@belayman124: ማታላይ ብቻችንን ማልቀስ😭😭😭ህይወት ይቀጥላል...😏😏😏

Belayman12@
Belayman12@
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 20 January 2025 17:12:35 GMT
376954
32252
830
2800

Music

Download

Comments

genisho123
የሀመሯ ወጣት🇪🇹🇨🇦🇺🇲 :
cheers 🥂ለኛ የተፃፈ ለሚመስለን
2025-01-25 17:22:28
635
tizu883
T ye 19 :
እኔ ግን አቆቶኛል
2025-01-21 08:33:45
238
akaluscb4cm
ገጣሚ ዮናስ አካሉ :
ጉዱን ትራስ ይወቀው ነው ነገሩ 😊 አብረን ነን 👍
2025-02-21 21:02:01
2
alem6848
Alem :
እመቤቴ ማርያም ደስታችንን ሰላማችንን ትመልስልን
2025-02-11 08:39:49
210
natnael0038
natnael :
ህይወት ጣምክፉ ናትገና በ 17 አመቴ ያላየሁት የለም ጦርነት,ረሀብ,ሰቆቃ,የችግርን ጥግ አንዳንዴ እኔብቻ ነው ወይስ ሁሉም ሚያልፍበት መንገድ ነው አንዳንዴ እራሴን ላጠፋ እልና አባቴ በ86 አመቱ ለማን ትቸው ለየትኛው ህይወት እያልኩ ነገ ሌላ ቀን ነው በማለት እስካሁን አለው በ 17 አመቴ የ50 ሽማግሌ ሁኛለው
2025-02-03 06:49:36
24
mameking731
የልጅ ባለአባት 🤴🤴👑👑 :
እሄማ የኔ ህይወት ነው ታሪክ ወላህ 😭😭😭
2025-05-19 19:31:47
2
user13610120574411
Netsi @@13 :
cheers🥂🥂 እየተከፋን ደስተኛ መስለን ለምናስመስለዉ🥺🥺
2025-02-18 17:58:39
59
right.out4
✪␈ᴊᴏᴋᴇʀ🂪🛠 :
ልብን እንደ መሰጠት መልሶ መቀበልም ቀላል ቢሆን ኖሮ😔😔 ልቦች ባልተሰበሩ ነበር አይኖችም ባላነቡ ነበር ምሽቶች የሀዘን ማራገፊያ ባልሆኑ ነበር🥺😔
2025-01-25 23:17:54
2
yordic1234567
Yordic#1234567'9, :
እስከመች ብየ ጊዜን ስጠይቀዉ እስካልፍ
2025-03-04 19:00:40
1
destaw731
JOKER:(👽👽 :
እደኔ ሄወት ያስጠለው😭😭😭😭😭😭
2025-01-31 13:53:32
16
gemjey29
Gmjeye29 :
አይዞህ እንዲህ ብለህ ፀልይ ወንድሜ ሀዘኔን በደስታ ቀይርልኝ ብለህ ፀልይ ባለህ አመስግን ሰውን ዝቅ ብለህ አክብር የኔ ቢጤዎችን አትናቅ ከዛ ጥሩ ባረክ ቁጥር ሀዘንህ በደስታ ይሞላል እመነኝ ወንድሜ
2025-01-24 18:14:05
13
faya.best1
faya best :
እኔ ግን ከብዙ የማንባት ለሊት በኻላ አላህ ወደ መልካም ቀይሮልኛል ለኔ የደረሠልኝ አምላክ ለናንተም ይድረስላቹ
2025-02-12 20:49:53
4
makii470
user5099309839275 :
እኔ ብቻ መስሎኝ ሁሌም አልቅሼ ለምን በእኔ ብቻ ሆነ እያልኩ አማርር ነበር
2025-01-22 03:35:10
64
user195613040
many is power :
አይሸለም ...
2025-03-20 11:11:23
1
user8654651370236
user8654651370236 :
በጥርሳችን ስንቱን አዘን ደብቀናል😁😁
2025-01-23 18:14:18
7
bluelove0001
Hanitey🐝🍫🦋 :
Be sew tekebeh ማነው የሚረዳኝ ከበደኝ ብቸኝነት ምላድርግ ህይወት ከብዶኛል 😔
2025-01-30 19:11:10
7
bekiking46
𝐁𝐞𝐤𝐢 𝐤𝐢𝐧𝐠 👑𝟐𝟕 :
cheers 🥂ለኛ የተፃፈ ለሚመስለን
2025-04-20 07:56:55
1
shewitgkrstos
shewit :
"እርሱ ስለ እናንተ ያስባል እና የሚያስጨንቃቹን ሁሉ በርሱ ላይ ጣሉት"1ኛ ጴጥሮስ 5_-7
2025-02-13 21:29:51
5
user9971392404808
temi :
እውነት ነው
2025-03-14 20:27:06
0
loli_pop432
𝑐𝑜𝑓𝑓𝑒𝑒 🤎 :
አረ ኢንግሊሽ ቲቸር ምንድነው የምትለኝ
2025-03-04 20:03:07
3
user2599190760001
ፈለገ ሰማዕት :
ይቀጥላል🥺🥺🥺
2025-01-21 19:37:25
2
7070mkelle
TIGRAY DEFENCE FORCE💪💪💪 :
እንደኔ አላቹ ማለት ነው ከዚህ በኋላ ኣላለቅስም
2025-02-22 11:20:57
10
tizitatamire771
tizita tamire :
🥰🥰cheers ነገ ሌላ ቀን ነው ብላን ሀዘናችንን ውጠን ለምናስመስለው🥺🥺🥺
2025-03-08 23:43:41
2
yosem24
yosefloveman :
😂ማርያም እኔም በጣም ነው ሔዉት የከበደኝ ግን ከሞት በሃላ ያለዉን ሔወት አላቀዉም ለዛ ነው የከበደኝ 😂Char's
2025-02-17 17:48:08
3
hareg9755
@ jery 🍫🍫🍫🍭🌺 :
የሁሉም ሂወት ነዉ😭😭😭
2025-03-06 02:55:46
3
To see more videos from user @belayman124, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About