@true_0ne: #creatorsearchinsights ምህላ ፀሎቱን አምላካችን እግዚአብሔር ይቀበል። #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #viral_video #orthodox #ethiopian_tik_tok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ማህደረ-ኦርቶ
ማህደረ-ኦርቶ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 10 January 2025 04:09:04 GMT
160702
23110
801
3466

Music

Download

Comments

pomiapple
Pomiapple :
አረረረ እናንተስ ጉደኞች ናቹህ እኔ በእናንተ በቅናት ሞትኩኝ በምንም አይነት ሁኔታውስጥ ሆኖ አምላኩን ማመስገን የሚችል ምርጥጥጥጥ ህዝብ የቅዱሳን አምላክ ለናንተ ሲል ያስበን!
2025-01-10 07:57:19
356
smyelesh
smyelesh :
ሁለት አመት ሙሉ መንገድ ተዘግቶበት እሳት ሲዘንብበት የነበረ ህዝብ እግዚአብሔር ግን ቸር አምላክ ነው እደሰው ቢሆን አንድ ትግራዋይ አይተርፍም ነበር ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ
2025-01-10 14:56:18
90
adonba5
adonba :
አምላከ ቅዱሳን ሰለ ፂዮን ማርያም ብሎ ፀሎት ልመናቹን ይስማ
2025-01-12 08:06:04
2
ferisbhat123
ፍሬ ስብሀት ❤መራአዊ 🌹ሜጫ 💦 :
እኛ አማሮች እንወዳችኋለን በእምነት አንድ ነን~~~
2025-01-10 10:55:06
144
seleshimabera
seleshi mabera :
በእውነት ይሄ ህዝብ የዋህ ነው ይሰማዋል❤❤❤
2025-01-10 14:02:45
47
user1369214086390
@tigst #ጎንደሬ ❤️💚💛(ከእብናት ) :
ጌታ ሆይ ስለነሱ ማረን ይቅር በለን እባክህ 😢😢😢😢😢😢😢
2025-01-11 13:26:59
10
senknesh.admaw
snik :
እግዚአብሔር ይሰማን ይቅር ይበለን
2025-01-11 04:23:31
2
jerusalem_alemayehu761
Jerusalem🎀 :
ኣንድ ቐን እኔም የናንተ በረከት ተካፋይ ቢይረገኝ....ኣምላኬ ...🥺🥰
2025-01-11 13:19:03
7
aradom7766
ትልቁ ፊቅር ነው @1412 :
በረከታቸው ይደረን
2025-01-10 18:05:17
1
amanaman.7
Seni Seni :
አሜን በቃ ይበለን
2025-01-10 09:20:35
8
dani106375
dani :
አኛ አማራወች ምን ነካን እኛም የምህላ ፀሎት ለምን አናረግም ።እግዚአብሔር ፀሎታችሁን ይስማችሁ
2025-01-10 16:11:37
23
user4119509263084
user4119509263084 :
ተባረኩ ። ፈጣሪ ሆይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን። በረከታቹህ ይድረሰን። 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-01-11 16:03:08
2
user8023400603334
Okmaji :
እግዚአብሔር በቀናው መንገድ ይመልስላችሁ - ይባርካችሁም !!!
2025-01-10 09:03:23
28
selamleethiopia27
ethiopia :
ፈጣሪ ይባርካችሁ በእናንተ ምህላና ፀሎት በምህረት ዐይኑ ሀገራችንን ይይልን ሌላዉማ እንደደላዉ ፀጥ ብሏል።
2025-01-10 16:44:40
18
user6537932004256
ሚካዬል አባቴ :
ፀሎታቹ ይስማ
2025-01-10 10:23:29
13
adugenet.addi
ዲላሶር29 :
ምናለ እኔም የበረከቱ ተካፋይ ቢታረገኝ እመቤቴ🥰 ፀሎት ምህላችሁን ወላዲት አምላክ ትስማችሁ ከልጇ ታማልደን። ሀገራችንን ሰላም ያርግልን።
2025-01-11 05:55:24
2
user8663475581227
user8663475581227 :
አሜን የሉኡል እግዚአብሔር ስም ከአለም ጫፍ እስከ አለም ጫፍ ከስሜን እስከ ደቡብ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ስሙ የከበረ የገነነ ተወደደ በምስጋና በውዳሴ በቅዳሴ በዝማሬ በአንድነት ቢሊዮኖች የሰው ዘር ልብና ምላስ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይክበር ይወደስ አሜን…
2025-01-11 21:21:14
2
user5777800161661
mekdi :
ፀሎታቹን ቸሩ መዳንያለም ይቀበለዉ🥰🥰🥰🥰
2025-01-13 19:52:57
1
travelling_place
Travel :
እግዚአብሔር የዘውግ ፖለቲካን አጥፍቶ + ተንቀሳቅሰን ለመስራት ያብቃን😭😭😭
2025-01-10 11:08:42
5
sigma.boy7915
sigma boy✍️🕺💪💪 :
ፆሎትኩም አክሱም ፅዮን ማርያም ትቀበሎ ወለድና
2025-01-11 05:40:37
2
tigist.getachew39
Tigist Getachew :
ሰለ እናንተ ሲል ሁላችንንም ይማረን🤲🤲🤲🤲🤲
2025-01-11 03:27:06
7
lidia.kt1
lidia kt :
ይህንን ምህላ የሰላማችን የድህነታችን የምህረታችን ምንጭ ያድርገው ፈጣሪ።ምሕረቱ ረድኤቱ ይልኣኸልና።
2025-01-13 22:28:18
1
emati2021
selamgetinet3 :
አምላክ ሆይ ፀሎታቸውን ስማ ተቀበላቸው።ይህን የመከራ ዘመን አሳልፈን
2025-01-10 15:51:39
26
amicon96
amanuel.creator.search.insight :
ተመስገን ኣምላኬ የምመኘው የምፈልገው ቃላት የለኚም ምህረቱ ድኅነቱ ከዚህ ይጀመራል ምህላና ጸሎት የመሰለ የለም ለዓለም ህዝብ ሰላም ብሩክ እግዚአብኄር ማረን ይቅር በለን እርኩሳን መናፍስትን ዓለምን የሚያዉኳት እሰርልን ኣሜን።
2025-01-10 14:50:26
3
yoniviva7
Yonas Mekuriya :
እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እየሱስ ክርስቶስ በደሙ የመሠረታት አንዲት እና እውነተኛዋ እምነት ።
2025-01-10 14:06:40
4
To see more videos from user @true_0ne, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About