@meripodcast: In today's episode of MERI Podcast we bring you Samrawit Fikru, Co-Founder and CEO of RIDE. Tune in at 5 PM.

Meri Podcast
Meri Podcast
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 08 January 2025 07:01:50 GMT
161065
7953
200
433

Music

Download

Comments

my.world139
My world :
ለምንድን ነው ግን የራይድ ሹፌሮች የምትሰድቧት ካልፈለጋቹ ስራቹን ማቆም ነው
2025-01-08 17:08:54
72
flyabove2thesky
FlyAboveToTheSky :
እኛ ሹፌሮች ይድከመን እንጂ አንችማ ምን ይደክምሻል
2025-01-08 10:32:35
91
birre12
birhanu shanka :
ወሬ በድሃ ገንዘብ መበልፀግ ሳይሆን መትፋት የቻላችሁ ናችሁ ያልሰራንበትን የምትቆርጡ ጭራሽ ሰርቪስ ብላችሁ ላልሰጣችሁን ስራ ክፍያ የምትጠይቁ ናችሁ ።
2025-02-11 07:53:04
0
mame.ye
Mame YE :
የመቶ ሀያሽ ዜጋ ደም ጠጥተሻል
2025-02-06 07:10:09
0
leultet
user7422670240118 :
የስንት ላዳ ስራ ነጠቅሽ?
2025-01-08 12:36:27
20
abiyoualema
Abiyou AlemA :
አጭበርባሪ
2025-01-08 14:25:50
42
jo06_2
John @ work :
የዚች ሴት የቀን ገቢ እኮ ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ነው ማለት ነው👍 ሂሳቡን እናንተ ስሩት 120,000 አሽከርካሪ በቀን የሚያገኘው ገቢ ከዛ እሷ የምትቆርጠው ፐርሰንት... System build ማለት ይሄ ነው👍 ጀግና
2025-01-08 12:59:31
9
3rmias
Ermi Ombre Brows :
14 17 trip???
2025-01-08 09:32:57
6
slowmotion821
natazra slow mo :
በስማርት ፎን ብቻ?! መኪናስ?
2025-01-08 12:59:58
45
eneyew.eshetu
Eneyew Eshetu :
በሰው ንብረት ብዙ አትዝረፊ ደግሞ የሞላነውን ክሬዲት አትሰልቅጪ።
2025-01-08 12:30:34
16
kucha.16
ተጌ 16 :
😜😜😜😜weri
2025-01-08 08:15:28
11
005koleya
koliya Artel :
በጥራቃ
2025-01-08 10:50:13
25
bariye2
A̷m̷a̷(ዩናይትድ 🇪🇹🇵🇹)የኪድዬ 16 :
የዚህ ሁሉ ሹፌር ህልም ነው የበላሺው ጉልበቱን ገንዘቡን ህይወቱን አዕምሮወን ይህን ሁሉ 1ቀን ትከፍያለሽ ስንቱ ብቻውን እያወራ ነው ባጠቃላይ እርህራሄ ያልፈጠረብሽ ሰው ደውሎ ሹፌር በንብረቱ አድርሶ 12%ስትቆርጪ አይሰቀጥጥሽም
2025-01-08 16:54:12
1
waliyabroker
ዋልያ ቤት መኪና ሽያጭwaliya house car :
ጀግና ሴት
2025-01-08 08:45:02
16
user651712988103
e :
በጣም ተንከሲስ የሆነች ሴት ናት የስንቱን ሹፌር ህይወት አበላሸች ውስጧ ያውቀዋል
2025-01-08 09:55:12
14
endale.melese
Endale Melese :
200 200 መቶ ሁለቲ ወስደሽብኛል ከኔ ከደሀው ያለሽ ይበቃሻል እግዚአብሔር ከፈራሽ መልሽልን
2025-01-09 12:34:11
0
ammanino
ammanino :
You robbed ETB 500 × 150,000 (average drivers) 75,000,000 in 4 weeks. የ Cash cow ስራ እንዴት ኣይወደድ?
2025-01-08 16:09:49
6
allahwokeil
mame mame :
የውሽት ወሬ
2025-01-08 12:25:30
6
heni_ab
ⒽⒺⓃ🅾️Ⓚ :
በደካማ አስተሳሰብሽ ጅርጅቱን ከፊተኛነት ወደ ታች አወረድሺው። አንድ ያልገባሽ እውነት ያንቺ ድርጅት ያለ ሹፌሩ አይኖርም ሹፌሩ ግን ያላንቺ ድርጅት ይኖራል እየኖረ ነው።
2025-01-08 09:25:33
4
tilahundefaru0
ጥላሁን 🚦🚐🚗🚙🇪🇹 :
120000*200 berr
2025-01-08 11:33:51
4
fekadu12377
ፍቃዱ የዑራኤል ልጅ :
የሹፌር ገንዘብ ያላአግባብ የሚወስድ ካንፓኒ
2025-01-09 09:41:48
2
samchinshshs1
sami man :
ደላላ🤣😂😂
2025-01-08 15:28:22
2
walta_dire
Seer Walta :
ጀግና ሴት🙏🙏🙏
2025-01-08 07:56:31
3
muhemmed.ahemmed
Muhemmed Ahemmed :
የሚገረም ቀመረ ያው እደዚህ ያለ ቀመረ ከሺ ሰወች ለትንሸ ሰወች ነው የሚሳካ ብቻ በጣም አደንቃታለሁ
2025-01-08 13:44:14
1
user3515212343152
ባጎር የፊኒሺንግ ስራ :
ስራን ወደነው ነው መስራት ያለብን::👍
2025-01-08 17:10:48
2
To see more videos from user @meripodcast, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About