@apostolicanswers:

ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers
ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 21 January 2025 09:54:03 GMT
936013
132856
4197
34082

Music

Download

Comments

apostolicanswers
ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers :
ከዛሬ በኋላ በእንደዚህ ዓይነት የሰው ክሶች አልመጣም ትኩረታችን ትምህርት እና ሕይወት ላይ ነው.. አንዳንድ ወንድም እህቶቼም በማስተዋል አድርጉ ነገሮችን
2025-01-21 09:58:06
5267
biruk362
biruk :
የ ዘመድኩን tiktok አካውንት unfollow challenge ይጀመር
2025-01-21 10:28:04
2253
edo.kg
Edo kg 🇪🇹 :
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጃችን ናት ።
2025-06-05 16:18:16
1
minte2141
Natty :
የቲክቶክን ድባብ ከአለማዊ ወደ መንፈሳዊ አስተምሮ የቀየረልን ወንድማችን አክሊልን አትናገሩብን
2025-01-21 10:10:57
2288
ye_lij_magna
ye_lij_magna :
ተረድተናል
2025-01-21 10:31:14
2794
elsahebesha1
elsa 16_21 :
ባንድ ወቅት ዳቆን ሂኖክ ሀይሌ ባገልግሎትህ ፈተና ካልገጠመህ አገልግሎትህን ሰይጣን ንቆታል ሲል ሰምቸው ነበር ስለዚህ ላንዳንድ ትንንሽ አጀንዳ ይዘው ሚድያ ላይ ውን ውን ስላሉ ትክክል ናቸው ማለት አይደለም አንተም ብትሆን እነሱም ቢሆኑ ትንሽ የቤተክርስቲያን ልጆች ናቸሁ እና ዝም ብለህ አስተምር እግዚአብሔር አለ
2025-01-21 10:46:26
1014
mulea_27
ዘ ወልደማርያም :
ዘመድኩን ከአንደበቱ መቼም ዉሸት አይወጣም....... ያለማስረጃም አያወራም. ለዘመድኩን አንገቴን ሰጣለው 🥰🥰
2025-01-21 17:30:32
70
solomonchammm
ሰለሞን :
እስኪ አንድ ቀን ሰለ ቅድስት ድንግል ማርያም ስለ ቅድሳን ስበክ ስብከት አዘጋጅ
2025-01-21 10:40:08
39
teme0965
ተመስገን የጌታ ልጅ :
አኬ ተረድተንሀል❤❤❤
2025-01-21 10:13:39
1240
getsh.21
Getsh :
"ቢረገጥም ችግር የለውም ብለሃል"፣ ያውም በማቃለልና በማናናቅ። "የተመሳቀለ ነገር ሁሉ...." 🤔🤔🤔 13 የመስቀል፣ ለዛውም ቤተ-ክርስቲያን ውስጥ ስለተሠራው ነው የጠየቅነው፤ አትቀላቅል። ችክ አትበል ስተት ሰርተሃል ይቅርታ ጠይቅ።
2025-01-21 10:46:17
121
ras.teferri
ራስ ተፈሪ :
ቆየን ከተረዳንህ አኬ🙏
2025-01-21 10:06:52
839
user2141028851759
Abyssinia first :
አ ኬ ይቅርታ ከመጠየቅ ይልቅ በስህተትህ ላይ እየጨመርክ ነው ትግስታችንን አትፈታተን
2025-01-21 11:34:18
67
teklemariyam1
teklemariyam :
"የተመሣቀለ ነገር ሁሉ መሥቀል አይደለም" ማለት ምን ማለት ነው? ታዲያ አራት መአዘን ነው ወይስ ክብ?😁 አንድ ቦታላይ ችክ ከማለት እና ቅን ልቦና ካለህ ይቅርታ ጠይቅ። ይቅርታ የምትጠይቀው ደሞ ግለሰብ ሳይሆን ቤተክርስቲያንን ነው
2025-01-21 10:45:35
57
ethiomerkato
ካሶፒያ :
አክሊል በወንድምነት ልምከርህ "ዘመድኩን ነክቶት የቆመ የማስታውሰዉ ሰዉ የለም" ባይሆን ያጠፍሀዉ ነገር ካለ ይቅርታ ጠይቅ ስታወራ ተጠንቅቀህ አውራ አንተም ከመናገርህ በፊት ይህ ነገር ተደርጓል አልተደረገም ብለህ ቦታው ሄደህ አይተህ አዉራ 4 ኪሎ ሰመራ አይደለም አንተም በመሠለኝ ደስ አለኝ አታውራ "በመረጃና በማስ
2025-01-21 14:48:21
63
brookape
ብሩኬ :
እሺ እሱ እንኳን ችግር የለውም ብለን እንለፈው አንተ ግን በክርስቶስ መስቀል ካላፈርክ ለምንድነው ፕሮግራምክን ስትጀምር እንኳን በቅጡ በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ብለክ በትምህርተ መስቀል አማትበክ የማትጀምረው? ነጠላ አመሳቅለክ የማትለብስ ይህንንም ስትጠየቅ የሚያሳፍር መልስ የምትሰጠው ለምንድነው?
2025-01-21 10:49:06
26
antesh12
አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ :
ውሾች ይጮሀሉ ግመሎች ግን ጉዟቸውን ይቀጥላሉ......
2025-01-21 10:51:47
415
natiman1987
Natiman@1987 :
ማስተካከያ አኬ ለክፋት አደለም እስኪ ስትጀምር ሰላም የኔ ተወዳጆች ከምትል በስመአብ በወልድ ብለ ጀምር 🙏🙏🙏 አክባሪክ ናቲ ነኝ ከአርባምንጭ
2025-01-21 10:45:13
112
barockenet
ባሮክ :
እናሳ💪💪💪
2025-01-21 12:01:58
158
user571706212
ሀ ሁ ✥✥ :
አኬ ነጥብ እየጣልክ ነው ተው ወይስ ድብቅ አላማ አለህ?
2025-01-21 13:32:59
27
emanuelandzoe
emanuelandzoe :
አኬ ለዘመድኩን መልስ እንዳትሰጠው እሱ ዘረኛ እና ፖለቲከኛ ነው አለቀ።
2025-01-21 12:09:12
245
nebiyuworku191
nebiyuworku191 :
ወንድሜን ከማሰናክል ባልበላስ ቢቀር ሰው ካልፈለገ ቡነሳ ምን ችግርአለው አኬ?
2025-01-21 10:26:37
10
hazardbelgem3
for enjoying :
ዘመዴ any way he is influential ever.
2025-01-21 12:31:08
16
yidne_6
Yidnekachew :
ምን ያክል በንዘቅጥ ነዉ በዘመድኩን ፣ ሞጣ እና ዮኒ ማኛ ምንመከረ ..? መካሪ አጣን እንዴ ወገን
2025-01-21 10:29:27
234
dereje.leul5
Dereje Leul :
ተዉ ተዉ አኬ አካሄድህእጂግ አደገኛ ነዉ እረፍ
2025-01-21 12:06:26
57
To see more videos from user @apostolicanswers, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About