@logawwwww: Just be yourself 🤩 #ethiopian_tik_tok #adonay #foryou #dance #tiktok

Adonay
Adonay
Open In TikTok:
Region: CA
Friday 10 January 2025 02:15:30 GMT
1883375
140354
3668
4178

Music

Download

Comments

xxxtentacionrealfan8
𖣂 :
ካናዳ የሚካኤል ፀበል ካለ ውሰዱት.......
2025-01-10 03:17:47
4921
danaycalisther24
Danay Calisther✅ ዳናይ :
አረ አዶናይ ይመችህ ጨለሉ እኮ 😂🥰💪
2025-01-10 05:47:39
3584
fikirhana
fikirhana :
ትላንት አስለቅሶን ዛሬ ላስደነገጠን ሑሉ ችርስ ብያለሑ እንደኔ የፈራለት አለ እያየነዉ ለየለት እዴ ኸረ ወገን ዳይ ወደ ፀበል ድጋሚ አላለቅስም በቂ ችግር አለብኝ😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳
2025-02-16 13:15:48
1
yonatan121416
Jho nathan :
የ ኢትዮ እብዶች ለ ዐለም ሙሉ ተፅኖ ፈጣሪ ናቸው😂😂😂
2025-01-10 03:19:00
449
endris671
ልህድ ካለች ሸኛት :
ይመችህ ያራዳልች ሰዉምንይለኛልል ብሎየማይጨነቅ
2025-03-10 16:30:38
0
enu_24_
ENU 24💃 :
የጥምቀት ቀሚስ ግዙልኝ🥰🥻
2025-01-10 04:17:20
52
theafrahacount
theafrahacount :
Only few people understand freedom 🤍
2025-01-10 06:02:48
776
user2183471061927
ቺፍ ፒፓ :
ይሄን የመሰለ ልጅ እያየነው አመለጠን ወገን😅😂
2025-01-10 04:33:08
807
fasiledes0930
FASIL :
ለዚህ ልጅ ብር ያወጣችሁ ምንም አልላችሁ ብር እጡ
2025-01-10 05:38:40
118
user9245056015813
ይፋቴው ነኝ :
አብዶ ያሳበደ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ 😂
2025-01-10 06:08:45
483
ydf.dft
Ydf Dft :
ጎሽ ለምን ብቻህን ታብድ መንገደኛውንም ይዘህ እበድ እንጂ
2025-01-10 05:39:02
166
yabu5882
yabu :
ለ-ለማኝ ነው እሚሉም አሉ😂
2025-01-10 06:44:36
3
halim__622
حليماة🌸 :
ስለሙ ወላሂ 🥰🥰
2025-03-31 16:29:31
4
user41873551540341
ℎ𝑎𝑏𝑒𝑛 𝑡𝑦 :
እያየነዉ ኣበደ አረ ወገን ፀበል እንዉሰደዉ 😂
2025-01-10 03:29:44
39
samicomiedy0
Sami Tchbpwm :
ያንተን ሂወት ይስጠኝ
2025-03-27 16:25:43
2
user1293163077031
$ :
Bro they dancing after done their work or off day keep working your job
2025-01-10 03:45:26
476
fromi.247
miss Chocolate :
i loved the girl
2025-08-26 17:27:31
1
betichristian2
ᵇᵉᵗⁱ ኤልሮኢ🦋 :
አብዶ አሳበደቻዉ እኮ😂😂😂
2025-01-10 07:08:38
53
argaw0
ኤላው የመሁባ ልጅ :
አንተ ልጅ ግን አሺሹን ሽጠው ብዬ ብሰሰጥክ ማጨስ ጀመርከው አይደል
2025-01-10 11:44:44
20
teke.bruno8
Teke bruno8 :
🇨🇦Canada አማኑኤል ሆስፒታል የላትም እንዴ??
2025-01-10 09:18:23
20
hayimanotabebe275
ሀይሚ የኪዳነ ምህረት ባሪያ :
ለካ ሁሉም እብድ ነው 😳😳😳
2025-01-10 10:03:48
6
dejene873
dejene 123 :
ትመቸኛለህ ማርያምን 🥰🥰
2025-10-16 05:56:30
1
edulll1
€ďűŋã 💫 :
አብዶ አሳበዳቸው 🙄
2025-01-10 04:17:07
899
yalemkkc8c3
Alem :
ታድለህ እኛ ምግብ መበያ ሰአት አተናል አንተ 24ሰአት ታንዛርጣለህ ወይም አብረን እንጨልል እንዴ
2025-01-10 04:06:22
28
natn454
NA_ቲ 🕸🕷💀 :
መንግስትና ህዝብ እንሰማለን አንፈርድም ይጫወቱ የምትሉ 🙌🙌🙌
2025-01-10 08:12:49
5
To see more videos from user @logawwwww, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About