@biniam_shumye: Hade I Found the way

Biniam Shumye
Biniam Shumye
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 23 January 2025 20:55:40 GMT
347890
15145
339
2821

Music

Download

Comments

nebiyuyitelelu
nebiyu :
አፋናዌ 😂😂😂😂
2025-01-23 22:55:20
471
solomon426465
Solomon :
ይህ ዘፈን ሲቀረፅ ትዝ ይለኛል ከቃሊቲ ማሰልጠኛ ወደ ሀናማሪያም የእግረኛ የቀለበት መንገድ መሻገሪያ ላይ ነበር መንገዱም አዲስ ነበር የሚገርመው እዚ ዘፈን ላይ ያለው የፈረስ ጋሪ ባለቤቱ ጋሽ በቀለ ይባላሉ * ነብስ ይማ ልጃቸው ታሪኩ ከአባቱ ተደብቆ ነበር ለቀረፃው የተባበራቸው* ድጋፌ ሰፈር (ሰሪቲ )*
2025-02-23 19:49:39
183
muluken.teklu5
Muluken Teklu :
አንደኛ ነው
2025-03-09 07:32:17
0
lifeisgoodtyou2
አብርሀም ብርሀኑ :
አርጅተናል ወገን
2025-02-16 20:11:36
242
user1289844222315
AmbaGold :
ወያኔ ህውሀት ከገባ ከ4 አመት በኋላ ማለት ነው ? ያኔ ሀገራችን የሰዋች ሀገር ነበረች ፣ አሁን የሰይጣኖች
2025-04-01 14:32:46
0
teddygirma98
Teddygirma :
እረፍ ቢኒ ለ20 ምናምን አመት አፋነዌ እያልኩ ነው የዘፈንኩት እንደዚ ነው የምቀጥለው 😄
2025-01-24 12:09:15
97
addisu672
ADDISU :
እኔ እኮ የውጪ ዘፈን ነበር የሚመስለኝ
2025-01-28 08:15:37
87
drbethelhem
Betty :
😂😂😂still አፋናዌ ነዉ period
2025-03-21 11:05:45
19
misganacheru
missmoss :
tell me the title
2025-01-24 11:11:21
1
it_me28
Its_Amir🇪🇹🇵🇸 :
4ኛ ክፍል ሙዚቃ ነገ እንግሊዘኛ ዘፈን ተለማምዳችሁ ኑ ብሎ ሙሉ ክላሱ ይዞ የመጣው ዘፈን አፋናዌ😂😂😂
2025-02-15 09:37:01
29
saramahammad
🦋Sara🦋 :
አይ አፋናዌ 😁😁
2025-03-31 09:48:58
1
ermiyasasefa4
ermiyasasefa4 :
🥰🥰🥰🥰 የውጪ ዘፍኝ ነበር የሚመሰልኝ ጀግናህ ነው🥰🥰🥰
2025-01-30 10:32:53
41
urfav..hawi
Hawi🌳 :
1994 በነበርኩ😳
2025-03-21 17:29:49
0
user1324083339735
siraj muhammed 99 :
አይ ያ ጊዜ ፊልም በ 50 ሳንቲም በምናይበት በዛ ምረጥ ጊዜ
2025-02-07 19:34:54
2
abdu172729
Abdu :
ቅርብ ጊዜ ነበረ ሚመስለኝ 90 ማይረሳ 23 አመት 👍
2025-01-27 22:07:52
24
g54505
G :
I thought I know the lyrics when I was young 😃😃
2025-02-16 04:52:24
6
adugnaaboye
Aduu :
ልጅነታችንን ኧረ ተዉ 🥰🥰🥰
2025-03-20 15:05:00
0
ppolo435
user7613850685858 :
አንዱ ትዝታዬ 90 👌👌🙏🥂
2025-01-24 08:50:54
25
amiraahmed323
Amira :
እኩያዬ ነዋ😂😁😋
2025-02-17 09:07:29
4
eyumao8
user371206946799 :
😩🤔🙄 ወይኔ ዘፈኑ 23 ሞላው እኔኮ ገና 20 ነኝ እያልኩ😳😳
2025-02-21 20:57:58
10
hopeoll6
be kind :
ሀዴ ሀይሌ
2025-03-03 08:37:55
1
deju6042
Deju :
ወይኔ በላቸው እድሜዬ ሄደ ማለት ነው ስውደው 90 ዎቹ🤔🤔
2025-02-06 20:11:51
14
miki_mikisha1
mikias ibrie :
አፋናዌ ብለን የዘፍነው እኛ 😁😁
2025-03-21 16:35:36
4
user4816124095094
ከላውዶ :
ሀደይ ሀይሌ
2025-03-16 19:37:17
0
abu.1433
Abu :
ድሮ እኮ አፓነዌ ነበር ምንለው
2025-03-18 08:51:12
5
To see more videos from user @biniam_shumye, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About