@jon.mekonen: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ደንብአስከባሪ #ደሀ ማትወድ ሀገር#sher copylin#tnx

jon
jon
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 17 January 2025 07:36:15 GMT
430689
23802
1443
8388

Music

Download

Comments

habtish1717
ኃብተማርያም 🙏 ✝️ 🙏 :
Mohamed Bouazizi የተባለ የ 23 አመት ቱኒዚያዊ ወጣት በ 2010 ልክ እንደዚህ እያዞረ የሚሸጠውን ፍራፍሬ በትነው የቀረውን ወስደውበት ነበር ተስፋው የጨለመበት Mohamed ግን እራሱን በ አደባባይ አቃጠለ በዛ መስዋትነት የተቀሰቀሰ ህዛባዊ አብዮት አይደለም የቱኒዚያን መንግስት ሙሉ የ አርብ ሃገራት መንግስታትን ለ አስርት አመታት ከተቀመጡበት ስልጣን ያስለቀቀ😒😒😒😒😒😒😒
2025-01-17 13:29:11
238
shakir6361
እዘዲን💚💛❤ :
እድሜ ልካቹ ከጥበቃ አይለያቹ
2025-01-17 13:18:06
233
danialxa
Dani Keram :
ሸንኮራ
2025-04-05 18:05:24
0
dani.daniel.boy
Dani Daniel :
አይ ግዘ
2025-04-05 13:41:29
0
besit5679
abela2222 :
ሰርቶ የማይበላባት ሀገር ወጣቱ እንዳይሰራ አረጉ ከዛስ.....😢😢😢
2025-01-17 10:54:33
325
dareb44
ደራ የባንቹ ልጅ :
ይቺ ሀገር አገሸገሸችኝ
2025-01-17 10:41:04
485
my_name_780
addis :
እና ሁሉም ሌባ ቢሆን ይገርማል
2025-01-17 12:20:52
222
user7240295328874
እዮብ :
የሰው ቅርፅ ያላቸው ያልታወቁ ፍጡራን
2025-01-17 13:08:50
88
user905gani
Genii ye kifele :
መስራት ወንጀል ሆኖ መስረቅ የሚበረታታባት ሀገሬ
2025-01-19 13:56:19
23
sener234
black power #1 :
ቆይ እነዚህ ደደቦች ለምንድነው በጭንቅላት ማሳብ የደበራቸው
2025-01-17 12:18:40
18
efe.ethio
Efe Ethio :
ለላ ቀን እንዳያመጣ አስጠንቅቆ ማለፍ ይቻል ነበረ
2025-01-17 16:54:07
18
yaealg
ኢትዮጵያ :
እግዚአብሔር አምላክ የማያይ ቢሆን ይቆጨኝ ነበር
2025-01-17 17:28:11
30
tilahunmenna
ጥላሁን ኮማንዶ :
የድድብና ጥግ ህላናብሶች በጣም ይደብራል ስንት ለባ በሞላቤት ሀገር ስራ ላይ ያለ ሰው እንድ ማሰቃየት የድብራል
2025-01-18 12:30:01
20
yeselte_____wedaj
harun❤ሸገሪያንስ :
ሰው መሆን ለሰው ጉዳት ሲሆን ማየት ያማል እህ
2025-01-17 18:32:14
17
marshal4784
Mar :
ህዝቡ ቆሞ ከሚያይ በያዙት ዱላ ቢያሯሩጣቸዉ ሁለተኛ አይደግሙትም ነበረ
2025-01-18 04:20:03
10
user6600614882219
ሉባባ :
ቪዲዮ እየተቀረፁ መሆኑን ያውቃሉ ታዲያ ለምን ይመስላቹሀል?
2025-02-20 07:57:49
1
ephrem.girum4
Ephrem Girum :
እግዚአብሔር ዪፍርዳል
2025-01-18 13:21:15
1
fuade0260
fuade :
ሀይ ሰው
2025-02-20 06:09:59
2
7apple32
@apple7 :
ድድብና ጥርስ አውጥቶ ሲታይ 😡😭
2025-01-18 07:29:28
7
m713261
amantesfaye 21 :
እስከ መቼ ?😩😢😡😡
2025-04-10 16:50:23
1
misriabebe
misri :
አወይ ደሃ
2025-02-21 20:02:43
1
alex_adugenet
Alex አዱገነት :
ተዉ ! ይሄም ቀን ያልፋል። በኃላ ግን እንደ ደርግ አብዮት ጠባቂ ማንም አያድናችሁም። "ለሁሉም ጊዜ አለው"!!!
2025-01-18 18:06:22
5
................sa0
Samiii :
ይህ የሚቆመዉ ፍኖ ሲመጣ ብቻ ነዉ
2025-01-18 15:25:16
1
user66104178227563
mt :
ወይኔ ሚሊሻ እንደዚ ብንገናኝ
2025-02-15 21:07:22
1
ashebir.abebe
Ashebir Abebe :
የደሀ ጠላት ደሀ ነው
2025-01-18 18:02:42
1
To see more videos from user @jon.mekonen, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About