታ አዲስ ህይወት እየኖሩ ስለሆነ የትውልድ አገራቸው መውደም እሱን እንደማይነካቸው ነው የሚያስቡት ነገር ግን ይህ በጣም አስፈሪ ከሆኑ ቅዠቶች አንዱ ነው። አንድ ሀገር ስትወድቅ ቁስሉ ርቀት እንደማይገድበው ታሪክ ያስተምረናል።ለዚ የእስራኤልን ያለፈ ታሪክ ማየት ነው። የፈረሰ ሀገር ህመሙን እንደ ጥላ ይሸከማል። ውቅያኖሶችን አቋርጦ፣ ማንነትን፣ ክብርን እና ህዝቦቿን በሌሎች እንዴት እንደሚታዩ ይቀርፃል። ለአንድ ሀገር ስቃይ መንስኤ የሚሆነው ከግድየለሽነትና ገለልተኛነት በላይ ፈሪነት ነው። ለራሳቸው “ይህ የእኔ ችግር አይደለም” ይላሉ ግን እውነታው የማይካድ ነው። ሀገር ከሌለ እውነተኛ ደህንነት፣ ዘላቂ ሀብት ፣ ዘላቂነት ያለው ነፃነት ሊኖር አይችልም። C.S. Lewis " በጣም አስፈሪ ነገር ቢኖር ተራ ሰዎች እውነትን ላለማየት አይኖቻቸውን ሲጨፍኑ ነው።" ይላል። እሚያሳዝነው ነገር ሀገሪቱ በመጨረሻ ስትወድቅ ማንም ቢሆን ከስቃይ አያመልጥም። በውጭ አገር የሚኖሩት ሰዎች ማንነታቸው ከትውልድ አገራቸው ጋር በሰንሰለት እንደተሳሰረ ያኔ ነው የሚገነዘቡት። አገር ውስጥ ያሉት እነዛ በግል መትረፍ እንደሚችሉ የሚያስቡ ሰዎች አለመረጋጋት እና ብጥብጥ ሲነሳ በመጨረሻ ሁሉንም ሰው እንደሚውጥ ይገነዘባሉ። ሀገር አንዴ ከፈረሰ ማንንም አይምርም። ከውስጥ ካሉት ክብርን ከውጪ ካሉት ደሞ ኩራትን ይወስዳል። አገር ማለት መሬትና ሰው አይደለም። አገር ማለት የጋራ የሆነ ትውስታን የያዘ ትርጉም ያለው መሬት ፣ ባህል፣ ታሪክና የፓለቲካ ስርአት ነው። አገር ማለት የግለሰቦችን ህይወት እንዲሳካ የሚጥር ህብረት ነው። ሀገር ማለት የጋራ እውነታ ነው። ይህንን የጋራ እውነታ ችላ ማለት የራስን መኖር ችላ ማለት ነው። የሀገሪቱ ውድቀት አይነካኝም ብሎ እንደማመን ቅዠት የሆነ ነገር የለም። ስለዚህ ዛሬ ትልቁ የፈሪነት ተግባር ግዴለሽነት ነው። ትልቁ የድፍረት ተግባር ደሞ እውነትን በማይመች ጊዜ እንኳን መናገር ነው። የጀግኖችን ታሪክ ሁሌ መናገር ጀግና አያረግም። እቺን ትንሿን የምናየውን እውነት መናገር የፈራን ሰዎች ግን ባለ አእምሮ ነን ብሎ ማሰብ ከባድ ነው። አገር ከሌለ ለዕውቀት አስተማማኝ ቦታ የለም። ፀሃፊ አብርሃም ነጋ✍️

About